This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📞 አንድ ጥሪ ብቻ በቂ ነው!
ለሁሉም የኤሌክትሪክ፣ የፕላምቢንግ እና የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎች በሙያ የተደገፈ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ።
✅ ጥራት ያለው ስራ
✅ በሰዓቱ የሚጠናቀቅ አገልግሎት
✅ የተሟላ መፍትሄ
📞 0927 249 098
CONTECH – ስራውን በትክክል፣ በሰዓቱ እንሰራለን።
#CONTECH #Electrical #Plumbing #Electromechanical #Ethiopia

👍4
💡⚡ ብሩህ ቤት፣ ጥራት ያለው የኤሌክትሪክ ስራ — በCONTECH!
ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለሆቴል እና ለንግድ ህንፃዎች የውስጥ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ የመብራት ተከላ እና ጥገና በባለሙያ እንሰራለን።
✅ ጥራት ያለው ስራ
✅ ደህንነቱ የተጠበቀ ተከላ
✅ ዘመናዊ የመብራት መፍትሄ
✅ ታማኝ አገልግሎት
📞 0927 249 098
CONTECH — ጥራት • ደህንነት • አስተማማኝነት
#CONTECH #ኤሌክትሪክ #መብራት #ElectricalInstallation #Lighting #ElectricalWorks #Ethiopia

📡📹 ዘመናዊ ፣ የተሻለ ደህንነት — በCONTECH!
ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ፣ ለሆቴል፣ ለድርጅትዎ እና ለኢንዱስትሪ የተሟላ Network & CCTV መፍትሄ እንሰጣለን።
🌐 የLAN/WAN ኔትወርክ ዝርጋታ
🔌 Structured Cabling
📶 Wi-Fi & Access Point ተከላ
📹 CCTV ካሜራ ተከላ
📱 በሞባይል የርቀት ክትትል
🛠️ ጥገና እና ቴክኒካል ድጋፍ
ጥራት • ደህንነት • ባለሙያነት
📞 0927 249 098
CONTECH — እናገናኛለን። እንጠብቃለን።
#CONTECH #CCTV #ኔትወርክ #የደህንነትካሜራ #CCTVInstallation #NetworkInstallation #StructuredCabling #WiFi #SecuritySystem #Ethiopia

❤1
ነገ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡-
✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30
👉አለም ባንክ፣ ኢንዲያና ት/ቤት፣ ታፍ ማደያ፣ አቃቂ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት፣ ኮፊ ሲቲ ፣ ገነት ሆቴል፣ ቡልጋሪያ፣ ቄራ፣ ኦሮሚያ ሳርቤት ቢሮ እና አካባቢው፣
👉ቂሊንጦ ኮንዶሚየም፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ፣ ቂሊንጦ ላይ ሰፈር፣ ቂሊንጦ ሚካኤል፣ ሌስ ፍራንስ ት/ቤት፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ አሳማ ጊቢ፣ ኮዬ አደባባይ፣ ዋሊያ ቢራ እና አካባቢው፣
👉በባህርዳር፣አባይማዶ፣ማራኪ ቀበሌ፣120 ቪሌጅ እና አካባቢው፣
✅ ከጠዋቱ 2፡00-11፡00
👉አወልያ መስጅድ፣ ካኦጄጄ፣ አቡነሃብተማርያም፣ አስኮ ጨረታ፣ 40/60 ኮንዶሚኒየም፣ ብርጭቆ ቀይ መስቀል ጋር፣ ብርጭቆ ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አርሴማ ቤተክርስቲያን እና አካባቢው፣
👉አስኮ አዲስ ሰፈር፣ኦሮሚያ ሜዳ፣ አዲስ አበባ ቆዳ፣ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን፣ መልካ በሮ 01 ቀበሌ እና አካባቢው፣
👉አውጉስታ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ የድሮው ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል ፣ ጦርሃይሎች ጎልፍ ክለብ እና አካባቢው ፣
👉ጉርድ ሾላ ቴሌ፣ የካ ሞሰብ፣ ትምህርት መሳሪያዎች፣ ጃክሮስ አደባባይ ፣ ሜታ ቢራ ፋብሪካ እና አካባቢው፣
👉ኮተቤ ኪዳነ ምህረት፣ አራራት ሆቴል፣ ሀይሌ ሪዞርት ሆቴል፣ እስራኤል ኢምባሲ፣ የካ ክፍለ ከተማ ድረስ እና አካባቢው
👉አፍሪካ ሕብረት፣ መቻሬ ኮንዶሚኒየም፣ ልደታ ፀበል፣ ሜክሲኮ፣ ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት፣ በአደማ አዋሽ መልኬሳ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
@con_tech

