Condominuim Market in Addis Ababa
3.61K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1.01K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
Forwarded from House market in Addis (👌)
G + 2 ቪላ ቤት የሚሸጥ

ቦታ: መካኒሳ, ዮቴክ ሪል እስቴት

ስፋት 100 ካሬ

4 መኝታ ክፍሎች ፣ 3 መታጠቢያዎች

የሴቶች ክፍል እና ተጨማሪ የመታጠቢያ ክፍል

2 ማእድ ቤቶች
ለበለጠ መረጃ👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/07/g2-house-for-sale-in-addis-ababa.html?m=1
🌕🌝🌝🌕🌕🌝🌝🌞🌞
💥ሠሚት ኮንዶሚንየም💥
💥ባለ 3 መኝታ 106 ካሬ💥
💥1ኛ ወይም 2ኛ ፎቅ የሚሸጥ ያለው

🦚❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚
አስቸኳይ ወሳኝ 🤙በካሽ ገዢ ስላለኝ
ያለው inbox @natang2
ወይም ይደውሉ 0901166128
Condominuim Market in Addis Ababa pinned «🌕🌝🌝🌕🌕🌝🌝🌞🌞 💥ሠሚት ኮንዶሚንየም💥 💥ባለ 3 መኝታ 106 ካሬ💥 💥1ኛ ወይም 2ኛ ፎቅ የሚሸጥ ያለው 🦚❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚🦚 አስቸኳይ ወሳኝ 🤙በካሽ ገዢ ስላለኝ ያለው inbox @natang2 ወይም ይደውሉ 0901166128»
አያት ቁጥር 1( ፀበል) ኮንዶሚንየም ሽያጭ

አንድ መኝታ
42.09 ካሬ ሜትር

ለበለጠ መረጃ 👇
https://www.condoaddis.com/2021/07/ayat-kuter-1-tsebel-condominium-for.html?m=1
አስቸኳይ! በጣም አስቸኳይ!
የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ጀሞ 1
ባለ 2 መኝታ ቤት

ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/07/urgent-condominium-for-sale-at-jemo-1.html
ጀሞ 1 ኮንዶሞንየም የሚሸጥ
መኝታ ቤት: - ባለ 1
ፎቅ: - 4 ኛ
ስፋት - - 42 ካሬ ሜትር

ለበለጠ መረጃ  👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/07/jemo-1condominium-for-sale-bedroom-1.html?m=1
ኤጀንሲው አቋርጦት የነበረውን የዉክልና፣ የሽያጭና የስጦታ ማፍረሻ አግልግሎት መጀመሩን አስታወቀ
የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ቀደም ሲል ይጠቀምበት የነበረዉን የማንዋል አሰራር ለመተካት ከነሀሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በጀመረዉ አዲስ አሰራር የዉክልና መሻሪያ፣ የሽያጭና የስጦታ ማፍረሻ አገልግሎቶችን በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በአዲስ አሰራር በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች መስጠት መጀመሩን አስታውቋል፡፡
በተመሳሳይ በበጀት አመቱ በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በውልና ውክልና ዘርፍ 530,836 የሚሆኑ አገልግሎቶች በኦን-ላይን ሲስተም የአሰራር ሥርዓት ታግዘው መሰጠታቸውን ኤጀንሲው ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል፡፡
ተቋሙ በተለያዩ አገልግሎት ዘርፎች 909,292 ጉዳዮችን ለማከናወን በእቅድ ይዞ 833,190 ጉዳዮችን በማከናወን የዕቅዱን 91.6 % ለማሳካት መቻሉንም ነው የገለፀው፡፡
ከተሰጠው አገልግሎት 649 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የገለፀው ኤጀንሲው ይህም የእቅዱን 108 በመቶ ያሳካ ሲሆን ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ127 ሚሊዮን ብር ወይም 24.33 በመቶ ያህል ብልጫ ማሳየቱን ጠቅሷል።
ሐሰተኛ ሰነድ ይዘው የተገኙ 261 ሐሰተኛ ማስረጃዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ በማድረግ ሊደርስ የነበረዉን ጉዳት ለማስቀረት መቻሉም ታውቋል፡፡
በተመሳሳይ ኤጀንሲው ከሁሉም የመንግስትና የግል ባንኮች ውክልና እና ሽያጭን ማጣራት የሚያስችል ሲስተም ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ማድረጉንም ገልጿል፡፡
ነሐሴ 3፤ 2013 ዓ.ም.
አዲስ ዘይቤ

ለተጨማሪ 👉 https://www.condoaddis.com/2021/08/the-agency-resumes-its-services-news.html
የሚሸጥ ኮንዶሚንየም
እጅግ ተፈላጊ አካባቢ
ሰሜን ማዘጋጃ ተወዳጅ ሠፈር

ባለ 2 መኝታ

ለበለጠ መረጃ
👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/condominium-for-sale-at-semain-mazegaja.html
#ርካሽ
ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
ቤቴል ወይራ ሳይት
ባለ 1  መኝታ
ስፋት- 44 ካሬ ሜትር

ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/condominium-for-sale-at-betel-weyra-kk.html
ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም የሚሸጥ
ሠሚት 3ኛ በር
30 ካሬ 4ኛ ፎቅ
ቆንጆ ቦታ ከታክሲ መነሻ አንድ ብሎክ ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ 👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/studio-condominium-for-sale-at-summit-lk.html
የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም
ቡልጋሪያ ማዞሪያ አካባቢ
ባለሁለት መኝታ
አንደኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ  👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/08/aug%2028.html