Computer knowledge
175 subscribers
30 photos
65 videos
215 files
78 links
💻ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news

For Comment and cross 👉 @MrGx234
Download Telegram
Forwarded from 屠夫供求信息 /30U
ሰላም ሰዎች በዚህ ቻናል ላይ እውነተኛ ከፍይ bot ይለቀቃል 100% ታማኝ ምንጭ ነው
@Etonlinemoney
@Etonlinemoney
Selam sewoch efchalew akalew sorry gin bekrbu imelesalew 👍🙏
Forwarded from Mobile Apps (Ⓘ︎l̑̈ȏ̈v̑̈ȇ̈ y̆̈ŏ̈ŭ̈)
com.adobe.psmobile.apk
134.4 MB
Adobe Photoshop Express:Photo Editor Collage Maker by Adobe
com.adobe.psmobile
Version: 7.6.878(603)
Updated: Jul 30, 2021
Size: 134.41MB
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☝🏻☝🏻☝🏻ዛሬ ማታ በስፔን በስታምቦሊያን ፍንዳታ ከላም ፓልማ ደሴት ላይ ከሚገኘው የኩምብሬ ቪዬያ እሳተ ገሞራ የሚፈሰው የላቫ ወንዝ👇👇👇
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Grand Theft Auto : Trilogy Definitive Edition 🥰
Promotion for graphic design
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
20 ኪሎዋት የሚጠቀም አስገራሚ አንፖል
የመብራት ክፍያው ግን አስባችሁታል?
https://t.me/compknowledge
👍1
IMG_7480(1).MP4
1.9 MB
ኮፐር ውሀ ውስጥ ሲገባ 😢
https://t.me/compknowledge
НиТ.mp4
1.6 MB
ፈሳሽ ሜርኩሪ አልሙኒየም ላይ ሲፈስCHEMO ማይሰራው ስራ የለም
https://t.me/compknowledge
Forwarded from Tibeb Media Ethiopia
#NoahRealEstate : #ሰበር_መረጃ በአዲስ አበባ በለሁለት መኝታ አፓርታማ ቤት ሽልማት ልናበረክትላችሁ ነው:: በዚህ ጊዜ ማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተፅኖ ፈጣሪ ሆኖዋል :: በዚህም የተነሳ ድርጅታችን ኖህ ሪል እስቴት በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል :: ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ ፎርዋርድ ላደረጉ ተከታዮቻችን በመሓል አዲስ አበባ ከገነባናቸው ባለ 2 መኝታ አፓርታማዎች ሁለት እንሸልማለን :: ሊንኩን ተጭነው ወደ ቻናሉ ከገቡ በሗላ ለ40 ገደኛዎ #ፎርዋርድ_ያድርጉ ይሸለሙ :: ተከታዩን ሊንክ ነክተው ወደ ቻናላችን ይግቡ ::
👉 @NoaheRealEstate
2021022320114808956.apk
770 MB
Vmos App for ( root )
Size 770mb

ማንኛዉንም ስልክ አይነት Root ማድረግያ


VMOS ሌላ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን እንደ Guest ኦፕሬቲንግ ሲስተም መጫን የሚችል በአንድሮይድ ላይ ያለ virtual ማሽን መተግበሪያ ነው። ተጠቃሚዎች ስልካቸዉን Root ማድረግ ያስችላቸዋል። የVMOS guest አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ጎግል ፕሌይ ስቶርን እና ሌሎች የጉግል መተግበሪያዎችን ማግኘት ይችላል። VMOS Google Play አገልግሎቶችን እና ሌሎች የጉግል መተግበሪያዎችን ለመደገፍ ለአንድሮይድ የመጀመሪያው virtual ማሽን ነበር።
3D Modeling እና Animation ለምትወዱ የፈጠራ ችሎታቹን የምታሳዩበት በጣም ጠቃሚ መተግበሪያ ነው

አይነት - OFFLINE
የሚይዘው ቦታ - 40MB
🔥1
#mobile_problems
ተደጋጋሚ የሞባይል ስልክ ችግሮች እና መፍትሔዎች


#1.ለሌላ ሰዉ ድምጽ ይሰማል፡፡ ነገር ግን በጣም አነስተኛ ሲሆን ወይም የራቀ ድምጽ ሲሆን 909 ወይም 904 መደወል ጥሪዉ ሲጀምር የድምፅ መጨመሪያ ቁልፍን በመጫን ድምጹን መጨመር ችግሩ ካልተፈታ ስፒከር ቀዳዳን ማፅዳት ከላይ በተገለጡት መንገዶች ካልተፈታ ስፒከሩን መቀየር ይኖርብናል፡፡