Telegram
Con Tech (6657)
ኮን ቴክ 6657 – ፈጣን፣ ታማኝ እና ዘመናዊ የጥገና እና ዝርጋታ አገልግሎት። 💡 Electrical | Electromechanical | Sanitary 📞 ይደውሉ 0927249098 – ትክክለኛ ስራ፣ በጊዜው እና በጥራት!
💡 ብርሃን የቤትዎን ውበት ይጨምራል!
በCONTECH የተሰሩ ዘመናዊ የመብራት ዲዛይኖች ለቤትዎ ውበት፣ ምቾት እና ዘመናዊ ገጽታ ይጨምራሉ።
✅ ዘመናዊ የመብራት ተከላ
✅ ንፁህ እና ሙያዊ ስራ
✅ ኃይል ቆጣቢ መፍትሄዎች
✅ ለቤት፣ ለቢሮ እና ለንግድ ቦታዎች
📞 0927 249 098
#CONTECH #LightingDesign #ElectricalInstallation #ModernLighting #InteriorLighting #Ethiopia

👍3
⚡ ጥራት ያለው ስራ፣ አስተማማኝ መፍትሄ — በCONTECH!
ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለንግድ ህንፃ እና ለኢንዱስትሪ የኤሌክትሪክ ተከላ፣ ዘመናዊ የመብራት ስራ፣ ጥገና እና የተሟላ ቴክኒካል አገልግሎት እንሰጣለን።
✅ ሙያዊ ተከላ
✅ ደህንነቱ የተጠበቀ ስራ
✅ ዘመናዊ የመብራት መፍትሄ
✅ ጥገና እና ፈጣን አገልግሎት
📞 0927 249 098
CONTECH — ጥራት • ደህንነት • አስተማማኝነት ⚡
#CONTECH #ኤሌክትሪክ #ElectricalInstallation #Lighting #ElectricalWorks #Electromechanical #Ethiopia

📞 ይደውሉ -> ሥራችንን እናከብራለን!
ለሁሉም የኤሌክትሪክ፣ የፕላምቢንግ እና የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎች በሙያ የተደገፈ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ።
✅ ጥራት ያለው ስራ
✅ በሰዓቱ የሚጠናቀቅ አገልግሎት
✅ የተሟላ መፍትሄ
📞 0927 249 098
CONTECH – ስራውን በትክክል፣ በሰዓቱ እንሰራለን።
#CONTECH #Electrical #Plumbing #Electromechanical #Ethiopia
ለሁሉም የኤሌክትሪክ፣ የፕላምቢንግ እና የኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎች በሙያ የተደገፈ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት ያግኙ።
✅ ጥራት ያለው ስራ
✅ በሰዓቱ የሚጠናቀቅ አገልግሎት
✅ የተሟላ መፍትሄ
📞 0927 249 098
CONTECH – ስራውን በትክክል፣ በሰዓቱ እንሰራለን።
#CONTECH #Electrical #Plumbing #Electromechanical #Ethiopia
❤1
Forwarded from Ethiopian Electric Utility
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኤሌክትሪክ ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-
✅ከጠዋቱ 2፡30-11፡00
👉ለቡ መብራት ፣ ቫርኔሮ አደባባይ በግራ በኩል ፣ለቡ ሙዚቃ ሰፈር፣ ትራኮን ሪልስቴት፣ ጋራ ማርት፣ ጀሞ 1 ኮንዶሚየም በግራ በኩል ያሉ መኖሪያ ቤቶች ፣ ጀሞ 1 መብራት ፣ መስታወት ፋብሪካ ፣ ጀሞ 3 በከፊል ፣ ቡና ሜዳ ፣ አለምገና በከፊል እና አካባቢው
👉አስኮ 05 አካባቢ ፣ ቃሌ ተራራ ጋር ፣ እያሱ ምንጭ ፣ አስኮ መናሀሪያ፣ አስኮ መቃብር ፣ አቡዬ ድልድይ ( ግርማና ልጆቹ ) ፣ ብርጭቆ ኮንዶሚንየም እና አካባቢው
👉ቃሌ ጨረታ ጋር ፣ ብርጭቆ ማርያም ፣ 40/60 ፊት ለፊት ( ኒኮላ ሜዳ ) ፣ ጠሮ አራት መንታ ፣ ጠሮ ስላሴ ፣ ሹራብ ማህበር ፣ ጠሮ መስኪድ ፣ አጠና ተራ ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ እና አካባቢው
👉ኮልፌ መናፈሻ ፣ፊሊጶስ ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ፣ ሎሚ ሜዳ ፣ ኢንዱስሪ መንደር ፣ አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

