Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
ቦሌ ቡልቡላ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ምርጥ አስፓልት ዳር፣

ስፋት መጠን 64 ካሬ

ባለ አንድ መኝታ

ቆንጆ የሆነ ቪው ያለው፣ የጠዋት ፀሀይ መውጫ ጋር

አራተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ለጊዜው ሊፍት የለውም ግን ፕሮሰስ ላይ ያለ

በጣም ጠንካራ ኮሚቴ ያለው ጠበቅ ካለ ጥበቃ ጋር

ኪችኑ፣ መታጠቢያ ቤቱ፣ መኝታ ቤቱ ሁሉንም ኳሊቲ ባላቸው ነገር ተሟልቶላቸው የተሰራ 

በሁሉም አቅጣጫ ለትራንስፓርት በጣም ምቹ፣ ለቦሌ ኤርፖርት በቅርብ ርቀት የሚገኝ

ዋጋ ብር 4,400,000

ለባንክ አይሆንም

ገዢ ብቻ ይደውል
09 13 58 79 55
ለተጨማሪ👉 https://wp.condoaddis.com/1060-2/
አስቸኳይ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም
📍ገርጂ ቁጥር አንድ መብራት ሀይል
📐63 ካሬ
🔅 ባለ ሁለት መኝታ
💰ዋጋ 5,500,000 birr
💥 የቤቱ ይዞታ በአሪፍ የተያዘ
💥ሁለተኛ ላይ
💥በካሽም በባንክም
💥አሪፍ ኮምፓውንድ ያለው የልጆች መጫወቻ ጭምር
💥 17000 ድረስ የሚከራይ

በፈለጉት ሰአት እና ቀን መጠው ማየት ይችላሉ
☎️0913587955
ኮሚሽን 2%
👍1
📍Jemo 2 condominium for sale
📐Bedroom:- 2
💥 Size:- 72 sqm
💥 Floor:- 4th
💥for cash also bank possible
💰 Price:- Birr 3,700,000
☎️ 0913587955 for more 👉 https://wp.condoaddis.com/jemo-2-condominium-for-sale/
አስቸኳይ ሸያጭ ሰንሻይን አፓርታማ

የቤቱ አይነት አፓርታማ ባለ 2 ምኝታ
ቦታ ሃያት ሰንሻይን አካባቢ
ስፋት.. …117 ካሬ

ምኝታ.. ….2
ሳሎን.. …..1
ኪችን.. ……1
ሻወር ሽንት ቤት..2
ደረጃ.. ……3ኛ
ዋጋ…….6 ሚሊዮን
ኮሚሽን 2%

0913587955 for more👉 https://bit.ly/3JXMaK2
በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ወሰን ማካለል ላይ ውይይት ተካሄደ

በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን ማካለልን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች የተደረሰ ስምምነት ላይ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ።

ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተካሄደው።

ከአዲስ አበባ ከተማና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የተውጣጡ የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች፣ አባገዳዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎችና የነዋሪዎች ተወካዮች በመድረኩ መሳተፋቸውን በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በውይይቱ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ በአዲስ አበባና በፊንፊኔ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል ያለውን የአስተዳደር ወሰን ጉዳይ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት በትጋትና በቁርጠኝነት፣ ከሕዝባችን ጋር ስንሠራበትና ስንመክርበት ቆይተን በስኬት አጠናቀናል ብለዋል፡፡

በጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ ተዋቅሮ ሲሠራበት የቆየውና ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ሲመከርበት የቆየው የአስተዳደራዊ ወሰን ጉዳይ÷ በሕገ መንግስትና በአዲስ አበባ ከተማ ቻርተር መሰረት የወሰን ጉዳይ በሁለቱ አስተዳደር አካላት ይፈታሉ ብሎ በሚያስቀምጠው መሰረት ስምምነት ላይ መደረሱን ነው የገለጹት፡፡

በዚህ ታሪካዊ ውሳኔ የኦሮሚያ ክልል በሚያስተዳድርበት፣ አዲስ አበባም ስታስተዳድርበት በነበረው ቦታ እንድትቀጥል የተስማማን ሲሆን÷ በኦሮሚያ የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን ውስጥ በመግባት በርቀት በአዲስ አበባ የተገነቡ ኮንዶሚኒየሞች ለአብነትም ኮየፈጨ፣ ቱሉዲምቱ በከፊልና ጀሞ ቁጥር ሁለት የሚገኙበትን ወደ ኦሮሚያ ልዩ ዞን እንዲካለሉ ተደርጓል ብለዋል፡፡

