Condominuim Market in Addis Ababa pinned «ለሽያጭ የቀረቡ ብዛት ያላችው ኮንዶሚንየሞች በአዲስ አበባ #ልደታ #አያት #ጎተራ #ባልደራስ #ሰሚት #ቦሌ ቡልቡላ #ጀሞ #የካ አባዶ #ቱሉ ዲምቱ #ኮየ ፈጬ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://bit.ly/3lg1G9r»
Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (G 2)
ካራ ቆሬ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አጃምባ ሳይት
መኝታ ቤት:- 3
ፎቅ: - 3ኛ
ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/kara-kore-ajamba-site-condominium-for.html
https://bit.ly/3lg1G9r

በአዲስ አበባ ከተማ የቋሚ ንብረት መሻሻጥን የሚከለክለው መመሪያ በቅርቡ ይነሳል ተባለ፡፡
.
እንደ መኖሪያ ቤት ያሉ ቋሚ ንብረቶችን መሸጥና መግዛት ተከልክሎ እንደነበር ይታወሳል፡፡
በዚህም ምክንያት የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲም የስም ዝውውር እና ሥጦታን የተመለከቱ አገልግሎቶችን መስጠት ካለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ አቋርጦ ቆይቷል፡፡
አሁን ግን፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ መልኩ በመዋቀሩ እና የከተማዋ የመሬት ማኔጅመንትም አዲስ ኃላፊዎች ተሰይመውለት እንደገና በመደራጀቱ በዚህ ወር ውስጥ ከልካዩ መመሪያ ይነሳል ተብሎ ይጠበቃል መባሉን ሸገር ሰምቷል፡፡
.
ሸገር ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ እንዳገኘው መረጃ ከኾነ፣ ምናልባትም እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ቋሚ ንብረቶችን መሻሻጥና በሥጦታ የማስተላለፍ አገልግሎት ዳግም ይጀመራል፡፡
.
በመሆኑም ዜጎች ሕጋዊ ባለሆነው የመንደር ውል ቋሚ ንብረት ከመሸጥ እና ከመግዛት እንዲቆጠቡ እና አገልግሎቱ ዳግም እስኪጀመር በትዕግስት እንዲጠብቁ ኤጀንሲው አሳስቧል፡፡
ትዕስት ዘሪሁን
#ShegerWerewoch #ሰነዶች_ማረጋገጫና_ምዝገባ_ኤጀንሲ
www.condoaddis.com

Condominuim Market in Addis Ababa pinned «https://m.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw»
Forwarded from House market in Addis (G Y)
🏡🏡 የሚከራይ ሙሉ ጊቢ
ገርጂ ኮሪያ አካባቢ አለ
የሚፈልግ +251913587955
ገርጂ ኮሪያ አካባቢ አለ
የሚፈልግ +251913587955
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «🏡🏡 የሚከራይ ሙሉ ጊቢ ገርጂ ኮሪያ አካባቢ አለ የሚፈልግ +251913587955»
" በሚቀጥሉት 3 ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራን ነው " - የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን
የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት 3 ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራ መሆኑን ለኢዜአ ገልጿል።
ኮርፖሬሽኑ ዕጣ ወጥቶባቸው ወደ ባለዕድለኞች ያልተላለፉ 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በቀጣይ 3 ወራት ለባለቤቶቹ ለማስተላልፍ እየሰራን ነው ብሏል።
በሌላ በኩል ከተማ አስተዳደሩ በተያዘው በጀት ዓመት 139 ሺህ ቤቶችን በመገንባት ላይ እንደሆነና ቤቶቹ በተለያየ የግንባታ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል።
ከቤቶቹ ግንባታ በተጨማሪ አስፈላጊ መሠረተ ልማቶች እንዲሟላላቸው ከሌሎች ሴክተር መ/ቤቶች ጋር በትብብር እየተሰራ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አሳውቋል።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር በበኩሉ ከተማ አስተዳደሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶቹን በሽርክና፣ በመንግሥትና በግል አጋርነት እያስገነባ መሆኑን አሳውቋል።
በመንግስት ከሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ ከ12 ሺ በላይ ዜጎች በማሕበር እንዲደራጁ በማድረግ የቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አማራጭ ለመፍጠርም እየተሰራ መሆኑን የቤቶች ልማት አስተዳደር ገልጿል።
ቤቶቹ ሲገነቡ የገንዘብ ችግር እንዳያጋጥም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑንም ተቋሙ ጠቁሟል።
በአዲስ አበባ ከተማ ከ650 ሺህ በላይ ቤት ፈላጊዎች ተመዝግበው የቤት ባለቤት ለመሆን ገንዘብ እየቆጠቡ መሆኑን የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን መረጃ እንደሚያመለክት ኢዜአ ዘግቧል።
https://bit.ly/31YPNh2

#በአዲስ አበባ ከ143 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እየተገነቡ ነው
በአዲስ አበባ በ40/60 እና በ20/80 የቤት ልማት ፕሮግራም በነባር ግንባታ 139 ሺህ 008 ቤቶች እንዲሁም በ2012 በጀት ዓመት የተጀመሩ 4 ሺህ 287 ቤቶች በአጠቃላይ 143 ሺህ 295 ቤቶች በግንባታ ላይ እንደሚገኙ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ለተጨማሪ 👇👇
https://bit.ly/3oEqk3X

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ20/80 እና 40/60 የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ጉብኝት
በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ያጋጠማቸውን የፋይናንስ ችግር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ወ/ሪት ያስሚን ወሀቢረቢ ተናገሩ፡፡
https://bit.ly/3cvos82

Gelan Condominium for sale
Bedroom: 2
Area: 52 sqm
Floor: 1 . For more info 👇👇👇 https://bit.ly/3x5CpDp