Forwarded from Mobile Apps (ㅤ)
VirtualDJ 2021 Pro Infinity 8.5.6240 Multilingual.zip
712.7 MB
VirtualDJ 2021 Pro Infinity 8.5.6240 Multilingual
File Hide Expert Hide Pictures_v3.0.0_apkpure.com.apk
2.6 MB
📲File Hide Expert
በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ: File Hide expert
በሞባይል ስልክ ላይ የሚገኝ እና መታየት ያልቻለን ፋይል ለመፈለግ: File Hide expert
Forwarded from Mobile Apps (ㅤ)
KINEMASTER VIDEO EDITOR & MAKER V4.15.5.17370 [PREMIUM].apk
92.7 MB
Kinemaster premium
No wetermark
No wetermark
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Deleted Account
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Telegram hacking part 2
📥 @compknowledge
📥 @compknowledge
Forwarded from Computer knowledge Group
Firefox @ApkFileDownloader.exe
49.8 MB
🆔 Mozilla Firefox (PC)
⚠ Mozilla or simply Firefox, is a free and open-source web browser developed by the Mozilla Foundation and its subsidiary, Mozilla Corporation. Firefox uses the Gecko layout engine to render web pages, which implements current and anticipated web standards.

ሰላም 👋👋 የ computer knowledge channel ቤተሰቦች ዛሬ ስለ ሳይበር ወንጀለኞች ትንሽ እናውራ
🔆የሳይበር ወንጀለኞች በተለያዩ መንገዶች የተለያዩ የሳይበር ጥቃቶችን ይፈፅማሉ።
በሐገራችን የሳይበር ጥቃት ከተፈፀመባቸው ድርጅቶች አንዱ #Ethio_Telecom ነው።
🔆በ2020 በተደረገው ጥናት መሰረት የሳይበር ጥቃት የሚፈፀምበት አንዱ መንገድ የተለያዩ የMobileና የComputer Virus በማዘጋጀት የተለያዩ ጥቃቶችን በመፈፀም ላይ ይገኛሉ።
ምን አይነት ቫይረሶች ናቸው ለሚለው ምላሽ ይዤ ቀረቢያለሁ።
💡1ኛ Clop Ransomware ይባላል
ይህ ቫይረስ በጣም አደገኛ ቫይረስ ሲሆን, በኮምፒውተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከፈፀምን ቡሀላ ነው።
ለአብነት በዚህ ቫይረሰ የተጠቁ ድርጅቶች #Ethio-Telecom ልንጠቅስ እንችላለን
💡2ኛ Hidden Ransomware
ይህ ቫይረስ ለየት የሚያደርገው ነገር ቢኖር በEmail የሚላክና በየትኛውም Antivirus ሊታይ የማይችል ቫይረስ ነው። ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በመዝጋት እንዳንጠቀም የሚያደርግ ነው። የተዘጉትን መረጃዎች ማገኘት የምንችለው የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎቹ የሚጠይቁንን ክፍያ ከከፈልን ቡሀላ ነው።
⚠️ማሳሰቢያ በኢሜይል የሚላኩ መልእክቶችን ከማን እንደተላኩ ካላወቁ መልእክቱን ይጠንቀቁት
💡3ኛ Zeus Gameover
ይህ ቫይረስ በኮምፕዩተራችን ከገባ ቡሀላ የተለያዩ ሚስጥራዊ መረጃዎችን (Email, Bank account detail Info bla bla) በመስረቅ ለተፈለገው ሰው መረጃዎችን Email የሚያደርግ አደገኛ ቫይረስ ነው።
💡4ኛ RaaS
💡5ኛ News Malware Attacks ይህን ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችሁ እንዲገባ ለማድረግ የሚጠቀሙበት መንገድ አደገኛ ያደርገዋል።
📢 @compknowledge
👥 @Ethiocompandmob

TeraCopy_Pro_v3.2_Activated.zip
4.6 MB
🚩 For Pc
🚩 ይህን ሶፍትዌር በመጠቀም ብዙ size ያላቸውን ፋይሎች በፍጥነት ኮፒ እንድናረግ ያስችለናል።

Kana TV
is an Ethiopian satellite television channel owned by Afghan largest media company Moby Media Group. It was co-founded by three Ethiopian entrepreneurs in combination with Moby Media Group and was officially launched in April 2016.[1] Kana TV produces voice-over translation and provides dubbing foreign languages to Amharic. The channel has specialized at serial dramas especially Turkish television dramas, which gain overall exceeding rate in its market share, becoming the most popular television channel in Ethiopia.[2]
Kana TV CountryEthiopiaNetworkTelevision network slogan ነው
tasty programming picture format1080i 16:9, 4:3 (HDTV)
Downscaled to 576i for the SDTV feedOwnershipOwnerMoby Media GroupHistoryLaunchedApril 2016LinksWebsitekanatelevision.comAvailabilitySatelliteNilesat 10212226 H 27500 3/4Eutelsat 8 West B11512 H 27500 3/4
Kana TV is broadcast throughout the region by satellite Nile sat. The channel operates solely in the Amharic language with part of the content being locally produced and the other half being dubbed foreign content.[1] The source of its popularity is the multitude dubbed foreign TV dramas it broadcasts. Among the most famous are Turkish dramas such as Kuzey Güney (North South) and Kara Para Aşk (Black Money Love)[3] It has offices located in Addis Ababa, Ethiopia with plans to expand its studios to make room for locally produced content.[4]
#share
#share
👥Group: @Ethiocompandmob
📢Channel: @compknowledge
⚠️ Don't share without credit!!

