Condominuim Market in Addis Ababa
3.63K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
Condominium for sale Gelan Kality
ስለቤቱ መረጃና የሻጩን ያግኙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/08022023-2
ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ሐይሌ ጋርመንት
ይግዙት ይግዙት
ዝርዝሩን ይመልከቱ👇👇👇
www.condoaddis.com/08022023-3
መሪ 40/60 ኮንዶሚንየም የሚሸጥ

ባለ 2 መኝታ
61 ካሬ
10ኛ ፎቅ

ያልታደሰ
መንገድ ዳር ካሉት ብሎክ 2

ዋጋ ብር 3.6 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com/09022023-1
👍2
Condominium for sale
Site jemo 1

31 care studio
4th floor
Around all mart
price:- Birr 2.6 million
no negotiation
Call us 0913587955

For more www.condoaddis.com/12022023-1
👍4
የጋራ መኖሪያ ቤቶች የንግድ ቤት የጨረታ መክፈቻ ቀኖች

ለተጨማሪ👉 www.condoaddis.com/21022023-01
ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ቱሉ ዲምቱ
ይግዙት ይግዙት
ዝርዝሩን ይመልከቱ👇👇👇
www.condoaddis.com/20022023-02
በማኅበር ለተደራጁ የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች 31 ሔክታር መሬት ተዘጋጀላቸው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በማኅበር ተደራጅተው የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት ለሚጠባበቁ የማኅበራት ቤት ተመዝጋቢዎች፣ በሦስት ክፍላተ ከተሞች 31 ሔክታር መሬት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በመጋቢት ወር 2013 ዓ.ም. መቆጠባቸውን ያላቋረጡ የ2005 ዓ.ም. የ20/80 እና የ40/60 የቤት ልማት ተመዝጋቢዎች በማኅበር ተደራጅተው የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ፣ የምዝገባና በቡድን የመደልደል ሥራ ሲያከናውን መቆየቱ ይታወሳል፡፡

መጀመሪያ የነበሩትን ከ12 ሺሕ በላይ ተመዝጋቢዎች ታሳቢ በማድረግ ለጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ 52 ሔክታር መሬት ተዘጋጅቶ እንደነበርና አሁን ላሉት 4,518 ተመዝጋቢዎች ግንባታ የሚሆን 31 ሔክታር መሬት መዘጋጀቱን፣ በቢሮው የቤት ልማትና ፋይናንስ አቅርቦት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ ታምራት ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ለፕሮጀክቱ በቂ የሆነ መሬት ስላለ ተመዝጋቢዎችን በማኅበር ማደራጀቱ እንደተጠናቀቀ፣ በቀጥታ ወደ ሥራ መግባት እንደሚቻል ኃላፊው አክለዋል፡፡

እንደ ማሳያ በማኅበር የጋራ መኖሪያ ቤት የመገንባት ፕሮጀክት በሦስት ክፍላተ ከተሞች ላይ የሚተገበር መሆኑን፣ እነሱም አቃቂ ቃሊቲ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶና ቆልፌ ቀራንዮ መሆናቸው ታውቋል፡፡

በተጠቀሱት ክፍላተ ከተሞች የመሬት ዝግጅት እንደተደረገ ያስረዱት አቶ ጳውሎስ፣ በተዘጋጁት ቦታዎች ለማኅበራት የሚሆን ቦታ እየተሸነሸነ መሆኑንና በቀጣይ በዕጣ እንደሚተላለፍ አስረድተዋል፡፡

የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የክፍላተ ከተማና የወረዳ መሬት መዋቅሮች ከመሬት ጋር ያለውን ጉዳይ እንዲከታተሉ ደብዳቤ ከመጻፍ ባሻገር፣ የሰው ኃይል እንደመደበ ፕሮጀክቱን ቶሎ ወደ ሥራ የማስገባት እንጂ ቦታው የተዘጋጀና ካርታ የወጣለት መሆኑን አስታውቋል፡፡

ከዚህ ቀደም 12,611 ተመዝጋቢዎች በኦንላይን ተመዝገው እንደነበርና የመሬት፣ የዲዛይንና ሌሎች ዝግጅቶችም በዚሁ መሠረት ሲዘጋጅ ቆይተዋል ብሏል፡፡ ሆኖም ተመዝጋቢዎች በአካል ቀርበው በሚኖሩበት ክፍለ ከተማና ወረዳ መኖሪያ ቤት እንደሌላቸው ማረጋገጥ እንደሚገባቸው በቀረበው ጥሪ መሠረት ቀርበው ያረጋገጡ 4,518 እንደነበሩ አስታውሶ፣ ለተጠባባቂና ለጎደሉ ተመዝጋቢዎች ተጨማሪ ቀናት ተሰጥቶ ሲመዘግብ መቆየቱን አስታውቋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ57 ቡድን በመደልደል በ14ኛው ዙር የ20/80 እና በሦስተኛው ዙር የ40/60 ዕጣ የደረሳቸውና በተለያዩ ምክንያቶች የተጓደሉ ተመዝጋቢዎችን የማሟላትና ተጠባባቂዎችን የመለየት ሥራ ማከናወኑ ተገልጾ፣ ተመዝጋቢዎች በቡድን በመሆን ሕጋዊ ዕውቅና አግኝተው በቅርቡ መደራጀት እንደሚጀምሩ ተጠቁሟል፡፡

የቅድመ ዝግጅት ሥራ ለረዥም ጊዜ ሲሠራ መቆየቱንና ወደ ትግበራ ለመግባት ጫፍ ላይ እንደተደረሰ፣ ከማኅበራት ማደራጃ ቶሎ ተመዝጋቢዎቹን ማኅበር አድርጎና ፈቃድ ሰጥቶ ሲጨርስ የዕጣ ማውጣትና የትግበራ ሥራ በአጭር ጊዜ እንደሚከናወን የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገልጿል፡፡(ሪፖርተር)
👍7
#ባለ #ኮንደምንየም #ሽያጭ
√ የቤቱ ስፋት: 73 ካሬ

√ ወለል:   2ኛ ፎቅ
√ ቦታው: በጣም ቆንጆ ቦታ ላይ
       #የቤቱ_አሰራር:
- መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
- ፍሬም ቻክ አሪፍ የተሰራ
- ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት
- በኦርጅናል እቃ በጥሩ አጨራረስ
- ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ቆንጆ ቤት

- ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ
     👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/22022023-1
👍3
Lafto condominium for sale
ላፍቶ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
በጣም ሰፊ ባለ 1 መኝታ
www.condoaddis.com/26022023-1
👍8
ከአዲሡ ዕጣ ኮንዶሚኒየም ሽያጭ
በብዛት ቀርበዋል ይመልከቱ ይገዙ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com/01032023-1
1👍1
አዲስ አበባ የመሬት እገዳ ከበርካታ ወራት በኋላ ተነስቷል

____
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በፌስቡክ ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇

www.facebook.com/condoadis
እንዲሁም፦
www.condoaddis.com
👍2
Summit Condominium 47m²
One bed room
3rd Floor
Digital karta

Fully refinished with kitchen cabinet, closet, boiler, new plumbing, new electrical wiring.

Price 4.3 Million
0913587955

More on👇
www.condoaddis.com/10032023-2