Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚንየም መገናኛ ሳይት
* ባለ 2 መኝታ
* ስፋት 87 ካሬ
* 4ኛ ፎቅ
* ዕዳ ብር 350,000 በ12 ዓመት ሚከፈል
* የመሸጫ ዋጋ ለእጅ 1,450,000
ከመጠነኛ ድርድር ጋር
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ! Happy Ephiphany to all Christians!
Br. 1,700,000 slightly negotiable

Excellent quality house in the beutiful town of Ambo

Area:- 200m2
Bedroom: 2
2 service room
2 bath room
1 kitchen
Seramic floor in whole including the compound
with extra garden
@condoaddis
አዲስ መረጃ
ተቋርጦ የነበረው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሥም ማዘዋወር በከፊል ተጀመረ!
@condoaddis
የአዲስ አባባ ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ይዞታ ማረጋገጫ በመዝገብ ተመዝግበው የነበሩ ቤቶችን በዘመናዊ መልክ በመረጃ ቋት ለመመዝገብ ከታኅሳስ 6/2012 ጀምሮ አቋርጦት የነበረውን ሥም ማዘዋወርን ጨምሮ ሌሎችከይዞታ ባለቤትነት ጋር የተያያዙ አገልግሎቶችን መጀመሩን አስታወቀ።
@condoaddis
የጋራ መኖሪያ ቤቶች አመዘጋገብ ስርዓት በወረቀት በመመዝገብ የይዞታ ማረጋገጫ ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ እስከ አሁን የተመዘገቡትን የጋራ መኖሪያ ቤት፣ ሪል ስቴቶች እና የቀበሌ ቤቶችን የይዞታ መረጃዎች ወደ ዘመናዊ መረጃ ቋት ለመገልበጥ ከታኅሳስ 6 ጀምሮ በዘመቻ ሲሠራ መቆየቱ ተገልጿል።
@condoaddis