Condominuim Market in Addis Ababa
3.63K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
በማኅበር ቤት ለመገንባት የተመዘገቡ መረጃቸው በአጭር ጊዜ ተጣርቶ ሊደራጁ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በመጋቢት ወር 2013 ዓ.ም. በማኅበር ተደራጅተው የጋራ መኖሪያ ቤት ለመገንባት እንዲችሉ የመዘገባቸው 12,611 ተመዝጋቢዎች፣ መረጃቸው ተጣርቶ በአጭር ጊዜ እንደሚደራጁና ቀሪ ሥራዎች እንደሚጀመሩ አስታወቀ፡፡

ቢሮው ከዚህ በፊት በበይነ መረብ የመዘገባቸው . . .

ማንበብ ይቀጥሉ👇
bit.ly/newsnews4
ስቱዲዮ በሜክሲኮ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ ld
https://www.condoaddis.com/2022/03/ld.html
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://www.condoaddis.com/2022/03/lideta-condominium-for-sale-ld.html»
Ayat Condominium for sale

Location around Ayat menafesha
Bedroom:- Studio 

32.42 sq area
4th floor
beautiful green area 
Price 1,250,000


Call 0913587955
የ3ኛ ዙር የንግድ ቤቶች ኪራይ ጨረታ ተጫራቾች
*****
የቅርንጫፍ ሦስት ቤቶች ኪራይ ጨረታ አከፋፈት ሥነ ስር0ት ለመከታተል፦
- በ Zoom Aplication
Id : 83742382556
Passcode : VX7By1
በማስገባት ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሰውቃለን። አዲስ መከታታያ
- በ Zoom Aplication
Id : 86912181440
Passcode:9dMTYd
በማስገባት ከዚህ ሰዓት ጀምሮ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሰውቃለን።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

ለተጨማሪ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2022/03/3.html
🔱 Urgently‼️
በካሽ በቅናሽ የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ያለው ያሳውቀን inbox @natang2📫
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «🔱 Urgently‼️ በካሽ በቅናሽ የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ያለው ያሳውቀን inbox @natang2📫»
ለንግድ ወይም ለመኖሪያ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም
https://www.condoaddis.com/2022/03/blog-post_9.html