Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://m.youtube.com/watch?v=7XSl4xEOg9s»
ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በጋራ ህንጻ ኅ/ስ/ማህ/ ለመደራጀት ቀደም ሲል በኦን ላይን ለተመዘገባችሁ በሙሉ
የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓ.ም. በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝጋቢዎችን በጋራ ህንጻ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበር የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ በወጣው መመሪያ ቁጥር 1/2013 መሰረት በጋራ ህንፃ መኖሪያ ቤት ህ/ሥራ ማህበር በፈቃደኝነት አደራጅቶ የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ በኦን ላይን መመዝገባችን ይታወቃል፡፡
በዚህም መሠረት ቢሮው አስፈላጊውን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ሲስራ ቆይቶ በኦን ላይን የተመዝገቡትን በየሚኖሩበት ወረዳ እና በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና እተዳደር ቢሮ አስፈላጊውን ጥሪ በማድረግ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በአካል ቀርበው የሚፈለግባቸውን መረጃ ያሟሉትን ተመዝጋቢዎች በ57 ቡድን በመደልደል በማህበራዊ ሚዲያ የፌስቡክና የቴሌግራም አድራሻችን የለቀቅን መሆኑን እየገለጽን፣
1. አብሮ የመደራጀት ፍላጎት ያላቸውን እድል ለመስጠት ሲባል፡-
👉እርስ በርስ የቡድን መቀያየር የሚፈቀደው በተመሣሣይ የህንፃ ከፍታ እና የቤት አይነት ብቻ ይሆናል።
👉ቅይይሩ የሚፈጸመው በሁለቱ ተስማሚ ተመዝጋቢዎች በአካል ቀርበው ወይም ህጋዊ ውክልና ባላቸው ሠዎች ብቻ ተፈፃሚ ይደረጋል፡፡
👉ሁለቱ ተስማሚዎች ያቀረብነውን ቅፅ ሞልተው የታደሠ መታወቂያ ኮፒ ይዘው ከ08/05/15 እስከ 22/5/15 ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ ከደንበል ወደ ባንቢስ በሚወስደው መንገድ ግሪክ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤት ማህበራት አደረጃጀት ክትትል ዳይሬክቶሬት 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 እየቀረቡ የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
2. የተጓደሉ የየቡድን አባላትንና ተጠባባቂዎችን ምዝገባ በተመለከተ፡-
👉 ከዚህ በፊት በጋራ ህንጻ መኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት ተደራጅቶ ቤት ለመገንባት በኦንላይን ተመዝግባችሁ ነገር ግን ከወረዳ አስፈላጊውን መረጃ ሣታሟሉ የቀራችሁ አሁን ለመደራጀት ፍላጎቱ ያላችሁ የሚጠበቅባችሁን መረጃ ከወረዳ ቤቶች አስ/ጽ/ቤት ቀርባችሁ በማሟላት ከ08/05/15 እስከ 15/5/15 ለተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ በመቅረብ እስፈላጊውን እንድታሟሉ፣
👉ምዝገባው ሲጠናቀቅም የተጓደሉ የየቡድን አባላትንና ተጠባባቂዎችን በእጣ የምንለይ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ
1. ከዚህ በኋለ የሚኖሩ ስራዎች የእርስ በርስ የቡድን አባላት እንዲተዋወቁ ለማድረግ እና የማደራጀቱ ሥራ በህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ በኩል ስለቀጣዩ የማደራጀት መርሃ ግብር የሚገለፅ ይሆናል።
2. በ20/80 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ተመዝግባችሁ በመረጃ ቋት ስማችሁ የሚገኝና በተከፈተላችሁ የባንክ ሂሳብ ገንዘብ በመቆጠብ ላይ ያላችሁ ቤት ፈላጊዎች ከዚህ በፊት በኦንላይን ሣትመዘገቡ የቀራችሁ ነገር ግን በጋራ ህንፃ የቤት ማህበራት ተደራጅቶ ቤት ለመገንባት የምትፈልጉ በቅርቡ ምዝገባ ስለምናደርግ ማስታወቂያውን እንድትከታተሉ እናሣውቃለን፡፡ ለተጨማሪ👇👇
www.condoaddis.com/06012023-1

