Condominuim Market in Addis Ababa
3.61K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1.01K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም
ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ
ባለሁለት መኝታ
አንደኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ  👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/aug%2028.html
#የቤት_ኪራይ ጭማሪ ለ90 ቀናት ታገደ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቀን 18/12/13 ባደረገው መደበኛ ስብሰባው የቤት ኪራይ ጭማሪን ለ90 ቀናት ለማገድ በቀረበ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡

በዚህም መሠረት ደንቡ ከፀደቀበት 18/12/13 ዓ.ም ጀምሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርም ሆነ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ለ90 ቀናት የተከለከለ ሲሆን በቀጣይም ታይቶ ለተጨማሪ ቀናት ክልከላው ሊራዘም ይችላል::

ደንቡን በመተላለፍ ጭማሪ የተደረገበት ተከራይ አቤቱታውን በፅሑፍ ለወረዳው ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት በማቅረብ መፍትሄ እንዲያገኝ የሚቻልበት ሥርዓት በደንቡ ተደንግጓል።


https://www.condoaddis.com/2021/08/httpswww.condoaddis.comnews.html?m=1
በገንዘብ እጥረት ምክንያት በመጪው አመት አዲስ የ40/ 60 ሆነ 20 /80 የጋራ ቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኤጀንሲ በቀጣይ አመት 99,000 የ 20/80 እና የ40/60 የጋራ ቤቶች ግንባታ ለመጀመር የከተማዋን ፍይናንስ ቢሮን 89 ቢልየን ብር ቢጠይቅም ገንዘቡ እንዳልተለቀቀለት ገልፆ በዚህ ሁኔታ በቀጣዩ አመት አዲስ ቤት ለመጀመር እንደማይቻል ኤጀንሲው ነግሮኛል ሲል ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል ።

ተጨማሪ ለማንበብ
https://www.condoaddis.com/2021/08/4060-and-2080-new-condo-projects-halt.html?m=1
Summit condominium
Bedroom:- 2
Area:- 72 sqm
 
for more👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/summit-condominium-for-sale-lk.html?m=1
ጀሞ 1 ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
ባለ 1 መኝታ
ወለል(Ground) ላይ
37 ካሬ ሜ

8000 ብር የተከራየ

ለበለጠ መረጃ👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/jemo-1-condominium-for-sale.html
#የ40_60 #የ20_80
በያዝነው ዓዲስ አመት ይህን ያህል ቤት ማለት ባልችልም የማስተላለፉን ጊዜ ቁርጥ አድርጌ መናገር ባይሆንልኝም የቻልኩትን ገንብቼ ቆጣቢዎችን የቤት ባለቤት ማድረጌ አይቀርም ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ::

https://bit.ly/3nsHoer

#Ethiopia #ShegerFM #AddisAbeba #አዲስአበባቤቶችልማትኮርፖሬሽን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

https://www.condoaddis.com/2021/09/housing-development-corporation-says.html
ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
መኝታ ክፍል- 1
ስፋት- 46 ካሬ ​​ሜትር

ለበለጠ መረጃ👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/tulu-dimtu-condominium-for-sale-akk.html
#condominium

ባለ 1 መኝታ ዋጋው ስንት እየተባለ ነው??
👇👇👇
https://youtu.be/4_FIu10FdNI
ካራ ቆሬ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አጃምባ ሳይት
መኝታ ቤት:- 3
ፎቅ: - 3ኛ

ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/kara-kore-ajamba-site-condominium-for.html


https://bit.ly/3lg1G9r
ለ13ኛ ዙር የ20/80 የኮዬ 01 እድለኞች
**
የውኃ ቆጣሪ ስምምነት ከአዲስ አባባ ውሀና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጋር እየተደረገ ስለሆነ አስፈላጊ ዶክመንቶችሁንና 751 ብር እየያዛችሁ ስምምነት እንድታደርጉ፡፡

ቦታ፡ ኮዬ ወረዳ 09 ፖሊስ ጣቢያው ውስጥ
www.condoaddis.com
ለሽያጭ የቀረቡ ብዛት ያላችው ኮንዶሚንየሞች በአዲስ አበባ
#ልደታ #አያት
#ጎተራ #ባልደራስ
#ሰሚት #ቦሌ ቡልቡላ
#ጀሞ #የካ አባዶ
#ቱሉ ዲምቱ #ኮየ ፈጬ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://bit.ly/3lg1G9r
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «ለሽያጭ የቀረቡ ብዛት ያላችው ኮንዶሚንየሞች በአዲስ አበባ #ልደታ #አያት #ጎተራ #ባልደራስ #ሰሚት #ቦሌ ቡልቡላ #ጀሞ #የካ አባዶ #ቱሉ ዲምቱ #ኮየ ፈጬ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://bit.ly/3lg1G9r»