Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ይሸጣል 40/60
ቦታ መሪ ሎቄ
ስፋት 69 ካሬ ባለ 2 ምኝታ
ደረጃ 8ኛ ፎቅ
ፊንሽንግ በጥሩ ሁኔታ የታደሰ
የንጭት ስራዎች ብቻ መገጣጠም የሚቀረው የባለሞያ ብቻ ነው የሚያወጡት
ምንም አይነት እዳ የለበትም
ዋጋ 6.550.000
0985464687
በጣም አስቸኳይ
አያት ኮንዶሚኒየም
ዲጂታል አለው።
 #ሙሉ ሴራሚክ ነው
#  24ካሬ
# 1ኛ ላይ
1.85 ሚሊዮን ብቻ ነው።
ለካሽም ለባንክም  ይሆናል።
መረጃ  0964547096
የሚሸጥ ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ኘሮጀክት 11
• 94 ካሬ
• ባለ 3 መኝታ
• በጣም አሪፍ ቦታ ላይ (ለአስፓልት ዳር)
• እዳ የዘጋ
• 2ተኛ ላይ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ
• ኪችን ካቢኔት ና ቁምሳጥን ያለው
• ማራኪ ግቢ

ዋጋ ካሽ 4.6
ባንክ 4.7 ሚሊዮን

0923108400
ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ 40/60 ቤት ሀያት- 49(አየር መንገድ ቤቶች ጃርባ) ዋና አስፓልት ዳር
1. 123 ከ.ሜ
2. 3ኛ ፊሎር (የመኖሪያ 1ኛ
3. ሙሉ ሴራሚክስ የተሰራ
4. ሙሉ ክችን ካቢነት የተገጠመ
5. ሙሉ ዘመናዊ ቁምሳጥን ያለው
6. በሁሉም መስኮቶች ና በረንዳ እንድሁም በዋና በር በውጭ ግሪል ብረት ከነ አበበ መስቀመጫ የተሰረለት( ሙሉ አልሙንየም)
7. ዉሃ/ማብራት ያለው
8. እዳ የጨረሰ
9. በለቤቶቹ እየኖሩበት ነው/ልኖሩበት ብሎ የሰሩ
👉 የመሸጫ ዋጋ 6.7 ሚሊየን ብር ውስን ድርድር አለው::

For additional info call 0985464687
A..።።b...l