Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2
Download Telegram
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲገነቡ ቆይተው ለዕጣ የቀረቡ ቤቶች የሚገኙባቸው ሳይቶች፣ የ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም አያት 2፤ ቦሌ በሻሌ፤ ቡልቡላ ሎት 2 ሲሆኑ በ20/80 ቤት ልማት ፕሮግራም ደግሞ በረከት፤ቦሌ አራብሳ (ሳይት 3፤5፤6)፤ ወታደር፤የካ ጣፎ፤ ጀሞ ጋራ፤ ጎሮ ስላሴ፤ፉሪ ሃና እና ፋኑኤል ናቸው፡፡

www.condoaddis.com
#Breakingnews
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው እለት ለ25,491 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ አስተላለፈ!!

የከተማ አስተዳደሩ ሲያስገነባቸው የነበራቸውን ቤቶች የነበረባቸውን የመሰረተ ልማትና የጥራት ችግሮች በመቅረፍ ሌት ተቀን በመረባረብ ለዛሬ እጣ ካበቃቸው በ40/60 ለ3ኛ ጊዜ እና በ20/80 14ኛ ጊዜ በድምሩ 25,491 ቤቶችን ለተጠቃሚዎች በዛሬው እለት በይፋዊ ስነስርዓት ለቆጣቢዎች አስተላልፏል፡፡
ከባንክ በተገኘው መረጃ መሠረት በእጣ ማውጣቱ ሂደት በተወዳዳሪነት የቀረቡት በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም 27,195 እና 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም 52,599 በአጠቃላይ 79,794 ተመዝጋቢዎች ናቸው፡፡
የእጣ ማውጣቱን ስነስርዓት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤና ሌሎች አመራሮች ገለልተኛ ታዛቢዎች የተመዝጋቢዎች ተወካዮች እና የቴክኒክ ባለሙያዎች በተገኙበት በይፋዊ የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ሲሆን በተለይም በዕጣ አወጣት ስነስርዓቱ በልዩ ሁኔታ የቅድሚያ ተጠቃሚ የሚሆኑ ዜጎችን በአግባቡ የሚለይበትን አግባብ ጭምር ሂደቱን በማብራራት እና በቀጥታ ስርጭት በማከናወን በግልፅነት ተከናውኗል፡፡
እጣ የወጣላቸውንም ስም ዝርዝር ማመሳከር ይቻል ዘንድ እስከመጨረሻው በእጣ የተካተቱትን ሰዎች ስም ዝርዝር ታዛቢዎች ባሉበት ሁኔታ በይፋ ታትሞ ታዛቢዎች በእያንዳንዱ ወረቀት ላይ እንዲፈርሙና ማህተም ተደርጎባቸው የሚቀመጡ ይሆናሉ፡፡
በዚህ አጋጣሚ ለባለእድለኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን!!

ለተጨማሪ👇
https://bit.ly/3AvRJgd
ዛሬ እጣ ከወጣላቸው ባለድለኛች መካከል ጀባ እንበላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Https://www.condoaddis.com
Https://www.condoaddis.com
Https://www.condoaddis.com

ተጨማሪ ባለድለኞችን ለማየት ቴሌግራማችንን join ያድርጉ
https://t.me/condoaddis
https://t.me/condoaddis
https://t.me/condoaddis
የ20/80 እና 40/60 ኮንዶሚንየም አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር በቅርብ ሰዓታት እንለቃለን::

ይህን ይጫኑ 👇
Https://www.condoaddis.com

ድረ ገፃችንን ይከታተሉ

እንዳማራጭ የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ መከታተል ይችላሉ

Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
Https://t.me/condoaddis
የ20/80 ባለ ሶስት መኝታ ቤት ተመዝጋቢዎች በእጣው ያልተካተቱት ለምንድን ነዉ?

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሲያስገነባቸው የቆየዉን የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ የማዉጣት ስነስርዓት ትላንት አካሂዷል።
ይሁን እንጂ በ20/80 ፕሮግራም ባለ ሶስት መኝታ ቤት የ1997 ተመዝጋቢዎች በእጣዉ ያለመካተት በርካቶች ዘንድ ብዥታን የፈጠረ መሆኑን ተመልክተናል። በርካታ ስለጉዳዩ መረጃ ጠይቃችሁናል።

ይህም የሆነበት ምክንያት. . .

ማንበብ ይቀጥሉ👇👇
https://bit.ly/3bPbSn1
ዕጣ የወጣባቸው የ40/60 እና 20/80 ሙሉ መረጃ

40/60 እና 20/80 ዕጣ የወጣባቸው ቤቶች የሚገኙባቸው ሳይቶች፣ የቤት ዓይነትና ብዛት . . .


ማንበብ ይቀጥሉ👇👇
https://bit.ly/3c50yn5
የ1997 የ20/80 ባለሶስት መኝታ የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ

የ14ኛ ዙር እጣ ከወጣ ቦሀላ የ1997ዓም በ20/80 ባለሶስት መኝታ ተመዝጋቢዎች ከባንክ በተገኘው መረጃ መሰረት ከ1997 ተመዝጋቢዎች መሃከል ጥቂት ሰዎች በአግባቡ እየቆጠቡ ያሉና ብቁ የሆኑ የ20/80 ተመዝጋቢዎችን መሆናቸውን ማረጋገጥ ተችሏል። ስለሆነም የ1997 ተመዝጋቢ ሆናችሁ ባለሶስት መኝታ ቤቶች በአግባቡ የቆጠባችሁ አስተዳደሩ በሚያወጣው ፕሮግራም በልዩ ሁኔታ የምትስተናገዱ መሆኑን አስተዳደሩ አስታውቋል።

__________________________
እዚህ የምናቀርባቸውን መረጃዎች በአማራጭነት በድረ ገፃን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
👇👇👇👇👇
https://www.condoaddis.com