Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
#EBC
የ40/60 ቤቶች ዕጣ እድለኞች ቅሬታ 

የEBC ዜና ሪፖርትን ከታች ይመልከቱ::
👇👇👇👇👇
shorturl.at/hETZ3
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «#EBC የ40/60 ቤቶች ዕጣ እድለኞች ቅሬታ  የEBC ዜና ሪፖርትን ከታች ይመልከቱ:: 👇👇👇👇👇 shorturl.at/hETZ3»
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (G Y)
Gelan Condominium for sale
Bedroom: 2
Area: 52 sqm
Floor: 1 . For more info 👇👇👇 https://bit.ly/3x5CpDp
በመሪ 40/6 ኮንዶሚንየም ለሽያጭ የቀረቡ
eww.condoaddis.com

ባለ 2 መኝታ
10ኛ ፎቅ
83 ካሬ ሜ ስፋት

ዋጋ ብር 2,300,000


ባለ 3 መኝታ
6ኛ ፎቅ
108 ካሬ ሜ ስፋት

ዋጋ ብር 2,800,000


ባለ 3 መኝታ
8ኛ ፎቅ
108 ካሬ ሜ ስፋት

ዋጋ ብር 2,800,000

ባለ 3 መኝታ
9ኛ ፎቅ
108 ካሬ ሜ ስፋት

ዋጋ ብር 2,650,000

ባለ 3 መኝታ
8ኛ ፎቅ
108 ካሬ ሜ ስፋት

ዋጋ ብር 2,500,000
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (Sami 👌)
jemo 1 Condominim for sale

Area 46 sqm
Floor3
bed room 1

Well furnished
monthly for rent 9000

for more👇👇
bit.ly/Jemojemo
## ጠቃሚ መረጃ ##
#Breaking
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት እና መሬት ነክ አገልግሎት ላይ ጥሎት ከነበረው እገዳ መካከል፣ በኮንዶሚኒየም እና ንግድ ቤቶች ላይ የጣለውን የይዞታ ካርታ ህትመት እገዳን በማንሳት. .

ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇👇
bit.ly/3ftx0hp
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «#Breaking ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት እና መሬት ነክ አገልግሎት ላይ ጥሎት ከነበረው እገዳ መካከል፣ በኮንዶሚኒየም እና ንግድ ቤቶች ላይ የጣለውን የይዞታ ካርታ ህትመት እገዳን በማንሳት. . ማንበብ ይቀጥሉ 👇👇👇 bit.ly/3ftx0hp»
ለኮዬ ፈጬ ፕሮጀክት 16 ባለእድለኞች


wwww.condoaddis.com
#Gerji
Condominium for sale at Gerji
Mebrat Haile
Bedroom:- 1
Floor:- 1st
Size:- 42 sqm
Rented Birr 8,000

for more 👇👇
bit.ly/Gerjicondo1
ተወስኖ የነበረው የመሬት ነክ አገልግሎት እግድ ተነሳ
(ኤፍ ቢ ሲ) እንደዘገበው በመዲናዋ አስተዳደር በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው የመሬት ነክ አገልግልግሎት. . .
👉 bit.ly/Breakingcondo
#Gerji
Condominium for sale
Gerji Mebrat Hail

Bedroom:- 2
Siz:- 82 sqm
Floor:- 2nd

for more👇👇
bit.ly/Gerjicondo2
ዕጣ የወጣባቸው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይጠናቀቁ ለማስተላለፍ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ::


የማጠናቀቂያ ዋጋቸው 19 ቢሊዮን ብር የሚገመትና የግንባታ ደረጃቸው በአማካይ 87 በመቶ የደረሰ፣ ከ29 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን. . .

ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇
bit.ly/newsnews2
ለክቡራን የተቋማችን ተገልጋዮች በሙሉ

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ከሚሰጣቸው በርካታ የአገልግሎት አይነቶች ውስጥ የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭም ሆነ በስጦታ የማስተላለፍ ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑ ክቡራን ተገልጋዮቻችን አገልግሎቱ እስኪጀመር በትዕግስት እንድትጠባበቁን ባልነው መሠረት ይህንን ተግባራዊ በማድረጋችሁ ምስጋናችንን እያቀረብን ከሰኞ ጥር 23 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተቋረጡትን አገልግሎቶች መስጠት የምንጀምር መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘት ከዚህ ቀደም በተለመደው አግባብ በተቋሙ አሰራር መሠረት አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት እና የተቋሙን ድረ-ገጽ www.dars.gov.et በመጠቀም ተቋሙ ባዘጋጀው የኦንላይን አገልግሎት መጠየቂያ ፎርም በመሙላትና ሲስተሙ የሚሰጠውን የጉዳይ መከታተያ ቁጥር በመያዝ በተቋሙ በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት የሚቻል መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን፡፡

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት
www.condoaddis.com
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
https://www.condoaddis.com

ዕጣ ያልወጣባቸው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይጠናቀቁ ለማስተላለፍ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ
.
የማጠናቀቂያ ዋጋቸው 19 ቢሊዮን ብር የሚገመትና የግንባታ ደረጃቸው በአማካይ 87 በመቶ የደረሰ፣ ከ29 ሺሕ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን፣ ባሉበት ሁኔታ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ የሚስችል የዳሰሳ ጥናት እየተካሄደ መሆኑ ታወቀ፡፡

ግንባታቸው ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ በ10/90፣ በ20/80፣ እንዲሁም በ40/60 የቤቶች መርሐ ግብር ሲገነቡ የቆዩና ግንባታቸው ሙሉ ለሙሉ ያልተጠናቀቀ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ፣ እንዲሁም ዕጣ ወጥቶባቸው ያልተላላፉ በአጠቃላይ 139,000 ቤቶች እንደሚገኙ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ደኤታ አቶ ሔኖስ ወርቁ አስታውቀዋል፡፡