ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
==========================
ወለል ።።።። መሬት (ግራውንድ) ላይ
ስፋት ።።።።።59 ካሬ
ምኝታ።።።።።2 (ቁም ሳጥን ያለው)
ሳሎን።።።።።።1
ኪችን ።።።።1 (ኪችን ካቢኔትያለው)
ሻወር ሽንት ቤት።።1
ተጨማሪ ስቶር ያለው
ለትራንስፖርት ምቹ አስፓልት ዳር
በጣም ሰፊ የአትክልት ስፍራ (ግሪን ኤርያ) ያለው
ዋጋ።።።።4.1 ሚልዮን ( ድርድር ይለውም)
☎️ 0913587955 - wd
==========================
ወለል ።።።። መሬት (ግራውንድ) ላይ
ስፋት ።።።።።59 ካሬ
ምኝታ።።።።።2 (ቁም ሳጥን ያለው)
ሳሎን።።።።።።1
ኪችን ።።።።1 (ኪችን ካቢኔትያለው)
ሻወር ሽንት ቤት።።1
ተጨማሪ ስቶር ያለው
ለትራንስፖርት ምቹ አስፓልት ዳር
በጣም ሰፊ የአትክልት ስፍራ (ግሪን ኤርያ) ያለው
ዋጋ።።።።4.1 ሚልዮን ( ድርድር ይለውም)
☎️ 0913587955 - wd
አዲሱ ሸገር ከተማ
የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ 5 የኦሮሚያ ክልልከተሞች በአንድ ከንቲባ እንዲተዳደሩ እና በአጠቃላይ #ሸገር_ከተማ አስተዳደር ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል።
ሸገር ከተማ ተብለው እንዲጠሩ የተወሰኑት የአዲስ አበባ ዙርያ ከተሞች የሚከተሉት ናቸው።
1 ፦ሰበታ
2 ፦ቡራዩ
3 ፦ ለገጣፎ ለገዳዲ
4 ፦ሱሉልታ
5 ፦ገላን
እነዚህ ከተሞችም በስራቸው የተለያየ ክፍለከተሞች ይኖራቸዋል።
፨በሰበታ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
፦ገላን ትልቁ
፦ሰበታ
፦ ፉሪ
፨ በቡራዩ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
፦ገፈርሳ ጉጄ
፦ቡራዩ
፦መልካ ናኖ
፨ሱሉልታ ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
፦ሱሉልታ
፦መና አብቹ
፨ገላን ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
፦ኮዬ ፈቼ
፦ገላን
፨ለገጣፎ ለገዳዲ ስር የሚጠቃለሉ
፦ኩራ ጅዳ
፦ ኤካ ጣፎ
እነዚህ አምስት ከተሞች እና በስራቸው ያሉ ክ/ከተሞች በሙሉ በአንድ ከንቲባ ስር የሚተዳደሩ ሲሆን ሁሉም ከተሞችም "ሸገር" ከተማ አስተዳደር ተብለውም ይጠራሉ ተብሏል።
አዲሱ የሸገር ከተማ ከንቲና መቀመጫ እና የተለያዩ ትልልቅ ሴክተሮች ቢሮ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ይሆናል ተብሏል።

👍1
Mekanissa condominium
For sale
• 48 Sq.m area
4th floor
• 2 bedrooms,
living Section, Kitchen room (without cabinets), bathroom
• Rented – 12000 ETB/month
Price birr 4.5 million
• Mekanissa is one of the most preferred locations by locals and expatriate communities with an easy transportation access to reach to the center of Addis, Mexico.
Call us 0913587955 abu q