🏠 በቤተዎ የሶኬት መስመር ሲዘረጉ በምን መልኩ ነው ?
ኤሌክትሪካል ዲዛይን እና ኢንቴርዬር ዲዛይን ካላሰሩ :
-⚡የሚጠቀሙበትን እቃ ወይንም ማሽን የእያንዳንዱን ቦታ በመለየት ለየ እራሱ ወይንም ከሁለት በላይ በአንድ ላይ መስመር መጋራት ያለባቸውን ሶኬቶች የኬብል እና የዋየር ሳይዝ መጠናቸውን ካልኩሌት በማድረግ መዘርጋት ፡
📌ለምሳሌ :- ብቻቸውን መዘርጋት ያለባቸው መስመሮች በተለዬ መልኩ ኪችን ውስጥ የምንጠቀምባቸው ሶኬቶች ከአንድ (SDB Bord) ሰብ ቦርድ በመጠቀም
• ለምጣድ 3*4mm፣ ለኦቭን 3*4mm ፣ ለ ፍሪጅ 3*2.5mm ፣ ለቦይለር 3*2.5mm or 3*4mm፣ ለእስቶቭ 3*2.5 or 3*4mm እና ለተለያዩ መፍጫዎችና ማሽኖች ቀጥታ በየራሳቸው በየ አምፔራቸው ብሬከር በመግጠም ቢዘረጋላቸው (የኬብል ሳይዝ እንደዬ ዋታቸው እና ከብሬከር እርቀታቸው ይወስነዋል) የተሻለ ደህንነቱ የተጠበቀ የኤሌክትሪክ ፍሰት እና የሶኬቶች እንዲሁም የማሽኖች የአገልግሎት ጊዜ ጥሩና አስተማማኝ ይሆናል።
ይደውሉ:- +251927 2490 98
⚡ ፔጁን ፎሎው ቢያደርጉና ለሌሎች ቢያጋሩ ሊጠቅመዎት የሚቻል የተሻለ ሃሳብ በዬጊዜው ይደርሰዎታል!
ኤሌክትሪካል ዲዛይን እና ኢንቴርዬር ዲዛይን ካላሰሩ :
-⚡የሚጠቀሙበትን እቃ ወይንም ማሽን የእያንዳንዱን ቦታ በመለየት ለየ እራሱ ወይንም ከሁለት በላይ በአንድ ላይ መስመር መጋራት ያለባቸውን ሶኬቶች የኬብል እና የዋየር ሳይዝ መጠናቸውን ካልኩሌት በማድረግ መዘርጋት ፡
📌ለምሳሌ :- ብቻቸውን መዘርጋት ያለባቸው መስመሮች በተለዬ መልኩ ኪችን ውስጥ የምንጠቀምባቸው ሶኬቶች ከአንድ (SDB Bord) ሰብ ቦርድ በመጠቀም
• ለምጣድ 3*4mm፣ ለኦቭን 3*4mm ፣ ለ ፍሪጅ 3*2.5mm ፣ ለቦይለር 3*2.5mm or 3*4mm፣ ለእስቶቭ 3*2.5 or 3*4mm እና ለተለያዩ መፍጫዎችና ማሽኖች ቀጥታ በየራሳቸው በየ አምፔራቸው ብሬከር በመግጠም ቢዘረጋላቸው (የኬብል ሳይዝ እንደዬ ዋታቸው እና ከብሬከር እርቀታቸው ይወስነዋል) የተሻለ ደህንነቱ የተጠበቀ የኤሌክትሪክ ፍሰት እና የሶኬቶች እንዲሁም የማሽኖች የአገልግሎት ጊዜ ጥሩና አስተማማኝ ይሆናል።
ይደውሉ:- +251927 2490 98
⚡ ፔጁን ፎሎው ቢያደርጉና ለሌሎች ቢያጋሩ ሊጠቅመዎት የሚቻል የተሻለ ሃሳብ በዬጊዜው ይደርሰዎታል!
❤1
Forwarded from Ethiopian Electric Utility
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡-
✅ ከጠዋቱ 2፡00 - 10፡00
👉ዘነበወርቅ፣ ኮሻ፣ ካራ መድኃኒዓለም መውጫ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ አየር ጤና ት/ቤት ፣ አየር ጤና መስጊድ፣ ኪዳነምህረት ቤ/ክ እና አካባቢው፣
👉ዓለም ባንክ፣ ገላን ኮንዶሚኒየም በከፊል፣ አንበሳ ጫማ፣ ቴሌ ዌርሃውስ፣ አቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና አካባቢው፣
👉ግብፅ ኤምባሲ፣ 6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ፣ የካቲት 12 ሆስፒታል፣ናይጄሪያ ኤምባሲ፣ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል፣ መኮንኖች ክበብ፣ ገዳመ ኢየሱስእና አካባቢው፣
✅ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡00
👉ሜክሲኮ፣ ብሔራዊ አልኮል ፋብሪካ፣ ጊዮርጊስ ቢራ ፋብሪካ፣ ልደታ ፍ/ቤት፣ ሕንፃ ኮሌጅ፣ ኮካ፣ ገዳመ ኢየሱስ ቤ/ክ አካባቢ እና አካባቢው፣
👉ቫቲካን ኤምባሲ ፣ አፍሪካ ሕብረት ፣ መቻሬ ሜክሲኮ፣ ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት ቴሌ፣ መብራት ኃይል ክበብ ጀርባ፣ መካኒሳ አቦ ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣
👉ጎፋ ስቶር ኳስ ሜዳ አካባቢ፣ ጎፋ ካምፕ አካባቢ፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ እና አካባቢው፣ መካኒሳ መካነኢየሱስ እና አካባቢው፣
👉ባቱ ኮንዶሚኒየም፣ መካኒሳ ወደ ቆሬ መሄጃ ያሉ አካበቢዎች፣ መካኒሳ ት/ቤት ፊት ለፊት እና አካባቢው፣
👉መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ አካባቢ፣ አሚጎ ካፌ ፊት ለፊት፣ ቫቲካን ጀርባ፣ የመከላከያ ሚኒስቴር አካባቢ፣ ጥቁር አባይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ፣ ሰላም አስከባሪ እና አካባቢው፣
✅ከረፋዱ 3፡15 – 10፡30
👉ቡራዩ መስጊድ አካባቢ፣ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ፣ ፀርሐ ፅዮን ቤ/ክ ፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር፣ አኔ ዲማ፣ ወታቤቻ፣ ጉዱ፣ ሙሎ፣ ከሚሴ፣ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ ቶልቻ እና አካባቢው፣
✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡30
👉አርኪ ውሃ፣ቡራዩ በከፊል፣ ሱሉልታ መሐል ከተማ፣ ለገዲማ ፣ ጫንጮ አቢሲኒያ ሲሚንቶ፣ ቀረዮ፣ አሸዋ፣ ጦቢያ፣ ካጂማ፣ ጎርአርባ፣ ስላሴ ወሌ እና አካባቢው፣
👉አዳማ ኑራኤራ፣ አሰኮ አካባቢ፣ አንገዳ አባጀማ፣ ጮሌ፣ ነገሌ፣ ጫንጮ እና አካባቢው፣
👉ባህርዳር - አባይ ማዶ ምድረ ገነት ቀበሌ ቴሌ ታወር አካባቢና ባለ እግዚአብሔር ቤተክርስትያን እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

