Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=2th5qV35Avc»
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፓሬሸ‍እን በ20/80 14ኛ ዙር በ40/ 60 3ኛ ዙር የቤት ባለ እድለኞች ውል የማዋዋል ስራ ዛሬጥረ 1/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡ 00 ሰአት ጀምሮ ኮርፓሬሽኑ ባለ እድለኞችን እየመዘገበ ቅፅ ዜሮ ዘጠኝን (09) ሲሰጥ ውሏል ።

በዛሬው እለት ብቻ በ20/80 እና በ40/60 በጥቅሉ 2667 ሰዎች ተመዝግበው ቅፅ 09 ኝን መውሰድ ችለዋል።

የቤቶች ልማት ኮርፓሬሽኑ አሁን ካለው የተመዝጋቢ ሁኔታ መጨናነቅን ለማስቀረት እና ፈጣን አገልግሎት መስጠት እንዲያስችለው የማወያያ ቀን መርሀግብር አውጥቷል ። በዚህ መሰረት የቤት ባለ እድለኞች መጀመሪያ መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥከሚገኘው የአንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ ማእከል በመቅረብ ተመዝግበው ቅፅ 09 ኝን መውሰድ አለባቸው ። ቅፁን ከወሰዱ በኃላ ወደ መኖሪያ መንደራቸው ቀበሌ አስተዳደር ወስደው ቅፁን አስሞልተው እንደ ታሸገ ወደ ውል መወያያ አንድ ማእከል ሳይከፍቱ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል ። ስለሆነም ባለ እድለኞች ገና ለሁለት ወር ይቆያል ብለው እንዳይዘናጉ ቢያንስ ቅፅ 09 ኝን በዚህ ሶስትና አራት ቀን ውስጥ አምጥተው ካስረከቡ በኃላ በወጣው የማወያያ መርሀግብር መሰረት እየቀረቡ መዋዋል ይጠበቅባቸዋል ።

ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com/09012023-2
👍4
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፓሬሸ‍እን በ20/80 14ኛ ዙር በ40/ 60 3ኛ ዙር የቤት ባለ እድለኞች ውል የማዋዋል ፕሮግራም
😁1
የማስተላለፊያ የካሬ ዋጋ

የ20/80 የካሬ ዋጋ 7,999.17 ብር

የ40
/60 የካሬ ዋጋ 11,162.97 ብር
www.condoaddis.com
👍2
ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ቦሌ አራብሳ

44 ካሬ ሜትር
1ኛ ፎቅ
ባለ 2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ
ቆንጆ የፀዳ ቤት

ዋጋ ብር 2.8 ሚልየን
ስልክ 0913587955

ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com/10012023-1
👍1
መሪ ሸያጭ 40/60 ኮንዶሚኒየም
👌ባለ 2 ምኝታ 82 ካሬ 8ኛ ላይ
👌ካርታ ያለው (እዳ የለበትም)
👌ቤቱ ጥንቅቅ ተደርጎ የታደሰ
👌ኪችን ካቢኔት ያለው
👌በቂ ፓርኪንግ ያለው
👌የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው
👌የመሸጫ ዋጋ 5.9 ሚልዮን

ለበለጠ መረጃ
☎️0974977997