👍7

wp.condoaddis.com/15012023-1

👍3❤1
በ57 ቡድን የተደለደሉ ተመዝጋቢዎች ዝርዝር ይመልከቱ
Condoaddis.com
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በጋራ ህንጻ ኅ/ስ/ማህ/ ለመደራጀት ቀደም ሲል በኦን ላይን የተመዘገቡ እና የሚፈለግባቸውን መረጃ አሟልተው በ57 ቡድን የተደለደሉ ባለ 9 ወለል
ባለ 13 ወለል ተመዝጋቢዎች ዝርዝር ይመልከቱ
👇👇👇👇👇
Wp.condoaddis.com/15012023-2

👍1
ቅናሽ ኮንዶሚኒየም ሽያጭ ሠሚት
ባለ 1 መኝታ
47 ካሬ ስፋት
1ኛ ፎቅ ላይ
--ድጅታል ካርታ አለው
--- ፊንሽንጉ በሚገርም ሁኔታ የታደስ
--ኪችን ካቢኔት ያለው
--በቂ ፓርኪንግ ያለው
--ዋጋ 3.6 ሚልዮን
ለበለጠ መረጃ
☎️0913587955
Wp.condoaddis.com/16012023-1
ባለ 1 መኝታ
47 ካሬ ስፋት
1ኛ ፎቅ ላይ
--ድጅታል ካርታ አለው
--- ፊንሽንጉ በሚገርም ሁኔታ የታደስ
--ኪችን ካቢኔት ያለው
--በቂ ፓርኪንግ ያለው
--ዋጋ 3.6 ሚልዮን
ለበለጠ መረጃ
☎️0913587955
Wp.condoaddis.com/16012023-1
👍4👎2
Studio for sale
Mekanisa batu condominium
Studio
Floor:- 3rd
Size:- 21 sqm
Price:- Br. 2.3 million
Call us 0913587955
More listings on
www.condoaddis.com
Mekanisa batu condominium
Studio
Floor:- 3rd
Size:- 21 sqm
Price:- Br. 2.3 million
Call us 0913587955
More listings on
www.condoaddis.com
👍5
for sale studio Price location click below👇👇 Wp.condoaddis.com/19012023-2
Two bedroom for sale👇👇👇👇 https://www.condoaddis.com/category/two-bedroom/
👍1
3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ኛ ዙር የ20/80 የጋርራ መኖሪያ ቤቶች ውል ዛሬ መጀመሩን ተከትሎ ንግድ ባንክ ለቅድመ ክፍያ ስትመጡ የሚያስፈልጉ
https://www.condaddis.com
https://www.condaddis.com
👍5
www.condoaddis.com/30012023-1
ጎትራ ኮንዶሚንየም ሽያጭ ስቱዲዮ Studio
ስፋት25 ካሬ
2ኛ ፎቅ
ቆንጆ ፅደት ያለ
ዋጋ ብር 3.2 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955 ኮሚሽን 2%
———————————-
———————————-
🎄የተሟላ፣ትኩስ እና አስተማማኝ ኮንዶሚንየም እና ሪልስቴት ነክ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገፅ፥ www.condoaddis.com
ፌስቡክ:- fb.me/condoadis
ቴሌግራም፦ @condoaddis
ዩትዩብ፦ https://youtu.be/4pw36taS-lo
🤝በመወዳጀት ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!🙏

👍7😁4🔥2
👉wp.condoaddis.com/30012023-2👈
Summit condominium for sale
ሰሚት ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ሁለተኛ በር ጤና ጣቢያ
ባለ 1 መኝታ
አንደኛ ፎቅ ላይ
47 ካሬ
ዋጋ 3.7 ካሽ
ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ኪችን ካቢኔት ያለው
0913587955

👍4