Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
==========================
ወለል ።።።። መሬት (ግራውንድ) ላይ
ስፋት ።።።።።59 ካሬ
ምኝታ።።።።።2       (ቁም ሳጥን ያለው)
ሳሎን።።።።።።1
ኪችን ።።።።1             (ኪችን ካቢኔትያለው)
ሻወር ሽንት ቤት።።1
ተጨማሪ ስቶር ያለው
ለትራንስፖርት ምቹ  አስፓልት ዳር
በጣም ሰፊ የአትክልት ስፍራ (ግሪን ኤርያ) ያለው
ዋጋ።።።።4.1 ሚልዮን ( ድርድር ይለውም)

  ☎️ 0913587955 - wd
አዲሱ ሸገር ከተማ

የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ 5 የኦሮሚያ ክልልከተሞች  በአንድ ከንቲባ እንዲተዳደሩ እና በአጠቃላይ #ሸገር_ከተማ አስተዳደር ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል።

ሸገር ከተማ ተብለው እንዲጠሩ የተወሰኑት የአዲስ አበባ ዙርያ ከተሞች የሚከተሉት ናቸው።
1 ፦ሰበታ
2 ፦ቡራዩ
3 ፦ ለገጣፎ ለገዳዲ
4 ፦ሱሉልታ
5 ፦ገላን

እነዚህ ከተሞችም በስራቸው የተለያየ ክፍለከተሞች ይኖራቸዋል።

፨በሰበታ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
    ፦ገላን ትልቁ
     ፦ሰበታ
     ፦ ፉሪ

  ፨ በቡራዩ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
    ፦ገፈርሳ ጉጄ
    ፦ቡራዩ
    ፦መልካ ናኖ

፨ሱሉልታ ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
   ፦ሱሉልታ
   ፦መና አብቹ

፨ገላን ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
    ፦ኮዬ ፈቼ
    ፦ገላን

፨ለገጣፎ ለገዳዲ ስር የሚጠቃለሉ
     ፦ኩራ ጅዳ
     ፦ ኤካ ጣፎ

እነዚህ አምስት ከተሞች እና በስራቸው ያሉ ክ/ከተሞች በሙሉ በአንድ ከንቲባ ስር የሚተዳደሩ ሲሆን ሁሉም ከተሞችም "ሸገር" ከተማ አስተዳደር ተብለውም ይጠራሉ ተብሏል።

አዲሱ የሸገር ከተማ ከንቲና መቀመጫ እና የተለያዩ ትልልቅ ሴክተሮች ቢሮ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ይሆናል ተብሏል።
👍1
Mekanissa condominium
For sale

• 48 Sq.m area
4th floor
• 2 bedrooms,

living Section, Kitchen room (without cabinets), bathroom

• Rented – 12000 ETB/month

Price birr 4.5 million

• Mekanissa is one of the most preferred locations by locals and expatriate communities with an easy transportation access to reach to the center of Addis, Mexico.

Call us 0913587955 abu q
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚንየም
ገርጂ ማርያም ሳይት
72 ካሬ ስፋት
9ኛ ፎቅ

ዕዳ የዘጋ
የባለ እጣ
ያገባ ዶክመንት

ዋጋ 5.6 ሚሊየን ድርድር አለው

0913587955 wen
👍2
ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም

ስቱዲዮ ሽያጭ
መሬት(Ground) ላይ
31 ካሬ

ዋጋ ብር 2,850,000
ገዢ ይደውል 0913587955
👍2
💎አስቸኳይ ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም 💎
==========================
ብርጭቆ ኮንዶሚንየም
(ለመርካቶ እና ፒያሳ...በጣም ቅርብ)

ባለ 2 መኝታ
46.03 ካሬ
1ኛ ፎቅ

ዲጂታል ካርታ የያዘ (5 አመት የሞላው )
በካሽ ና በባንክም ይቻላል

ዋጋ 4.2 ሚሊየን ውስን ድርድር ይኖረዋል

  ☎️ 0913587955 dw
ለሽያጭ የቀረበ ባለ1 መኝታ ኮንዶሚኒየም በመሀል ከተማ ሜክሲኮ ልደታ
⭐️52ካሬ
⭐️6ኛ ፍሎር
⭐️ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
⭐️ጂፕሰም ፍሬም ያለው
⭐️ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
🔊..የመሸጫ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር
☎️..+251913587955
👍1
ገርጂ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም
👉ቦታ ቁጥር አንድ ኮንዶሚንየም መብራት ሀይል
👉ስፋት 64
👉ባለ ሁለት
👉ወለል 3 ላይ
👉የቤቱ ይዞታ በጥሩ የተሰራ
💰ዋጋ 8 ሚሊዬን የተወሰነ ድርድር አለው
ካሽ ቅድሚያ
ኮሚሽን 2%
☎️ስልክ 0913587955 kdz
👍1
ገርጂ 40/60 ኮንዶሚንየም
ሳሚ ህንፃ አካባቢ

👉ገርጂ
👉ባለ ሁለት
👉ስፋት 48
👉ወለል 1 ላይ
👉የቤቱ ይዞታ በጥሩ የተሰራ
💰ዋጋ 5.5 ሚሊዬን የተወሰነ ድርድር አለው
ካሽ ቅድሚያ
ኮሚሽን 2%
☎️ስልክ 0913587955 kdz
ገርጂ መብራት ኮንዶሚንየም ሽያጭ

👉ቦታ ሳይት 5 መብራት ሀይል
👉ስፋት 64
👉ባለ ሁለት
👉ወለል 3 ላይ
👉የቤቱ ይዞታ በጥሩ የተሰራ
💰ዋጋ 8 ሚሊዬን የተወሰነ ድርድር አለው
ካሽ ቅድሚያ
ኮሚሽን 2%
☎️ስልክ 0913587955 kdz
💥💥Urgent!!!💥💥
Condomomium for sale
#FOR #CASH #BUYERS #ONLY!!!

around Hayahulet area
3 Bedrooms
  64 sqm area
1ST FLOOR

Price 6 million birr
rental income 20,000 birr

Call us 0913587955 udba
#አባዶ #ባለ2 #መኝታ #ኮንደሚኒየም
√ የቤቱ ስፋት: 86 ካሬ
√ ዋጋ: 4.6 ሚሊዮን
√ አድራሻ: #የካ_አባዶ
√ ወለላ: 7ኛ ፎቅ
√ በባንክ ይሸጣል

© ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ
0933383838
0933808080
ይሸጣል 40/60
ቦታ መሪ ሎቄ
ስፋት 69 ካሬ ባለ 2 ምኝታ
ደረጃ 8ኛ ፎቅ
ፊንሽንግ በጥሩ ሁኔታ የታደሰ
የንጭት ስራዎች ብቻ መገጣጠም የሚቀረው የባለሞያ ብቻ ነው የሚያወጡት
ምንም አይነት እዳ የለበትም
ዋጋ 6.550.000
0985464687