👍2❤1
Forwarded from Ethiopian Electric Utility
🔋የኤሌክትሪክ አገልግሎት የታሪፍ መደቦች 🎯
➡️ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን በአራት የታሪፍ መደብ ይከፋፍላቸዋል፡፡ ይኸውም፡-
✅ የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ደንበኞ
እነዚህ ደንበኞች ከድርጅቱ የሚቀርብላቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት ብቻ የሚጠቀሙ ደንበኞች ናቸው፤
✅ የጠቅላላ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኛ
እነዚህ ደንበኞች ከድርጅቱ የሚቀርብላቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል ለንግድ፣ ለቢሮ፣ ለኃይማኖት ተቋማት፣ ለትምህርት ቤት፣ ለወፍጮ፣ ለሆቴልና ለመሳሰሉት አገልግሎት ብቻ የሚጠቀሙ ደንበኞች ናቸው፡፡
✅ የዝቅተኛ ቮልቴጅ ኢንደስትሪ ተጠቃሚ ደንበኛ
እነዚህ ደንበኞች ከድርጅቱ የሚቀርብላቸውን የሦስት ፌዝ ዝቅተኛ ቮልቴጅ የኤሌክትሪክ ኃይል ለልዩ ልዩ የማምረት አገልግሎት ጥሬ እቃ ግብአት በመጠቀም ተጨባጭ ወደ ሆነ ምርት የሚለውጡ አምራች ድርጅቶች ናቸው፡፡
✅ የመካከለኛ ቮልቴጅ ኢንደስትሪ ተጠቃሚ ደንበኛ
እነዚህ ደንበኞች ከድርጅቱ የሚቀርብላቸውን 15/33/45/66 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ለልዩ ልዩ የማምረት አገልግሎት ጥሬ እቃ ግብአት በመጠቀም ተጨባጭ ወደ ሆነ ምርት የሚለውጡ አምራች ድርጅቶች ናቸው፡፡
👉 በቀጣይ ከፍጆታ ሂሳብ ጋር የተያያዙ ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን እንመለከታለን፡፡
#ይጠብቁን
#ወቅታዊ_መረጃ_ለተሻለ_ግንዛቤ!

