የ20/80 እና 40/60 ባለዕድለኞች ውል እንዲፈፅሙ ጥሪ ቀረበ።
www.Condoaddis.com

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፤ የ14ኛ ዙር 20/80 እና 3ኛ ዙር 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቤት እድለኞች ማሟላት የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ከጥር 1ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ባሉት 60 የሥራ ቀናት ውስጥ ባለእድለኛው ወይም ወኪሉ ቀርበው ውል መዋዋል እንደሚጠበቅባቸው አሳስቧል።
ከተማ አስተዳደሩ በ14 ኛ ዙር የ2080 የቤት ልማት ፕሮግራም 18 ሺ 930 ቤቶች፣ በ40/60 ደግሞ 6 ሺ 843 ቤቶች እንዲሁም ተጨማሪ 18 ስቱዲዮ ቤቶች በድምሩ 25 ሺ 791 ቤቶችን እጣ የማውጣት መርሃ ግብር በማካሄዱ የሚዘነጋ አይደለም።
ውል የመዋዋያ ቦታው መገናኛ በሚገኝው የቦሌ ክፍለ ከተማ ቅጥር ግቢ የአንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ ውስጥ መሆኑ ተገልጿል።
20/80 እና 40/60 ውል ፦
የቤት እድለኞች ውል ለመዋዋል ሲመጡ ማሟላት የሚጠበቅባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ምንድናቸው ?
– እጣው የደረሰው ግለሰብ ውል ለመፈፀም በአካል መቅረብ፤
– በውጭ የሚኖሩ ጉዳያቸውን በውክልና ለማስጨረስ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ (አውታንቲኬት) ሆኖ የመጣ ውክልና ማቅረብ፤
– የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ፤
– የጋብቻ የምስክር ወረቀት ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ፤
– ያላገባ/ች ከሆነ/ች 6 ወር ያላለፈው የምስክር ወረቀት፤
– ያገባ/ች ከሆነ/ች የትዳር አጋር የታደሰ መታወቂያ ዋና እና ፎቶ 2 ኮፒ፤
– የምዝገባ ማረጋገጫ (print out) ዋና እና 1 ፎቶ ኮፒ፤
– የምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋና እና 1 ፎቶ ኮፒ፤
– የባንክ ምዝገባ ማረጋገጫ ከተመዘገቡበት ባንክ የሚቀርብ ዋና እና 1 ፎቶ ኮፒ፤
– የባንክ የቁጠባ ደብተር ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ (ፎቶ ባለው በኩል)፤
– የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ፤
– ቅጽ -09 (ከወረዳ ተሞልቶ ታሽጎ የሚላክ) ዋና እና 1 ፎቶ ኮፒ፤
– የጠፋ ሰነድ ካለ የፖሊስ ማስረጃ ዋና እና 1 ፎቶ ኮፒ፤
– 4×4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ 4፤
– ፍቺ ካለ በፍ/ቤት የፀደቀ ፍቺ ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ፤
– የንብረት ክፍፍል ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ፤
– ባለ ዕድለኛው በሞት ከተለየ የውርስ አጣሪ ሪፖርት ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ፤
– የወራሽነት ማስረጃ ዋና እና 2 ፎቶ ኮፒ ባለ እድለኛው ወይም ወኪሉ ይዞ መቅረብ አለባቸው።
የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎችን ሳያሟላ የሚመጣ ማንኛውም ባለጉዳይ እንደማይስተናገድ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በጥብቅ አሳስቧል።
በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያዊ ከላይ የተጠቀሱትን ማሟላት የግድ ሆኖ ፦
• የታደሰ ፓስፖርት ወይም ቢጫ ካርድ (yellow card) የታደሰ፤
• በውክልና ከሆነ የውክልና ወረቀቱ በጀርባው በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማህተም የተረጋገጠ እና የተወካይ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል ተብሏል።
ባለዕድለኞች / ወኪላቸው በ60 የስራ ቀናት ውስጥ ካልተዋዋሉ ምን ይፈጠራል ?
ባለእድለኞች ወይም ወኪላቸው ምዝገባ ከተጀመረበት ቀን አንስቶ ባሉት 60 የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርበው ካልተዋዋሉ ቤቱን እንዳልፈለጉት ተቆጥሮ ተመላሽ እንደሚደረግ የከተማው ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአጽንኦት አሳስቧል።
ለተጨማሪ👇👇
www.condoaddis.com/06012023-1
__
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
www.condoaddis.com
እንዲሁም፦
ፌስቡክ:- fb.me/condoadis https://www.youtube.com/watch?v=2th5qV35Avc