#2.የስልካችን ጥሪ ከተወሰኑ ሰከንዶች ወይም ደቂቃዎች በኋላ ይቋረጣል፡፡ የስልካችን የጥሪ መቼት ላይ የጥሪ ገደብ /ኮል ታይም ሊሚት/Call time limit/ የሚለውን ማጥፍት በተለይ ቻይና ስልክ ላይ auto quick end የሚል መቼትን ማጥፍት፡፡
👉call record
👉General call setting
👉More
👉Auto quick -end
👉Off


#3.የቻይና ስልኮች ላይ ኪፓዱ ላይ ያለዉ ብርሀን ይታያል፣ በተጨማሪም ስክሪኑ ላይ ምስሎች ይታያሉ፡፡ ነገር ግን የስክሪኑ ብርሀን የማይታይ ከሆነ
ሁሉም የቻይና ስልኮች ስክሪናቸዉ ላይ ሶስት፣ አራት ወይም አምስት የስክሪን ዳዩድ መስመሮች ይገኛሉ፡፡ እነኝህ መስመሮች ከስክሪኑ ጋር የተበየዱበት ሊድ ሊለቅ ወይም ስክሪኑ ከቦርዱ ጋር የተበየደበት ቦታ ላይ የስክሪን ብርሀን መስመሮች ተላቀዉ ከሆነ በድጋሜ ፔስትና ሊድ በመጠቀም እያንዳንዱን እግር በአግባቡ መበየድ፡፡

#4.Insert SIM የሚል ጥሁፍ የሚያሳይ ከሆነ ሲም ካርዱ የሚሰራ መሆን አለመሆኑን የሚሰራ ስልክ በመጠቀም ማየት የሲም መርገጫ ብረቱን በእጃችን መጫን ሲም ኮኔክተሩን በቲነር ማጠብ እንደ 1110,6030,2600,2610,2310,1600 ያሉ ኖኪያ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲም ተጠቅመን Insert
Sim የሚል ጥሁፍ የሚያሳይ ከሆነ ቻርጅ ኮኔክተሩን ማፅዳት ወይም መቀየር ቻርጅ ኢንተርፌስ አካባቢ በቲነር ማፅዳት

#5.ባትሪ ሲገባበት ቫይብሬተር የሚያደርግ ከሆነ / ስልኩን ሳናበራዉ ልክ ባትሪ እንደገባበት በራሱ ቫይብሬት የሚያደርግ ከሆነ/ DCT3 ስልክ ከሆነ ዩአይ አይሲን መቀየር ሌሎች ስልኮች ላይ ፓወር አይሲ መቀየር

#6.ኔት ወርክ የሌለው ስልክ አንቴና ኢንተርፌስ ወይም ከቦርዱ ጋር በአግባቡ መግጠሙን ማረጋገጥ ቦርዱን በቲነር ማጠብ አንቴና ስዊቹን ማሞቅ ኔትወርኩ አሁንም ካልተስተካከለ ደግሞ አንቴና ስዊች መቀየር

#7.እኔ የምናገረው ይሰማል ሌላ ሰዉ የሚናገረዉ አይሰማኝም ስፒከሩን መቀየር


#8.ሰዉ የሚያወራው የሚሰማ ከሆነ ነገር ግን እኛ የምናወራው የማይሰማ ከሆነ ማይኩን መቀየር

#9.ወጭ ጥሪ ያደርጋል ነገር ግን አይቀበልም ኮል ዳይቨርት በርቶ ከሆነ ማጥፍት

#10.ከቁጥሮቹ መካከል አንዱ ብቻ ተነጥሎ የማይሰራ ከሆነ ቁጥሩ ላይ የሚያርፈዉን አልሙኒየም ማፅዳት

#11.ተንሸራታች ስልክ ላይ ያሉት ቁልፎች አይሰሩም ፣ከታች ያሉት ቁጥሮች በሙሉ ይሰራሉ
ኬብል መቀየር

#12.የምን ሰማዉ ድምጽ ይንጫጫል/ ከሌላ ሰዉ ጋር ስንነጋገር/ ስፒከር መቀየር

#13.ቁጥሮች መደዳ የማይሰሩ ከሆነ ኪፓድ አይሲን ማሞቅ ወይም መቀየር

#14.ስልኩ ክፍለሃገር ሲሄድ ኔትወርኩ አይሰራም ኔትወርክ ፊልተሩን መቀየር

#15.ስልክ ስናወራ የቁልፍ መጫን ድምፅ ይሰማናል/ ሳንነካዉ በራሱ ቁጥር ይደረድራል/ ኪፓድ አይሲን መቀየር

#16. ኔትወርክ ሙሉ ሁኖ ልክ ስንደዉል ኔትወርኩ ዜሮ ይሆናል ፓወር አምፕሊፋየሩን ማሞቅ ወይም መቀር

JOIN👇👇
https://t.me/compknowledge
2👍2