⚡️ የSTS ቆጣሪ አጠቃቀም
STS ቆጣሪ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ኃይል በቅድሚያ በመግዛት እና በቆጣሪው ላይ በማስገባት ኤሌክትሪክ እንዲጠቀሙ የሚያስችል የቅድመ ክፍያ ቆጣሪ ስርዓት ነው።
አጠቃቀሙም👉
1️⃣ የኤሌክትሪክ ኃይል መግዛት
የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት የቆጣሪዎን የደንበኛ/ቆጣሪ መለያ ቁጥር በትክክል ይጠቀሙ። ክፍያውን ከፈጸሙ በኋላ የክፍያው ዝርዝር እና STS Token ይሰጥዎታል።
2️⃣ Token መቀበል
ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ በተሰጠዎት ደረሰኝ፣ SMS ወይም በሌላ የክፍያ ማረጋገጫ የሚመጣውን 20 አሃዝ Token ይመልከቱ።
3️⃣ ቆጣሪውን ማዘጋጀት
የቆጣሪውን Keypad/CIU ያብሩ። የቆጣሪው ማሳያ እንደሚሠራ ያረጋግጡ።
4️⃣ Token ማስገባት
የተሰጠዎትን 20 አሃዝ Token ቁጥሩ ሳይሳሳቱ በትክክል በCIU ያስገቡ። አንድ አሃዝ እንኳን በስህተት ከገባ ኮዱ ላይሠራ ይችላል።
5️⃣ Enter/OK መጫን
Token ቁጥሩ ሙሉ በሙሉ ከገባ በኋላ Enter/OK የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
ቆጣሪው ኮዱን ከተቀበለ፣ የተገዛው ክሬዲት ወደ ቆጣሪው ይጨመራል።
6️⃣ የቀሪ ሒሳብ መመልከት
ክፍያው ከገባ በኋላ በቆጣሪው ማሳያ ላይ የቀረውን ሒሳብ ያረጋግጡ። የቀሪ ሒሳብዎን በየጊዜው መከታተል የኤሌክትሪክ ሒሳብዎ ከማለቁ በፊት እንደገና ክፍያ እንዲፈጽሙ ይረዳዎታል።
#STS
#STSMeter
#STSMetering
#PrepaidMeter
#PrepaidElectricity
#SmartMeter

Distribution Transformer Installation
#Electrical & #Electromechanical #Sanitary #installation
#Contech6657@gmail.com
🇪🇹+251927249098