Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
ለኮዬ ፈጬ ፕሮጀክት 16 ባለእድለኞች


wwww.condoaddis.com
#Gerji
Condominium for sale at Gerji
Mebrat Haile
Bedroom:- 1
Floor:- 1st
Size:- 42 sqm
Rented Birr 8,000

for more 👇👇
bit.ly/Gerjicondo1
ተወስኖ የነበረው የመሬት ነክ አገልግሎት እግድ ተነሳ
(ኤፍ ቢ ሲ) እንደዘገበው በመዲናዋ አስተዳደር በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው የመሬት ነክ አገልግልግሎት. . .
👉 bit.ly/Breakingcondo
#Gerji
Condominium for sale
Gerji Mebrat Hail

Bedroom:- 2
Siz:- 82 sqm
Floor:- 2nd

for more👇👇
bit.ly/Gerjicondo2
ዕጣ የወጣባቸው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይጠናቀቁ ለማስተላለፍ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ::


የማጠናቀቂያ ዋጋቸው 19 ቢሊዮን ብር የሚገመትና የግንባታ ደረጃቸው በአማካይ 87 በመቶ የደረሰ፣ ከ29 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን. . .

ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇
bit.ly/newsnews2
ለክቡራን የተቋማችን ተገልጋዮች በሙሉ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ከሚሰጣቸው በርካታ የአገልግሎት አይነቶች ውስጥ የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭም ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑ ክቡራን ተገልጋዮቻችን አገልግሎቱ እስኪጀመር በትዕግስት እንድትጠባበቁን ባልነው መሠረት ይህንን ተግባራዊ በማድረጋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን ከሰኞ ጥር 23 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተቋረጡትን አገልግሎቶች መስጠት የምንጀምር መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት ከዚህ ቀደም በተለመደው አግባብ በተቋሙ አሰራር መሠረት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት እና የተቋሙን ድረ-ገጽ www.dars.gov.et በመጠቀም ተቋሙ ባዘጋጀው የኦንላይን አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም በመሙላትና ሲስተሙ የሚሰጠውን የጉዳይ መከታተያ ቁጥር በመያዝ በተቋሙ በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻል መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን፡፡

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት
www.condoaddis.com
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://www.condoaddis.com

ዕጣ ያልወጣባቸው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይጠናቀቁ ለማስተላለፍ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ
.
የማጠናቀቂያ ዋጋቸው 19 ቢሊዮን ብር የሚገመትና የግንባታ ደረጃቸው በአማካይ 87 በመቶ የደረሰ፣ ከ29 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን፣ ባሉበት ሁኔታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የሚስችል የዳሰሳ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ታወቀ፡፡

ግንባታቸው ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ በ10/90፣ በ20/80፣ እንዲሁም በ40/60 የቤቶች መርሐ ግብር ሲገነቡ የቆዩና ግንባታቸው ሙሉ ለሙሉ ያልተጠናቀቀ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ፣ እንዲሁም ዕጣ ወጥቶባቸው ያልተላላፉ በአጠቃላይ 139,000 ቤቶች እንደሚገኙ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ሔኖስ ወርቁ አስታውቀዋል፡፡
የኮንዶሚንየም ሽያጭና ስም ዝውውር ተጀመረ news
https://www.condoaddis.com/2022/01/news.html
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «የኮንዶሚንየም ሽያጭና ስም ዝውውር ተጀመረ news https://www.condoaddis.com/2022/01/news.html»
40/60 Condominium for sale
Ayat 2 site 4

Bedroom:- 2 
Size:- 86 sqm 
Floor:- 9th 

For more👇👇
bit.ly/Ayatcondo
ለ20/80 እና 40/60 ባለዕጣዎች ማስጠንቀቂያ ተሰጠ!!

ይህ ዓይነቱ ማስጠንቀቂያ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ ባለባቸው እንደ ኮዬ ፈጬ፣ መሪ ሎቄና አያት ለመሳሰሉ 15 ሳይቶች እንደተሰጠ . . .
ማንበብ ይቀጥሉ👇👇
bit.ly/newsnews3
Condominium for sale in Addis Ababa
Kality Woreda 09

Bedroom:- 3
Size:-  112 sqm
Floor:- 6 th

bit.ly/kalitycondo
👍1
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «Condominium for sale in Addis Ababa Kality Woreda 09 Bedroom:- 3 Size:-  112 sqm Floor:- 6 th bit.ly/kalitycondo»