Condominuim Market in Addis Ababa
3.61K subscribers
2.35K photos
60 videos
10 files
1.01K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://m.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw»
Forwarded from House market in Addis (G Y)
🏡🏡 የሚከራይ ሙሉ ጊቢ
ገርጂ ኮሪያ አካባቢ አለ
የሚፈልግ +251913587955
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «🏡🏡 የሚከራይ ሙሉ ጊቢ ገርጂ ኮሪያ አካባቢ አለ የሚፈልግ +251913587955»
" በሚቀጥሉት 3 ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራን ነው " - የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን

የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት 3 ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራ መሆኑን ለኢዜአ ገልጿል።

ኮርፖሬሽኑ ዕጣ ወጥቶባቸው ወደ ባለዕድለኞች ያልተላለፉ 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በቀጣይ 3 ወራት ለባለቤቶቹ ለማስተላልፍ እየሰራን ነው ብሏል።

በሌላ በኩል ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው በጀት ዓመት 139 ሺህ ቤቶችን በመገንባት ላይ እንደሆነና ቤቶቹ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።

ከቤቶቹ ግንባታ በተጨማሪ አስፈላጊ መሠረተ ልማቶች እንዲሟላላቸው ከሌሎች ሴክተር መ/ቤቶች ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አሳውቋል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር በበኩሉ ከተማ አስተዳደሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን በሽርክና፣ በመንግሥትና በግል አጋርነት እያስገነባ መሆኑን አሳውቋል።

በመንግስት ከሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ ከ12 ሺ በላይ ዜጎች በማሕበር እንዲደራጁ በማድረግ የቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አማራጭ ለመፍጠርም እየተሰራ መሆኑን የቤቶች ልማት አስተዳደር ገልጿል።

ቤቶቹ ሲገነቡ የገንዘብ ችግር እንዳያጋጥም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑንም ተቋሙ ጠቁሟል።

በአዲስ አበባ ከተማ ከ650 ሺህ በላይ ቤት ፈላጊዎች ተመዝግበው የቤት ባለቤት ለመሆን ገንዘብ እየቆጠቡ መሆኑን የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን መረጃ እንደሚያመለክት ኢዜአ ዘግቧል።
https://bit.ly/31YPNh2
#በአዲስ አበባ ከ143 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እየተገነቡ ነው

በአዲስ አበባ በ40/60 እና በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም በነባር ግንባታ 139 ሺህ 008 ቤቶች እንዲሁም በ2012 በጀት ዓመት የተጀመሩ 4 ሺህ 287 ቤቶች በአጠቃላይ 143 ሺህ 295 ቤቶች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ለተጨማሪ 👇👇
https://bit.ly/3oEqk3X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ20/80 እና 40/60 የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ጉብኝት


በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያጋጠማቸውን የፋይናንስ ችግር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሪት ያስሚን ወሀቢረቢ ተናገሩ፡፡
https://bit.ly/3cvos82
Gelan Condominium for sale
Bedroom: 2
Area: 52 sqm
Floor: 1 . For more info 👇👇👇 https://bit.ly/3x5CpDp
የሚሸጥ  ኮንዶሚንየም
ጎፋ መብራት ሃይል
ባለ 2 መኝታ

ለበለጠ መረጃ
👇👇
https://bit.ly/3xpUkVf
መሪ ሎቄ 40/60 የሚሸጥ

ባለ 2 መኝታ
10ኛ ፎቅ
62 ካሬ ሜ ስፋት

ለበለጠ መረጃ👇👇
https://bit.ly/3E2EX7O
ጎፋ መብራት ሐይል
 ባለ 1 መኝታ
ስፋት 39 ካሬ

 ለበለጠ መረጃ
👇👇 https://bit.ly/3rcNvFy
የሚሸጥ ኮንደምኒየም
የካ አባዶ

ባለ 3 መኝታ ቤት
86 ካ.ሜትር ስፋት

ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://bit.ly/3leEtnE