Condominuim Market in Addis Ababa
3.62K subscribers
2.34K photos
60 videos
10 files
1K links
በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@antget1
Download Telegram
2/2
ምዝገባውም ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን በዚህም ከ8 ሺህ 500 በላይ የማህበር ቤት ፈላጊዎች ተመዝግበዋል፡፡
የምዝገባ ጊዜው ሚያዝያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም የተጠናቀቀ ቢሆንም ከተጠቃሚው ወደ ቢሮው በሚመጡ ጥያቄዎች በመነሳት ምዝገባው ለተጨማሪ 10 ቀናት መራዘሙን ቢሮው አስታውቋል፡፡
.
ከዚህም በተጨማሪ ለመመዝገብ እየፈለጉ በሲስተም መጨናነቅ ምክንያት ላልተመዘገቡ ፤ ከመረጃው መዳረስ አንጻር ተጠቃሚው በቂ ግንዛቤ ባለመያዙ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያት ያልሰሙ የአማራጭ ቤት ልማት ፕሮግራሙን ፈላጊዎች በመኖራቸው ተጨማሪ እድል ለመስጠት ሲባል የምዝገባ ጊዜውን ማራዘም ቢሮው ገልጿል ፡፡
.
በመሆኑም መመዝገብ እየፈለጉ በተለያየ ምክንያት ቀኑ ያለፋቸው ተጠቃሚዎች የምዝገባ ጊዜው ከሚያዚያ 6 እስከ ሚያዚያ 15/ 2013 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን አውቀው በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተመዝጋቢዎች ወደ ቢሮ መምጣት ሳያስፈልጋቸው በቀጥታ /Online/ በቢሮው አድራሻ WWW.aahdab.gov.et አማካኝነት ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ቢሮው ያሳውቃል፡፡
.
ከዚህም በተጨማሪ በምዝገባ ወቅት ችግር የገጠማቸውን የማህበር ቤት ፈላጊዎች ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኃላ ከሚያዚያ 18-20/2013ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ሶስት ቀናት በቢሮው ቀርበው ቅሬታችውን ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ነገር ግን በማህበር ቤት ፕሮግራሙ መካተት አቅሙ እና ፍላጎቱ ለሌላችው ደግሞ ነባሩ የ20/80 እና የ40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም ግንባታ ስራ በተለመደው አሰራር የሚቀጥል መሆኑን ቢሮው አመልክቷል ::
በአዲስ አበባ ምርጫ ምን ፓርቲን ይመርጣሉ?
Anonymous Poll
37%
ኢዜማ
34%
ብልጽግና
17%
ባልድራስ
6%
እናት
1%
ህብር
3%
ነእፓ
2%
ኢህእፓ
ለመላው የክርሥትና ዕምነት ተከታዮች፤እንኳን ለክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፡፡

www.condoaddis.com

https://m.youtube.com/channel/UCpasn6BWeJnYIRAr1nqr5dw

መልካም የትንሣኤ በዓል!
የሚሸጥ ኮንዶሚንየም --
ሐይሌ ጋርምንት 👇🏾👇🏾👇🏾
https://www.condoaddis.com/2021/05/condominium-for-sale-haile-garment.html
የካ አባዶ ባለ 2 መኝታ የሚሸጥ👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://www.condoaddis.com/2021/05/condominium-for-sale-at-yeka-abado.html
የሚሸጥ ኮንዶሚንየም----- አያት አራብሳ👇👇👇
https://www.condoaddis.com/2021/05/condominium-for-sale-ayat-arabsa.html
ጎፋ መብራት ሐይል
ባለ 2 መኝታ - ምድር ላይ
የሚሸጥ👇👇👇👇👇
https://www.condoaddis.com/?m=1