በውክልና መስተናገድ ማሻሻያ ተደረገበት
በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ አካል ጉዳተኛ የሆኑ ዜጐች በህመም ምክንያት መንቀሳቀስ ለማይችሉ በልዩ ሁኔታ በውክልና እንዲስተናገዱ ተፈቅዷል
የመሬት አገልግሎት በውክልና የሚሰጥበትን አግባብ ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ በተለያየ መንገድ እየተፈፀመ ያለውን ህገ ወጥ የቤትና ተያያዥ ሽያጭ ለመቆጣጠርና ስርአት ለማስያዝ ከመስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ማንኛውም መሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች የይዞታው ባለቤት በአካል ሳይቀርብ በውክልና እንዳይሰጥ በቁጥር አከዕ/03 04:110 በ01:5 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ መታገዱ ይታወታል።
ሆኖም በቀጣይ ህገ ወጥነትን በአሰራር ለመዘጋት የተጀመረው ሥራ እስኪጠናቀቅ ድረስ ህጋዊ ሆነው ውክልና መስጠት የግድ የሆነባቸው በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ አካል ጉዳተኛ የሆኑ ዜጐች በህመም ምክንያት መንቀሳቀስ ባለመቻላቸው በአካል መገኘት የማይችሉ ዜጐች የመስተንግዶ ጥያቄአቸውን ለመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቅርበው ህጋዊነታቸው እየተረጋገጠ በልዩ ሁኔታ በውክልና እንዲስተናገዱ መመሪያ ተላልፏል።

#ኮድ_316
በሜክሲኮ ቡልጋሪያ የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም
🔵54 ካሬ
🔵3ኛ ላይ
🔵በምርጥ ሁኔታ የተሰራ
🔵የተሟላ ዶክሜንት ያለው
👉..የመሸጫ ዋጋ 4.8ሚሊየን ብር
☎️...+251913587955
እንዳያመልጦት ይፍጠኑ 💚💛❤️
ሲገዙ 2% ኮሚሽን ይከፍሉናል
በሜክሲኮ ቡልጋሪያ የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም
🔵54 ካሬ
🔵3ኛ ላይ
🔵በምርጥ ሁኔታ የተሰራ
🔵የተሟላ ዶክሜንት ያለው
👉..የመሸጫ ዋጋ 4.8ሚሊየን ብር
☎️...+251913587955
እንዳያመልጦት ይፍጠኑ 💚💛❤️
ሲገዙ 2% ኮሚሽን ይከፍሉናል
ቅንጡ ባለ1 መኝታ ኮንደሚኒየም
√ የቤቱ ስፋት: 47 ካሬ
√ ዋጋ: 3.5 ሚሊዮን
√ አድራሻ: የካ አባዶ ኮንደሚንየም
√ ወለል: 3ኛ ፎቅ
√ የህንጻው አይነት G+4
√ በባንክ ይሸጣል
#የቤቱ #አሰራር
• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
• ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ
• መብራትና በሮች በአዲስ የተቀየረ
• የመብራት ገመድ በአዲስ የተዘረጋ
• የውሃ ማሞቂያ እና የልብስ ማሽን
• መስመር የተዘረጋለትና የተዘጋጀ
• ዘመናዊ መብራቶች የተገጠሙለት
• በረንዳው ሴራሚክ የተነጠፈ
• አብዛኛው ክፍሎች በአዲስ የተሰሩ
• ጥንቅቅ ያለ ቆንጆ ቤት
• ቦታው ለትራንስፓርት ቅርብ
ይደውሉ፥- 0913587955-bly
√ የቤቱ ስፋት: 47 ካሬ
√ ዋጋ: 3.5 ሚሊዮን
√ አድራሻ: የካ አባዶ ኮንደሚንየም
√ ወለል: 3ኛ ፎቅ
√ የህንጻው አይነት G+4
√ በባንክ ይሸጣል
#የቤቱ #አሰራር
• መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
• ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ
• መብራትና በሮች በአዲስ የተቀየረ
• የመብራት ገመድ በአዲስ የተዘረጋ
• የውሃ ማሞቂያ እና የልብስ ማሽን
• መስመር የተዘረጋለትና የተዘጋጀ
• ዘመናዊ መብራቶች የተገጠሙለት
• በረንዳው ሴራሚክ የተነጠፈ
• አብዛኛው ክፍሎች በአዲስ የተሰሩ
• ጥንቅቅ ያለ ቆንጆ ቤት
• ቦታው ለትራንስፓርት ቅርብ
ይደውሉ፥- 0913587955-bly
ስቱዲዮ ሽያጭ የካ አባዶ ኮንደሚኒየም
√ ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ
√ የቤቱ ስፋት: 37 ካሬ
√ ዋጋ: 2.8 ሚሊዮን
√ አድራሻ: የካ አባዶ ኮንደሚንየም
√ ወለል: መሬት ላይ
√ በባንክ ይሸጣል
#የቤቱ_አሰራር:
√ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
√ ኪችን እና ሁለት መኝታ የተከፈለ
√ በረንዳው ተቀላቅሎ የተሰራ
√ ለሁሉም ክፍል በር የተገጠመለት
√ በጣም ሰፊ ሳሎን
√ በጣም ቆንጆ ቤት
√ አሪፍ ቦታ ላይ ያለ
√ ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር
#0913587955-bly
ይደውሉ
√ ባለ2 መኝታ ተደርጎ የተሰራ
√ የቤቱ ስፋት: 37 ካሬ
√ ዋጋ: 2.8 ሚሊዮን
√ አድራሻ: የካ አባዶ ኮንደሚንየም
√ ወለል: መሬት ላይ
√ በባንክ ይሸጣል
#የቤቱ_አሰራር:
√ መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
√ ኪችን እና ሁለት መኝታ የተከፈለ
√ በረንዳው ተቀላቅሎ የተሰራ
√ ለሁሉም ክፍል በር የተገጠመለት
√ በጣም ሰፊ ሳሎን
√ በጣም ቆንጆ ቤት
√ አሪፍ ቦታ ላይ ያለ
√ ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥር
#0913587955-bly
ይደውሉ