Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
አሰቸኳይ የሚሸጥ ስቱዲዮ
-ቦታ: ቦሌ አራብሳ

አስፋለት ዳር በጣም ተፈላጊ ቦታ
-ስፋት 32 ካሬ
-መሬት ላይ

-መሉ ሴራሚክ እና ኮርኔስ በጂፕሰም ፅድት ተደርጎ የተሰራ
-5000ብር የተከራየ
-እዳ ነፃ (የዘጋ)
-መሉ መረጃ ያለው
ስም መዞር የሚችል

-ዋጋ 2.35 ሚሊዮን ድርድር አለው
ካሽ ገዢ ብቻ ከሆኑ ይደውሉ 0913587955
ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
👌ባለ 3 ምኝታ 116 ካሬ 7ኛ ላይ
👌አምስት አመት የሞላው
👌ቀጥታ ስም ማዞር ይቻላል
👌ድጅታል ካርታ አለው
👌ፊንሽንጉ በሚገርም ሁኔታ የታደስ
👌ኪችን ካቢኔት ያለው
👌በቂ ፓርኪንግ ያለው
👌የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው
👌የመሸጫ ዋጋ 5.2 ሚልዮን

ለበለጠ መረጃ
☎️0974977997
👍4
የሚሸጥ 20/80 የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት
✍️የሳይት ስም   ቦሌ አራብሳ
✍️የቤቱ አይነት   ባለ 2 መኝታ
✍️ የቤቱ ስፋት     72 ካሬ
✍️ ወለል ግራውንድ (መሬት ላይ) ለታክሲ ምቹ  ዋናው አደባባይ(ጨርቆስ) አካባቢ
 ✍️ እዳ    የለበትም ተከፍሏል (5 አመት የሞላው ዲጅታል ካርታ    የያዘ ስም በቀጥታ መዞር የሚችል)
 ✍️ ዋጋ     ለካሽ ገዥዎች    4.6 million
0974977997
                     
መሪ  ሎቄ (አያት) የሚሸጥ 40/60

፨ባለ 2 መኝታ
፨ወለል 7ኛ

፨ጥንቅቅ ብሎ የታደሰ  በውጭ ሴራሚክ
፨ቁም ሳጥን  እና ኪችን ካቢኔት ያለው
፨ውሃ እና መብራት ያለው

፨ መሸጫ ዋጋ 4.7 ሚሊዮን ብር
፨ገዢ በካሽ ብቻ ይደውል

☎️ 0974977997
👍2
Condominium for sale
👉 Location: Bole Arabsa
👉 Number of bedrooms:- 3
👉 Size :- 101m2
👉 Price:- 6.3 million ( slightly negotiable)
Possible for bank buyers
For more information
☎️0974977997
👍1
ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
==========================
👌ወለል ።።።።  4 ኛ ላይ
👌ስፋት ።።።።።54 ካሬ
👌ምኝታ።።።።።1     
👌በጣም ሰፊ ሳሎን ።።።።።።1
👌(ከሳሎኑ 1 ምኝታ ቤት ሊወጣበት ይችላል  በፓርቲሽን)
👌ኪችን ።።።።1            
👌ሻወር ሽንት ቤት።።1
👌ወለሉ ሙሉ ሴራሚክ
👌ጣራው በቦርድ የተሰራ የግድግዳ መብራት እና ስፖት ላይት (መብራት) ያለዉ ጽድት ያለ ቤት
👌ለትራንስፖርት ምቹ  አስፓልት ዳር
👌በቂ ፓርኪንግ እና የ24 ሰአት ጥበቃ ያለው ግቢ ውስጥ
👌ዋጋ።።።።3.65 ሚልዮን ለባንክ
                  3.55 ለካሽ ገዢዎች
  ☎️ 0974977997