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍2👏2
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «የ20/80 እና 40/60 ባለዕድለኞች ውል እንዲፈፅሙ ጥሪ ቀረበ። www.Condoaddis.com የ20/80 እና 40/60 ባለዕድለኞች ውል እንዲፈፅሙ ጥሪ ቀረበ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ፤ የ14ኛ ዙር 20/80 እና 3ኛ ዙር 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቤት እድለኞች ማሟላት የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ከጥር 1ቀን 2015 ዓ.ም…»
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.youtube.com/watch?v=2th5qV35Avc»
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፓሬሸእን በ20/80 14ኛ ዙር በ40/ 60 3ኛ ዙር የቤት ባለ እድለኞች ውል የማዋዋል ስራ ዛሬጥረ 1/2015 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡ 00 ሰአት ጀምሮ ኮርፓሬሽኑ ባለ እድለኞችን እየመዘገበ ቅፅ ዜሮ ዘጠኝን (09) ሲሰጥ ውሏል ።
በዛሬው እለት ብቻ በ20/80 እና በ40/60 በጥቅሉ 2667 ሰዎች ተመዝግበው ቅፅ 09 ኝን መውሰድ ችለዋል።
የቤቶች ልማት ኮርፓሬሽኑ አሁን ካለው የተመዝጋቢ ሁኔታ መጨናነቅን ለማስቀረት እና ፈጣን አገልግሎት መስጠት እንዲያስችለው የማወያያ ቀን መርሀግብር አውጥቷል ። በዚህ መሰረት የቤት ባለ እድለኞች መጀመሪያ መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ ውስጥከሚገኘው የአንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ ማእከል በመቅረብ ተመዝግበው ቅፅ 09 ኝን መውሰድ አለባቸው ። ቅፁን ከወሰዱ በኃላ ወደ መኖሪያ መንደራቸው ቀበሌ አስተዳደር ወስደው ቅፁን አስሞልተው እንደ ታሸገ ወደ ውል መወያያ አንድ ማእከል ሳይከፍቱ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል ። ስለሆነም ባለ እድለኞች ገና ለሁለት ወር ይቆያል ብለው እንዳይዘናጉ ቢያንስ ቅፅ 09 ኝን በዚህ ሶስትና አራት ቀን ውስጥ አምጥተው ካስረከቡ በኃላ በወጣው የማወያያ መርሀግብር መሰረት እየቀረቡ መዋዋል ይጠበቅባቸዋል ።
ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com/09012023-2

👍4
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፓሬሸእን በ20/80 14ኛ ዙር በ40/ 60 3ኛ ዙር የቤት ባለ እድለኞች ውል የማዋዋል ፕሮግራም
😁1
ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ቦሌ አራብሳ
44 ካሬ ሜትር
1ኛ ፎቅ
ባለ 2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ
ቆንጆ የፀዳ ቤት
ዋጋ ብር 2.8 ሚልየን
ስልክ 0913587955
ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com/10012023-1
ቦሌ አራብሳ
44 ካሬ ሜትር
1ኛ ፎቅ
ባለ 2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ
ቆንጆ የፀዳ ቤት
ዋጋ ብር 2.8 ሚልየን
ስልክ 0913587955
ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com/10012023-1
👍1
መሪ ሸያጭ 40/60 ኮንዶሚኒየም
👌ባለ 2 ምኝታ 82 ካሬ 8ኛ ላይ
👌ካርታ ያለው (እዳ የለበትም)
👌ቤቱ ጥንቅቅ ተደርጎ የታደሰ
👌ኪችን ካቢኔት ያለው
👌በቂ ፓርኪንግ ያለው
👌የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው
👌የመሸጫ ዋጋ 5.9 ሚልዮን
ለበለጠ መረጃ
☎️0974977997
👌ባለ 2 ምኝታ 82 ካሬ 8ኛ ላይ
👌ካርታ ያለው (እዳ የለበትም)
👌ቤቱ ጥንቅቅ ተደርጎ የታደሰ
👌ኪችን ካቢኔት ያለው
👌በቂ ፓርኪንግ ያለው
👌የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው
👌የመሸጫ ዋጋ 5.9 ሚልዮን
ለበለጠ መረጃ
☎️0974977997