Condominuim Market in Addis Ababa
3.63K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም
አድራሻ፡ ቡልቡላ
የቤቱ አይነት፡ 40/60 ባለ 2 መኝታ
✔️ተሠርቶ ያለቀ፣
✔️እዳ የዘጋ
✔️ዋጋ፡ 5 ሚሊዮን ብር
ሥልክ፡ 0913587955 yaba
በ20/80 መረሀ ግብር ለባለእድለኞች ነገ በእጣ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በምስል

____________

በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
Fb.me/condoadis
#በድጋሚ_የተለጠፈ

40/60 እጣ ያልወጣባቸው የመኖሪያ ቤቶች ብዛት: #10ሺህ700

* በዚህ መረጃ ያለ እጣ የተላለፉ የ40/60 ቤቶች መረጃን መጠን በትክክል ባለማወቃችን ማካተት አልቻልንም።


_____________________
በገጻችን የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በቴሌግራም ቻናላችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
Fb.me/condoadis
እንዲሁም፦
#Condominium Market in Addis Ababa
#Like እና #Share ቢያደርጉ መረጃዎች በቀላሉ ይደርሶታል።
እንኳን ደስ አላችሁ!!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ40/60 3ኛ ዙር እና የ20 /80 14ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች የእጣ አወጣጥ ስነስርአት ባለዕድል የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

እጣ አወጣጡ ስነስርዓት ተጠናቋል።

👉 በ20/80 እና በ40/60 ፕሮጅክቶች 25,791 ቤቶች እጣ የወጣባቸው ሲሆን በተጨማሪም በባለሶስት መኝታ 300 ቤቶችን በእጣው ተካተዋል፡፡

👉 በዚህ እጣ የ20/80 ከ96% በላይ፣ በ40/60 ከ87% በላይ የግንባታ አፈጻጸም ያላቸው ቤቶችን ለዕጣ ቀርበዋል፡፡

👉 የ20/80 (ስቱዲዮ፣ ባለ 1 እና ባለ 2) ነባር ተመዝጋቢዎች (1997) በመመሪያው መሠረት ዝቅተኛውን የ60 ወራት ቁጠባ መጠን እንዲሁም የባለ 3 መኝታ ነባርና አዲስ ተመዝጋቢዎች (2005) ዝቅተኛውን የ84 ወራት ቁጠባ መጠን ያሟሉ እንዲሁም የ40/60 ተመዝጋቢዎች ከ40% እና ከዚያ በላይ ቁጠባ ያላቸው ለእጣ ውድድር ብቁ የሆኑ እስከ የካቲት 21/2014 ዓ.ም ድረስ(ማለትም መረጃ መውሰጃ የመጨረሻ ቀን - cut off period)፣ መሰረት መስከረም 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ከባንክ በተገኘው መረጃ ላይ ተመስርቶ የመረጃ ማጥራት ኮሚቴው ባጠራውና ባደራጀው የመጨረሻ ሰነድ ተካተዋል፡፡

👉 በዚሁ መሰረት በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም 93,352 እና በ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም 53,540 በአጠቃላይ 146,892 ተመዝጋቢዎች ለዕጣ ብቁ ሆነው በመገኘታቸው በዚህ ዙር ዕጣ ተካትው የቤት እድለኛ ለመሆን የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡

👉 የቅድሚያ ተጠቃሚነት አወሳሰን በተመለከተ
• የመንግስት ሠራተኞች 20 በመቶ፣
. ሴቶች 30 በመቶ፣
. አካል ጉዳተኞች 5 በመቶ እና አጠቃላይ ተመዝጋቢዎች 45 በመቶ በዕጣ የቤት ተጠቃሚዎች የሚለዩ ይሆናሉ።

ለተጨማሪ ዝርዝር
በቴሌግራም fb.me/condoadis
በድረ ገጽ www.condoaddis.com
ይከታተሉ።
የ20/80 እና 40/60 ኮንዶሚንየም አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቅርብ ሰዓታት እንለቃለን::

ይህን ይጫኑ 👇
Https://www.condoaddis.com

ድረ ገፃችንን ይከታተሉ

እንዳማራጭ የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ መከታተል ይችላሉ

Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሸያጭ 20/80 ኮንዶሚኒየም ቦሌ አራብሳ
==========================
ወለል ።።።። መሬት (ግራውንድ) ላይ
ስፋት ።።።።።59 ካሬ
ምኝታ።።።።።2       (ቁም ሳጥን ያለው)
ሳሎን።።።።።።1
ኪችን ።።።።1             (ኪችን ካቢኔትያለው)
ሻወር ሽንት ቤት።።1
ተጨማሪ ስቶር ያለው
ለትራንስፖርት ምቹ  አስፓልት ዳር
በጣም ሰፊ የአትክልት ስፍራ (ግሪን ኤርያ) ያለው
ዋጋ።።።።4.1 ሚልዮን ( ድርድር ይለውም)

  ☎️ 0913587955 - wd