👋ሰላም ውድ የfaf Tech ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ጠቃሚ ቦት እናጋራችሁ
❇️ለቻናሎ member ይፈልጋሉ❓
❇️ይህ bot refer በማረግ ለቻናሎ member ና view ይሰጣሉ 🔱
➕ለመጠቀም በጣም ቀላል ነዉ
ከታች ያለውን link በመጫን👇👇
https://t.me/refer_king_bot?start=722073789
ቀጥሎም ቻናላቸውን በመቀላቀል 👉🏾Done👈🏾 የሚለውን button መጫን ነው
😊ለመጀመሪያ ጊዜ ''join channels'' የሚለውን በመንካት 20 point ታገኛላችሁ😊
#Share
ምንጭ Faf tech
channel: @compknowledge

✳️ የምርጦቹ ምርጥ አፕሊኬሽን ዝርዝር...
▫️Mx player pro - ምርጥ ቪዲዮ ማጫወቻ
▫️MusixMatch - ምርጥ ሙዚቃ ማጫወቻ
▫️Phone Master - ምርጥ Anti-Virus App እና አፕ መቆለፊያዎች, ማንኛውም አፕ ሆነ አፕ መደበቅ
ይጠቀሙታል)
▫️B612 - Best Selfie App
▫️Besti - Best Selfie App
▫️App Locker - ምርጥ አፕ መቆለፊያዎች
▫️Es File Explorer - ምርጥ አስፈላጊ File Explorer አፕ
▫️Opera Browser - ምርጥ Browser ከChrome የተሻለ
▫️Hotspot Shield - ምርጥ VPN app
▫️ADM Pro - ምርጥ Download Manager
▫️Vidmate - ምርጥ ቪዲዮና ኦዲዮ ማውረጃ
▫️SHAREit - ምርጥ ፋይል መላላኪያ
▫️Telegraph - ምርጥ የቴሌግራም Unofficial አፕ
▫️GB WhatsApp - ምርጥ የWhatsapp Messenger App
▫️GB Instagram - ምርጥ የኢንስታግራም App
▫️Speedify - ምርጥ የኢንተርኔት ፍጥነት መጨመሪያ app
▫️Office Sutie - Pdf,DOCX, PPT,..በአንድነት ማንበቢያ እና መፍጠሪያ
▫️Fyn Geez 2 - ምርጥ ኢትዮጵያዊ Keyboard App
▫️FBlite 2020 - ምርጥ Facebook Lite App (Dark Mode አለው)
▫️AZ Screen Recorder : ምርጥ Screen Recorder
▫️PicsArt : ምርጥ ፎቶ ኤዲተር
▫️KineMaster : ምርጥ ቪዲዮ ኤዲተር
..............................
አፕሊኬሽኖቹን ከፈለጋችኋቸው ከዚህ ፖስት ስር Vote አድርጉ!
➖➖ Computer knowledge ➖
Credit=dani tech➖➖

❤1
Computer mouse
A computer mouse with the most common features: two buttons (left and right) and a scroll wheel (which also functions as a button)
A typical wireless computer mouse
A computer mouse (plural mice, rarely mouses)[1] is a hand-held pointing device that detects two-dimensional motion relative to a surface. This motion is typically translated into the motion of a pointer on a display, which allows a smooth control of the graphical user interface of a computer.
The first public demonstration of a mouse controlling a computer system was in 1968. Mice originally used a ball rolling on a surface to detect motion, but modern mice often have optical sensors that have no moving parts. Originally wired to a computer, many modern mice are cordless, relying on short-range radio communication with the connected system.
In addition to moving a cursor, computer mice have one or more buttons to allow operations such as selection of a menu item on a display. Mice often also feature other elements, such as touch surfaces and scroll wheels, which enable additional control and dimensional input.This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♨️እንዴት future ያለው puzzle game መስራት እንደምንችህል ያሳያል።
📥Uploded by @compknewledge
©credit computer knowledge
📥Uploded by @compknewledge
©credit computer knowledge
❤1
2_Operating Systems - William Stalling 6th edition.pdf
12.2 MB
2_Operating Systems - William Stalling 6th edition.pdf
Forwarded from Mobile Apps (ㅤ)
APK Editor Pro-1.apk
5.3 MB
#ስለ_ኢትዮሳት
ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራችሁ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።
1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል።
2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል
3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን ለማግኘት HD ሪሴቨር ያስፈልጋል።
4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሴቨር የሚሰሩት ውስን(14) ታናሎች ብቻ ናቸው።
5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል።
6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል።
7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 SUPERTECH
በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው።
👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው
8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት ይቻላላል።
© መረጃው ከ ሳሚ ዲሽ የተወሰደ ነው🙏