Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
Br. 1,700,000 slightly negotiable

Excellent quality house in the beutiful town of Ambo

Area:- 200m2
Bedroom: 2
2 service room
2 bath room
1 kitchen
Seramic floor in whole including the compound
with extra garden
@condoaddis
አዲስ መረጃ
ተቋርጦ የነበረው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሥም ማዘዋወር በከፊል ተጀመረ!
@condoaddis
የአዲስ አባባ ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ይዞታ ማረጋገጫ በመዝገብ ተመዝግበው የነበሩ ቤቶችን በዘመናዊ መልክ በመረጃ ቋት ለመመዝገብ ከታኅሳስ 6/2012 ጀምሮ አቋርጦት የነበረውን ሥም ማዘዋወርን ጨምሮ ሌሎችከይዞታ ባለቤትነት ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን መጀመሩን አስታወቀ።
@condoaddis
የጋራ መኖሪያ ቤቶች አመዘጋገብ ስርዓት በወረቀት በመመዝገብ የይዞታ ማረጋገጫ ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ እስከ አሁን የተመዘገቡትን የጋራ መኖሪያ ቤት፣ ሪል ስቴቶች እና የቀበሌ ቤቶችን የይዞታ መረጃዎች ወደ ዘመናዊ መረጃ ቋት ለመገልበጥ ከታኅሳስ 6 ጀምሮ በዘመቻ ሲሠራ መቆየቱ ተገልጿል።
@condoaddis
ዛሬ 2:30 ላይ ፋናን ተከታተሉ የ40/60 ቁልፍ መቼ እንደሚሠጡ የሚጠቁም ነገር አለ ::
የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ከእዳ ነጻ ካርታ ያለው
በጎተራ ኮንዶሚንየም
 መኝታ ቤት--ባለ 3
ወለል--1ኛ ፎቅ
 የቤቱ ስፋት--76 ካሬ
ባኞ ቤት--1
ቤቱ የሚገኘው---------ጎተራ ኮንዶሚንየም
ዋጋ--2.8 ሚሊዮን ብር ( ድርድር አለው)
እዳ ነጻ: ካርታ ያለው ::
Br. 1,600,000

የሚሸጥ ኮንዶሚንየም በጎተራ ኮንዶሚንየም  መኝታ ቤት--ባለ 1
ወለል--1ኛ ፎቅ
 የቤቱ ስፋት--40 ካሬ
ባኞ ቤት--1
 ቤቱ የሚገኘው------ጎተራ ኮንዶሚንየም
ዋጋ--1.6 ሚሊዮን ብር
Br 1,200,000

52 Sqm Condominium For Sale

 Location Addis Ababa Ayat

Description

Location: Ayat
2nd floor 2ኛ ፎቅ
Open Kitchen with cabinet
Care: 52 sqm 52ሜ2
Perfect finishing work , fully ceramic floor and Gypsum
5 ዓመት የሞላው/ካርታ ስም ማዞር የሚቻል
Price: ብር 1,200,000 ድርድር አለው
Br 1,850,000

72 Sqm Condominium For Sale @ Summit

 Addis Ababa Summit condominium

Location: Summit
Ground floor
Care: 72 sqm/kare
2 bedroom
Perfect finishing work
5 amet yemolaw/Carta mazor yichlal
Price: negotiable
Channel name was changed to «Condominuim Sale, Buy or Rent Addis Ababa»
Br 1,150,000

One Bedroom Condominium For Sale @ Jemo 1 Addis Ababa

One bedroom
One saloon
One bathroom
One Neat kitchen