Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
ባለ 2 መኝታ
ዋጋ ብር 3,250,000

ለተጨማሪ 👇👇
https://bit.ly/3c8ZtdV
Forwarded from Fidel shoes-ፊደል ጫማ (ሱ_ራ_ፌ_ል)
♦️N E W A R R I V A L ♦️
ቁጥር/size- 39-43

💰ዋጋ/price- 1799 ብር

🔆ኮድ/code- 29

📱ስልክ/phone-0945355454
-0939153013
📍ሀያሁለት ቦሌ ታክሲ መያዣ
#Breakingnews
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 1 ቀን 2014 ያወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ መደረጉን አስታወቀ፡፡
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ሀምሌ 6 ቀን 2014 ዓ.ም
የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ለሚዲያ በሰጡት መግለጫ ባሳለፍነው ሐምሌ 1 ቀን 2014 የወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የተለያዪ የማጭበርበር ድርጊት ግኝቶች ስለተገኙበት ውድቅ መደረጉን የገለፁ ሲሆን በቅርቡ ዕጣው በድጋሜ እንዲወጣ እንደሚደረግም አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ👇
www.condoaddis.com
አራበሳ ኮንደሚንየም
አስቸኳይ የሚሸጥ

ባለ 3 መኝታ
7ኛ ፎቅ ላይ
ስፋት: 113

አስፓልት ዳር ለትራንስፓርት ምቹ
ሙሉ ሲራሚክ እና ኪችን ካብኔት ያለው

2 Bathrooms and
2 Toilets

10,000 የተከራየ
Digtal kareta
For Banks and Cash Buyers

ዋጋ 5.550 ሚሊዮን
ውስን ድርድር አለው

ስልክ: 0913587955
የኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በከተማ አስተዳደሩ በ20/80 ፕሮግራም በቦሌ ቡልቡላ በለሚ ኩራ፣ በአራዳ፣ በአቃቂ ቃሊቲ እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተሞች ያስገነባቸውን 2,667 ኮንዶሚኒየም የንግድ ቤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

ኮርፖሬሽኑ ለሽያጭ ያቀረባቸውን የንግድ ቤቶች በጨረታ ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ወይም ድርጅት የጨረታ ሰነዱን ከሃምሌ 11 እስከ ነሃሴ 04/2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት 21 (ሃያ አንድ) የስራ ቀናት፣ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡10 እስከ 10፡30 እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡30 እስከ 6፡00 ድረስ የማይመለስ 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ) ብር በመክፈል ሰነዱን ከሚከተሉት አድራሻዎች መግዛት ይችላል። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በገባው ውል

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ሥፍራዎች መሰረት የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው በ9 (ዘጠኝ) የተለያዩ የኮሜርሻል ኖሚኒስ ቅርንጫፎች ሲሆን አድራሻቸው እንደሚከተለው ተዘርዝሯል፡፡

✓ የጨረታ ማጠናቀቂያ ቀን፦ ነሃሴ 04/2014 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡

የጨረታ መክፈቻ ቀን፡- ከነሃሴ 05/2014 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 17/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ፕሮግራም መሰረት ይሆናል፡፡

✓ ማሳሰቢያ፡- ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶቸ ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን

ስልክ ቁጥር
0111-55-98-61

ማንበብ ይቀጥሉ👇👇
https://bit.ly/3oB73AN