Summit Condominium 47m²
One bed room
3rd Floor
Digital karta
Fully refinished with kitchen cabinet, closet, boiler, new plumbing, new electrical wiring.
Price 4.3 Million
0913587955
More on👇
www.condoaddis.com/10032023-2

የቤት ኪራይ ዋጋ አከራዮች እስክ ሰኔ እንዳይጨምሩ ተወስኗል
የአዲስ አበባ አስተዳደር ካቢኔ 2ኛ አመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዶ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
ካቢኔው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ፦
1ኛ
የመኖሪያ ቤቶችን በመንግስትና የግል አጋርነት በ70/30 አሰራር መቶ ሺህ የሚደርሱ ቤቶችን ለመገንባት የተዘጋጀውን 35 ሄክታር መሬት ላይ ተወያይቶ ወስኗል።
2ኛ
ሃገራዊ ፋይዳ ያላቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች እና የስራ እድል የሚፈጥሩ የ373 ፕሮጀክቶች የመሬት ጥያቄ እነሱም ፦
2.1. ለኢንዱስትሪ ልማት
2.2 ሆቴሎችና ሞሎች ፣
2.3 የሀይማኖት ተቋማት ፣
2.4 ቀደም ሲል በካቢኔ ተወስነው የመሬት ለውጥ የቀረበባቸው ቦታዎች ፣ ለተለያዩ የግንባታ ግባዓት ማስቀመጫ የሚሆኑ ጊዜያዊ መጠቀሚያ ቦታዎች ናቸው።
3ኛ
ወቅታዊ የኑሮ ውድነትና የገበያ መረጋጋት የዋጋ መናር መነሻ በማድረግ በአስቸኳይ ምርት ወደ ከተማ እንዲገባና እንዲሰራጭ ግብረ ኃይል አቋቁሟል።
4ኛ
ለተማሪዎች ምገባ የሚያቀርቡ እናቶች በአሁኑ ዋጋ ማቅረብ መቸገራቸውን መነሻ በማድረግ ለተማሪዎች ምገባ በወር 54,000,000 ብር (ሀምሳ አራት ሚሊየን) በዓመት 540,000,000 ብር (አምስት መቶ አርባ ሚሊየን) ተጨማሪ በጀት አጽድቋል፤ ይህ ማለት ለአንድ ተማሪ በቀን ሃያ ብር የነበረው ወደ የሀያ ሶስት ብር ከፍ እንዲል ተደርጓል።
5ኛ
ከወቅቱ ዋጋ መናር እና የገበያ አለመረጋጋት ጋራ ተያይዞ የነበረው የቤት ኪራይ ዋጋ አከራዮች እስክ ሰኔ እንዳይጨምሩ ተውስኗል።
(የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር)
www.condoaddis.com/10832023-1

👍7👎3
👍2
ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ባለ 3 ምኝታ
👉20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
👉ሰፊ ባለ 3 መኝታ አስፓልት ዳር
👉101 ካሬ ሜትር
👉ሙሉ ሴራሚክ እና ኪችን ካቢኔት ያለው
👉 በረንዳው ሴራሚክ የሆነ እና የታጠረ ነው
👉2ኛ ፎቅ በ G4
👉14,000 ብር የተከራየ but currently can be possibly rented 16 and above.
👉ሁሉንም ነገር ያጠናቀቀ ሙሉ መረጃ ያለው
👉እዳ የለበትም ዲጂታል ካርታ የያዘ (5 አመት የሞላው )
👉በካሽ ወይም በባንክ ይቻላል ገዥ ብቻ ይደውልልኝ
👉ዋጋ 6.3 M slightly negotiable for cash buyers
👉Only real buyers can inbox or call me for more information. 📞📞 0967232223
👉NB: No commission
www.condoaddis.com

❤4👍2
ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ቦሌ አራብሳ
👌ባለ አንድ ምኝታ
👌ስፋት 54 ካሬ
👌 ሰፊ ሳሎን
👌ወለሉ ሙሉ ሴራሚክ
👌ጣራው በቦርድ የተሰራ የግድግዳ መብራት እና ስፖት ላይት (መብራት) ያለዉ ጽድት ያለ ቤት
👌ለትራንስፖርት ምቹ አስፓልት ዳር
👌በቂ ፓርኪንግ እና የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው ግቢ ውስጥ
👌ዋጋ 3.6 ሚልየን ለባንክ ይሆናል በካሽ ለሚገዙ ውስን ድርድር ይኖረዋል
👉የደላላ ኮሚሽን የለውም
☎️0974977997

❤7👍2
ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት ይፉ ሆነ
የ4ኛ ዙር የ40/60 የጋራ መኖሪያ ንግድ ቤቶች ጨረታ አንደኛ እና ሁለተኛ የወጡ ተጫራቾችን ስም ዝርዝር ይፍ ሆነ።
ሙሉውን ስም ዝርዝሩን ከታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ
https://fb.me/condoadis
____
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
Fb.me/condoadis
እንዲሁም፦

👍3