Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ኮዬ ፌጬ ባለ 3 የሚሸጥ አስቸኮይ
https://www.condoaddis.com/2022/03/3_12.html
አፓርታማ ሽያጭ/Appartment for sale in Addis Ababa
https://www.condoaddis.com/2022/03/appartment-for-sale-in-addis-ababa.html
አፓርትመንት ሽያጭ ለቡ ከስር የራሱ ሱቅ ያለው
https://www.condoaddis.com/2022/03/blog-post_17.html
የካ አባዶ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ Yeka
https://www.condoaddis.com/2022/03/yeka.html
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኮንዶሚኒየም ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ የፋይናንስ እጥረት ትልቅ ተግዳሮት እንደሆነበት ኮርፖሬሽኑ ገለጸ
.
እጣ የወጣባቸውን ነባር ግንባታዎችንና እጣ ያልወጣባቸውን ቤቶች ለማጠናቀቅ የፋይናንስ እጥረት ትልቅ ተግዳሮት እንደሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡
በ14ኛው ዙር ከ59ሺ በላይ ቤቶችን ለማውጣት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ ኮርፖሬሽኑ እጣ የወጣባቸውን ነባር ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ እያከናወነ ካለው ሥራ በተጨማሪም እጣ ያልወጣባቸውን የንግድ ሱቆችን ጨምሮ ከ59 ሺ 284 ቤቶችን ለማጠናቀቅ እና በ14ኛ ዙር አዲስ እጣ ለማውጣት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ ቢሆንም የፋይናንስ እጥረት ትልቅ ተግዳሮት ሆኖበታል፡፡
.
ኮርፖሬሽኑ እያደረገ ባለው ከፍተኛ ርብርብም በ13ኛው ዙር 20/80 እና የ40/60 እንዲሁም የልማት ተነሺዎችን ጨምሮ ቤት ደርሷቸው ቁልፍ ያልተረከቡትን 68 ሺ 490 ቤቶችን የማጠናቀቂያ ሥራዎችን በመሥራት የግንባታ ሥራቸውን ከ98 በመቶ በላይ በማድረስ ለነዋሪዎች ቁልፋቸውን ለማስረከብ የ100 ቀናት እቅድ ውስጥ አስገብቶ ሰርቷል፡፡
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «Mekanisa Qore Condominium for sale nsl https://www.condoaddis.com/2022/03/mekanisa-qore-condominium-for-sale-nsl.html»
ለማህበር ቤት ለተመዘገቡ news
https://www.condoaddis.com/2022/03/news.html
ለማህበር ቤት ለተመዘገቡ news
https://www.condoaddis.com/2022/03/news.html
ለፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ3ተኛ ዙር የንግድ/ድርጅት ቤቶች ኪራይ ጨረታ ተጫራቾች
https://www.condoaddis.com/2022/03/3_25.html