#ርካሽ
ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
ቤቴል ወይራ ሳይት
ባለ 1 መኝታ
ስፋት- 44 ካሬ ሜትር
ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/condominium-for-sale-at-betel-weyra-kk.html

ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
ሠሚት 3ኛ በር
30 ካሬ 4ኛ ፎቅ
ቆንጆ ቦታ ከታክሲ መነሻ አንድ ብሎክ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/studio-condominium-for-sale-at-summit-lk.html

የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም
ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ
ባለሁለት መኝታ
አንደኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/aug%2028.html

#የቤት_ኪራይ ጭማሪ ለ90 ቀናት ታገደ::
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በቀን 18/12/13 ባደረገው መደበኛ ስብሰባው የቤት ኪራይ ጭማሪን ለ90 ቀናት ለማገድ በቀረበ ደንብ ላይ ተወያይቶ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡
በዚህም መሠረት ደንቡ ከፀደቀበት 18/12/13 ዓ.ም ጀምሮ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርም ሆነ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ለ90 ቀናት የተከለከለ ሲሆን በቀጣይም ታይቶ ለተጨማሪ ቀናት ክልከላው ሊራዘም ይችላል::
ደንቡን በመተላለፍ ጭማሪ የተደረገበት ተከራይ አቤቱታውን በፅሑፍ ለወረዳው ሥራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት በማቅረብ መፍትሄ እንዲያገኝ የሚቻልበት ሥርዓት በደንቡ ተደንግጓል።
https://www.condoaddis.com/2021/08/httpswww.condoaddis.comnews.html?m=1

Forwarded from Condominuim Market in Addis Ababa (👌)
በገንዘብ እጥረት ምክንያት በመጪው አመት አዲስ የ40/ 60 ሆነ 20 /80 የጋራ ቤቶች ግንባታ ላይኖር ይችላል።
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኤጀንሲ በቀጣይ አመት 99,000 የ 20/80 እና የ40/60 የጋራ ቤቶች ግንባታ ለመጀመር የከተማዋን ፍይናንስ ቢሮን 89 ቢልየን ብር ቢጠይቅም ገንዘቡ እንዳልተለቀቀለት ገልፆ በዚህ ሁኔታ በቀጣዩ አመት አዲስ ቤት ለመጀመር እንደማይቻል ኤጀንሲው ነግሮኛል ሲል ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል ።
ተጨማሪ ለማንበብ
https://www.condoaddis.com/2021/08/4060-and-2080-new-condo-projects-halt.html?m=1

Summit condominium
Bedroom:- 2
Area:- 72 sqm
for more👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/summit-condominium-for-sale-lk.html?m=1

ጀሞ 1 ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
ባለ 1 መኝታ
ወለል(Ground) ላይ
37 ካሬ ሜ
8000 ብር የተከራየ
ለበለጠ መረጃ👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/jemo-1-condominium-for-sale.html

#የ40_60 #የ20_80
በያዝነው ዓዲስ አመት ይህን ያህል ቤት ማለት ባልችልም የማስተላለፉን ጊዜ ቁርጥ አድርጌ መናገር ባይሆንልኝም የቻልኩትን ገንብቼ ቆጣቢዎችን የቤት ባለቤት ማድረጌ አይቀርም ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ::
https://bit.ly/3nsHoer
#Ethiopia #ShegerFM #AddisAbeba #አዲስአበባቤቶችልማትኮርፖሬሽን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
https://www.condoaddis.com/2021/09/housing-development-corporation-says.html

Mixcloud
መስከረም 3፣2014 - በያዝነው ዓዲስ አመት ይህን ያህል ቤት ማለት ባልችልም የማስተላለፉን ጊዜ ቁርጥ አድርጌ መናገር ባይሆንልኝም የቻልኩትን ገንብቼ ቆጣ
መስከረም 3፣2014 - በያዝነው ዓዲስ አመት ይህን ያህል ቤት ማለት ባልችልም የማስተላለፉን ጊዜ ቁርጥ አድርጌ መናገር ባይሆንልኝም የቻልኩትን ገንብቼ ቆጣቢዎችን የቤት ባለቤት ማድረጌ አይቀርም ሲል የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ::
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
መኝታ ክፍል- 1
ስፋት- 46 ካሬ ሜትር
ለበለጠ መረጃ👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/tulu-dimtu-condominium-for-sale-akk.html

ካራ ቆሬ ኮንዶሚንየም የሚሸጥ
አጃምባ ሳይት
መኝታ ቤት:- 3
ፎቅ: - 3ኛ
ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/09/kara-kore-ajamba-site-condominium-for.html
https://bit.ly/3lg1G9r