Condominuim Market in Addis Ababa
3.63K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
አስቸኳይ አፓርታማ ሸያጭ
ቦታ ሰሚት 72
ስፋት 115 ካሬ
ሳሎን ።።።።1
ምኝታ።።።።3
ኪችን ።።።።1
ባዝ ሩም።።።2
ተጨማሪ ሱቅ ያለው
ግራውንድ ፍሎር
ለቢዝነስም ለመኖርያም የሚሆን
በወር ከ30 ሺ በላይ የሚከራይ
ዋጋ 9.2 ሚሊዮን ትንሽ ድርድር አለው 0913587955- tom
😁1
#ባለ2 #መኝታ #ኮንደምንየም #ሽያጭ
√ አድራሻ: የካ አባዶ ኮንደምንየም
√ የቤቱ ስፋት: 78 ካሬ
√ ዋጋ: 5 ሚሊዮን
√ ወለል: 2ኛ ፎቅ
√ የህንጻው አይነት G+4
#የቤቱ_አሰራር:
- መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
- ፍሬም ቻክ ኮርኒስ አሪፍ የተሰራ
- ጽድት ያለ ቁም ሳጥን እና
- ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት
- ዘመናዊ ኪችን (Open Kitchen)
- መታጠቢያ ቤት በአዲስ የተሰራ
- ቤቱ ጥንቅቅ ብሎ
- በኦርጅናል እቃ በጥሩ አጨራረስ
- የተሰራ ቆንጆ ቤት
- ፎቶው ትክክለኛ የቤቱ ነው
- ቤቱን ለማየትና ተጨማሪ መረጃ
0913587955- belay
www.condoaddis.com
#Studio for sale

Around CMC civil service safeway supermarket

ategeb asphalt dar lay

2nd floor
Size:- 25 sqm
Toilet and kitchen yalew

be partition bedroom yeteseralet rent 9000

Price:-2,350,000 bank yichalal
0913587955
#Summit condominium for sale
Studio for sale

4th floor #ስቱዲዮ
Size:- 30 sqm

well furnished

Price:- Birr 2.5 million
call 0913587955
በውክልና መስተናገድ ማሻሻያ ተደረገበት

በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ አካል ጉዳተኛ የሆኑ ዜጐች በህመም ምክንያት መንቀሳቀስ ለማይችሉ በልዩ ሁኔታ በውክልና እንዲስተናገዱ ተፈቅዷል

የመሬት አገልግሎት በውክልና የሚሰጥበትን አግባብ ከዚህ በፊት በአዲስ አበባ በተለያየ መንገድ እየተፈፀመ ያለውን ህገ ወጥ የቤትና ተያያዥ ሽያጭ ለመቆጣጠርና ስርአት ለማስያዝ ከመስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ማንኛውም መሬትና መሬት ነክ አገልግሎቶች የይዞታው ባለቤት በአካል ሳይቀርብ በውክልና እንዳይሰጥ በቁጥር አከዕ/03 04:110 በ01:5 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ መታገዱ ይታወታል።

ሆኖም በቀጣይ ህገ ወጥነትን በአሰራር ለመዘጋት የተጀመረው ሥራ እስኪጠናቀቅ ድረስ ህጋዊ ሆነው ውክልና መስጠት የግድ የሆነባቸው በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ አካል ጉዳተኛ የሆኑ ዜጐች በህመም ምክንያት መንቀሳቀስ ባለመቻላቸው በአካል መገኘት የማይችሉ ዜጐች የመስተንግዶ ጥያቄአቸውን ለመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቅርበው ህጋዊነታቸው እየተረጋገጠ በልዩ ሁኔታ በውክልና እንዲስተናገዱ መመሪያ ተላልፏል።
የኮንዶሚኒየም ሽያጭ ቦሌ አራብሳ
==========================
ደረጃ ።።።። 7ኛ
ስፋት ።።።።።84 ካሬ
ምኝታ።።።።።2
ሳሎን።።።።።።1
ኪችን ።።።።1
ሻወር ሽንት ቤት።።1
ለትራንስፖርት ምቹ  አስፓልት ዳር
ዲጅታል ካርታ የያዝ (በቀጥታ ስም ማዞር ይቻላል )
እዳ የለበትም
ዋጋ።።።።4.2 ሚልዮን በካሽ (ውስን ድርድር ይኖረዋል)
(ገዢ ብቻ ይደውል)

  ☎️ 0913587955
የካ አባዶ #ባለ 3 መኝታ
የሚሸጥ

ስፋት 94 ካሬ
መኝታ ባለ 3
ፎቅ 3ኛ ላይ

ፕሮጀክት 14

ዋጋ 5.8 ሚልየን
ይደውሉ 0913587955
በጣም አስቸኳይ ሽያጭ
አያት ጣፎ ኮንዶሚንየም

ካሬ 45 ሜ
ፎቅ 4ኛ
ባለ 1 መኝታ

ዋጋ ብር 3.2 ሚልየን
#ካሽ

ስልክ 0913587955