Condominuim Market in Addis Ababa
3.63K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ቦሌ አራብሳ

👌ባለ አንድ ምኝታ 
👌ስፋት   54 ካሬ
👌 ሰፊ ሳሎን
👌ወለሉ ሙሉ ሴራሚክ
👌ጣራው በቦርድ የተሰራ የግድግዳ መብራት እና ስፖት ላይት (መብራት) ያለዉ ጽድት ያለ ቤት
👌ለትራንስፖርት ምቹ  አስፓልት ዳር
👌በቂ ፓርኪንግ እና የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው ግቢ ውስጥ
👌ዋጋ 3.6 ሚልየን ለባንክ ይሆናል በካሽ ለሚገዙ ውስን ድርድር ይኖረዋል

👉የደላላ ኮሚሽን የለውም

☎️0974977997
        www.condoaddis.com
7👍2
Asko 40/60 Condominium
For sale

3 bedroom ባለ 3 መኝታ
107 sqm 107 ካሬ ስፋት
8th floor 8ኛ ፎቅ

መብራት ውሃ የገባለት
ያልታደሰ

Price 7.5 million

Call 0913587955
👍5
ቆንጆ  ባለ1 መኝታ ኮንደሚኒየም
√ የቤቱ ስፋት: 47.02 ካሬ
√ አድራሻ: የካ  አባዶ  ኮንደሚንየም
√ ወለል: 2ኛ ፎቅ በ G4
√ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
√ ኮርኒስ ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ
√ በር መብራት በአዲስ የተቀየረ
√ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
√ ቦታው ለመኖሪያ ምቹ
√ ለታክሲ በጣም ቅርብ (አደባባይ አካባቢ)
√ ዋጋ: 3,600,000 ውስን ድርድር አለው
  ገዢ ብቻ ይደውል   ☎️ 0974977997
👍5
ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት ይፉ ሆነ
የ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይፍ ሆነ።
ሙሉውን ስም ዝርዝሩን ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ
https://fb.me/condoadis
____
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት  በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
Fb.me/condoadis
እንዲሁም፦
www.condoaddis.com
👍3
ማስታወቂያ!!

በ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ የተወዳደራችሁ እና በወጣው የተጫራቾች ውጤት ቅሬታ ያላችሁ በሙሉ ከ18/07/15ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ባምቢስ ከግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና እሰተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 1ኛ ፎቅ በመገኘት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ ያሳውቃል።

www.condoaddis.com
👍31
ከ12 ሺ በላይ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ግንባታ በመከናወን ላይ ነው
.

ግንባታው በመከናውን ላይ የሚገኘው በአምስት የ40/60 ኮንዶሚኒየም ሳይቶች ሲሆን በቦሌ አያት 2፣ በቦሌ አያት 4፣ ቱሪስት፣ ኢምፔሪያል እና መሪ ሎቄ ሳይቶች የሚካሄደው የዚህ ግንባታ አፈፃፀም በአማካኝ ከ42.5 እስከ 73.61 በመቶ ደርሷል፡፡

ግንባታው ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቅ 12 ሺ 225  ደንበኞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚህ ግንባታ 10.52 ኪ.ሜ የመካከለኛ መስመርና 4.58 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መስመር ግንባታ እንዲሁም የቆጣሪ ልጠፋ ስራ እየተካሄደ ሲሆን የመካከለኛ መስመር ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፡፡

በተጨማሪም በቦሌ አያት 2፣ ኢምፔሪያል፣ መሪ ሎቄ፣ በቦሌ አያት 4 እና ቱሪስት ሳይቶች በዕቅድ እንዲተከሉ ከተያዙት ትራንስፎርመሮች መካከል ቢያንስ 60ቹ ተተክለዋል፡፡ እስካሁን በተከናወነው ግንባታ ከቦሌ አያት ሳይት 27 ብሎኮች እንዲሁም ከመሪ ሎቄ ሳይት ደግሞ 12 ብሎኮች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል፡፡

የቦሌ አያት 2፣ቱሪስትና መሪ ሎቄ ሳይቶች በመከናወን ላይ የሚገኘው ግንባታ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ለማጠናቀቅ እየተሰራ ሲሆን የቀሪዎቹ መሪ ሎቄ እና ቦሌ አያት 4 ሳይቶች ግንባታ ደግሞ ሚያዝያ 30 እና ግንቦት 30፤2015 ዓ.ም ድረስ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡      

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
www.condoaddis.com
1
Ayat 49 site 1 for sale 40/60

Bedroom:- 2  plus servant room
Area:- 75m2 
8th floor

edesat yetejemere ye weha ena ye electric yeweste mesmer yetezerega

Price:- Birr 4.5 million
Call 0913587955
www.condoaddis.com
👍2
ቆንጆ  ቆንጆ  ባለ1 መኝታ ኮንደሚኒየም
√ የቤቱ ስፋት: 47.02 ካሬ
√ አድራሻ: የካ  አባዶ  ኮንደሚንየም
√ ወለል: 2ኛ ፎቅ በ G4
√ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
√ ኮርኒስ ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ
√ በር መብራት በአዲስ የተቀየረ
√ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
√ ቦታው ለመኖሪያ ምቹ
√ ለታክሲ በጣም ቅርብ (አደባባይ አካባቢ)
√ ዋጋ: 3,550,000 በካሽ
በባንክ 3.7 ሚልየን ቀብድ ሞቅ አድርጎ መክፈል የሚችል ብቻ    ☎️ 0974977997
www.condoaddis.com
👍2
Bulbula condominim
2 bedroom for sale

69 ካሬ
3ኛ ፎቅ

ለባንክ አይሆንም
ዋጋ 6.25 ሚልየን

0913587955

www.condoaddis.com/30032023-1
👍3
ኮዬ ፐሮጀክት 17 የሚሸጥ

ባለ 3 መኝታ
115 ካሬ

20%ብቻ የተከፈለ
ሴራሚክ እና የዉስጥ በር ይቀረዋል

ያላገባ
የእጣ

ዋጋ ብር 3.2 ሚልየን

ይደውሉ 0913587955
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
www condoaddis.com/01842023-1