Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
#በድጋሚ_የተለጠፈ

40/60 እጣ ያልወጣባቸው የመኖሪያ ቤቶች ብዛት: #10ሺህ700

* በዚህ መረጃ ያለ እጣ የተላለፉ የ40/60 ቤቶች መረጃን መጠን በትክክል ባለማወቃችን ማካተት አልቻልንም።


_____________________
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
Fb.me/condoadis
እንዲሁም፦
#Condominium Market in Addis Ababa
#Like እና #Share ቢያደርጉ መረጃዎች በቀላሉ ይደርሶታል።
እንኳን ደስ አላችሁ!!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ40/60 3ኛ ዙር እና የ20 /80 14ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች የእጣ አወጣጥ ስነስርአት ባለዕድል የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

እጣ አወጣጡ ስነስርዓት ተጠናቋል።

👉 በ20/80 እና በ40/60 ፕሮጅክቶች 25,791 ቤቶች እጣ የወጣባቸው ሲሆን በተጨማሪም በባለሶስት መኝታ 300 ቤቶችን በእጣው ተካተዋል፡፡

👉 በዚህ እጣ የ20/80 ከ96% በላይ፣ በ40/60 ከ87% በላይ የግንባታ አፈጻጸም ያላቸው ቤቶችን ለዕጣ ቀርበዋል፡፡

👉 የ20/80 (ስቱዲዮ፣ ባለ 1 እና ባለ 2) ነባር ተመዝጋቢዎች (1997) በመመሪያው መሠረት ዝቅተኛውን የ60 ወራት ቁጠባ መጠን እንዲሁም የባለ 3 መኝታ ነባርና አዲስ ተመዝጋቢዎች (2005) ዝቅተኛውን የ84 ወራት ቁጠባ መጠን ያሟሉ እንዲሁም የ40/60 ተመዝጋቢዎች ከ40% እና ከዚያ በላይ ቁጠባ ያላቸው ለእጣ ውድድር ብቁ የሆኑ እስከ የካቲት 21/2014 ዓ.ም ድረስ(ማለትም መረጃ መውሰጃ የመጨረሻ ቀን - cut off period)፣ መሰረት መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ከባንክ በተገኘው መረጃ ላይ ተመስርቶ የመረጃ ማጥራት ኮሚቴው ባጠራውና ባደራጀው የመጨረሻ ሰነድ ተካተዋል፡፡

👉 በዚሁ መሰረት በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም 93,352 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም 53,540 በአጠቃላይ 146,892 ተመዝጋቢዎች ለዕጣ ብቁ ሆነው በመገኘታቸው በዚህ ዙር ዕጣ ተካትው የቤት እድለኛ ለመሆን የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡

👉 የቅድሚያ ተጠቃሚነት አወሳሰን በተመለከተ
• የመንግስት ሠራተኞች 20 በመቶ፣
. ሴቶች 30 በመቶ፣
. አካል ጉዳተኞች 5 በመቶ እና አጠቃላይ ተመዝጋቢዎች 45 በመቶ በዕጣ የቤት ተጠቃሚዎች የሚለዩ ይሆናሉ።

ለተጨማሪ ዝርዝር
በቴሌግራም fb.me/condoadis
በድረ ገጽ www.condoaddis.com
ይከታተሉ።
የ20/80 እና 40/60 ኮንዶሚንየም አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቅርብ ሰዓታት እንለቃለን::

ይህን ይጫኑ 👇
Https://www.condoaddis.com

ድረ ገፃችንን ይከታተሉ

እንዳማራጭ የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ መከታተል ይችላሉ

Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
==========================
ወለል ።።።። መሬት (ግራውንድ) ላይ
ስፋት ።።።።።59 ካሬ
ምኝታ።።።።።2       (ቁም ሳጥን ያለው)
ሳሎን።።።።።።1
ኪችን ።።።።1             (ኪችን ካቢኔትያለው)
ሻወር ሽንት ቤት።።1
ተጨማሪ ስቶር ያለው
ለትራንስፖርት ምቹ  አስፓልት ዳር
በጣም ሰፊ የአትክልት ስፍራ (ግሪን ኤርያ) ያለው
ዋጋ።።።።4.1 ሚልዮን ( ድርድር ይለውም)

  ☎️ 0913587955 - wd
አዲሱ ሸገር ከተማ

የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ዙርያ የሚገኙ 5 የኦሮሚያ ክልልከተሞች  በአንድ ከንቲባ እንዲተዳደሩ እና በአጠቃላይ #ሸገር_ከተማ አስተዳደር ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል።

ሸገር ከተማ ተብለው እንዲጠሩ የተወሰኑት የአዲስ አበባ ዙርያ ከተሞች የሚከተሉት ናቸው።
1 ፦ሰበታ
2 ፦ቡራዩ
3 ፦ ለገጣፎ ለገዳዲ
4 ፦ሱሉልታ
5 ፦ገላን

እነዚህ ከተሞችም በስራቸው የተለያየ ክፍለከተሞች ይኖራቸዋል።

፨በሰበታ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
    ፦ገላን ትልቁ
     ፦ሰበታ
     ፦ ፉሪ

  ፨ በቡራዩ ከተማ ስር ያሉ ክ/ከተሞች
    ፦ገፈርሳ ጉጄ
    ፦ቡራዩ
    ፦መልካ ናኖ

፨ሱሉልታ ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
   ፦ሱሉልታ
   ፦መና አብቹ

፨ገላን ከተማ ስር የሚጠቃለሉ ክ/ከተሞች
    ፦ኮዬ ፈቼ
    ፦ገላን

፨ለገጣፎ ለገዳዲ ስር የሚጠቃለሉ
     ፦ኩራ ጅዳ
     ፦ ኤካ ጣፎ

እነዚህ አምስት ከተሞች እና በስራቸው ያሉ ክ/ከተሞች በሙሉ በአንድ ከንቲባ ስር የሚተዳደሩ ሲሆን ሁሉም ከተሞችም "ሸገር" ከተማ አስተዳደር ተብለውም ይጠራሉ ተብሏል።

አዲሱ የሸገር ከተማ ከንቲና መቀመጫ እና የተለያዩ ትልልቅ ሴክተሮች ቢሮ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ይሆናል ተብሏል።
👍1
Mekanissa condominium
For sale

• 48 Sq.m area
4th floor
• 2 bedrooms,

living Section, Kitchen room (without cabinets), bathroom

• Rented – 12000 ETB/month

Price birr 4.5 million

• Mekanissa is one of the most preferred locations by locals and expatriate communities with an easy transportation access to reach to the center of Addis, Mexico.

Call us 0913587955 abu q
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚንየም
ገርጂ ማርያም ሳይት
72 ካሬ ስፋት
9ኛ ፎቅ

ዕዳ የዘጋ
የባለ እጣ
ያገባ ዶክመንት

ዋጋ 5.6 ሚሊየን ድርድር አለው

0913587955 wen
👍2
ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም

ስቱዲዮ ሽያጭ
መሬት(Ground) ላይ
31 ካሬ

ዋጋ ብር 2,850,000
ገዢ ይደውል 0913587955
👍2