የኦሮሚያ ክልል የገነባውን የቆጣሪ ኮንዶሚኒየም ወይም ለቡ አካባቢ ከፉሪ ሃናና የኦሮሚያ ኮንዶሚኒየሞች ጨምሮ እስከ ቀርሳ ወንዝ ያለውን ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዲካለሉ ስምምነት ላይ መደረሱን ነው ያስረዱት።

ከዚያ ውጪ ሁሉም ባለበት ቦታ እንዲያስተዳድር ታሪካዊ ስምምነት ላይ መደረሱን ጠቁመው፥ ውሳኔው ከግብ እንዲደርስ የሁሉም አስተዋፅዖ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

ይህ የአስተዳደር ወሰን በሚነካባቸው አካባቢዎች፥ በአካባቢዎቹ የትኛውም አይነት መንግስታዊ አገልግሎት እንደማይቋጥ፣ የአገልግሎትና የፀጥታ ሥራዎች በሁለቱም ወገን በጋራ በተጠናከረ ሁኔታ እንደሚሠራ፣ በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች እንደማይቆሙ እና ይልቁንም በፍጥነት የሚጠናቀቁበት ሁኔታ ልዩ ክትትል እንደሚደረግ አረጋግጠዋል፡፡

እንዲሁም የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱና የተማሪዎች የቋንቋ ጉዳይ በነበረበት እንደሚቀጥል እና የሚሰጡ መንግስታዊ አገልግሎቶች ላይ ቋንቋ ምንም አይነት ተፅእኖ እንዳያሳርፍ እንደሚደረግም ነው የገለጹት፡፡

የውይይቱ ዋና ዓላማ፥ የተደረሰው ስምምነት የሕዝቦችን አንድነትና አብሮ ማደግን በሚያጠናክርና ዘለቂ መፍትሔ በሚሰጥ መልኩ እንዲተገበር ለማድረግ መሆኑ ተመልክቷል።

በሕዝባዊ መድረኩ ጥናትን መሰረት አድርጎ ስምምነት የተደረሰበት የአስተዳደራዊ ወሰኑ አከላለል ለተሳታፊዎች ቀርቧል።

ጥናቱንና የጥናቱን መነሻ አድርጎ የተደረሰው ውሳኔ ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎ የወደፊት የአተገባበር አቅጣጫም ተቀምጧል።

በአዲስ አበባ እና በፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን መካከል የአስተዳደር ወሰን የማካለል ስራ መዘግየቱ ነዋሪው ማግኘት የሚገባውን አስተዳደራዊ አገልግሎት አሳጥቶ ቆይቷል።

ይህም በመሆኑ ቅሬታ የተሰማቸው ነዋሪዎች መንግስት የአስተዳደር ወሰኑን በፍጥነት እንዲያካልል ሲጠይቁ ነበር።

FBC
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ወሰን ማካለል ላይ ውይይት ተካሄደ በአዲስ አበባ ከተማ እና የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የአስተዳደር ወሰን ማካለልን በተመለከተ በሁለቱ ወገኖች የተደረሰ ስምምነት ላይ የሕዝብ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ…»
ኖህ ሪልስቴት አፓርታማ ሽያጭ

ቦታ ፊጋ ኖህ ሪል እስቴት
ምኝታ.. .ባለ 2
ሳሎን.. …1
ኪችን…….1
ሻወር ሽንት ቤት…1
ስፋት.. ..73 ካሬ
ደረጃ.. ..4ኛ
ዋጋ….5.3 ሚሊዮን
ፊንሽንጉ ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ
ኮሚሽን 2%
0913587955

ለተጨማሪ👇
https://bit.ly/3pqdYxe
Studio Condominium For Sale Gofa Mebrat

Size:- 24 Sqm
4th Floor
Close to the gate
Has Monthly Rental Income

Price:- Birr 1,900,000

Call 0913587955

For more👇
https://wp.condoaddis.com/studio-condominium-for-sale-gofa-mebrat/?amp=1
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ አራብሳ

ባለ 3 መኝታ

ስፋት:- 117 ካሬ ሜትር

2ኛ ፎቅ

የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው

ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ

አዲስ መንደር 100 %የተከፈለ ካርታ የያዘ

የልማት ተነሺ

መሸጫ ዋጋ 2,000,000 ብር

ስልክ 0913587955

ለበለጠ መረጃ👇
https://wp.condoaddis.com/bole-arabsa-for-sale/?amp=1