Computer knowledge
175 subscribers
30 photos
65 videos
215 files
78 links
💻ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news

For Comment and cross 👉 @MrGx234
Download Telegram
🔥ቻናሎት ና ግሩፕ ሜምበር አልጨምር ካሎት መፍትሄ ይዘን መተናል።

ለ ቻናሎች ና ግሩፕ 👇

5 ሺ( 5000) Member Add ማድረጊያ applicationoch በ 15-ብር ብቻ

🚸 ሎጎ ማሰራት ለምትፈልጉ የፈለጉትን ሎጎዎች በደቂቃ ሰርተን እናስረክባለን🚸👇👇👇

👉የ ሎጎ ዋጋ 5 ብር ነው


GP አሰራሩን ማወቅ ከፈለጉ

👉በ 10 ብር ብቻ

📲የስልክም 💻የPc Game ከፈለጉ በተመጣጣኝ ዋጋ

PES 2021
FIFA 2021
የስልክ ከፈለጉ በ25 ብር ብቻ
የPc Game ከፈለጉ በ50 ብር ብቻ



🏞 sticker እንሰራለን ባማረ ሁኔታ


የምትፈልጉትን አፕ በትዛዝ በፍጥነት እናሰረክባለን

ስራችንን 100% በታማኝነት ነው የምንሰራው።

👤እኛን ለማግኝት👇👇👇👇👇👇እኛን ለማግኝት👤

INBOX @amdsic

FOR SPAM @Ppsppbot
Channel photo updated
com.imaginstudio.imagetools.pixellab.apk
28.3 MB
PixelLab - Text on pictures by App Holdings

Version: 1.9.9(40)
Updated: Oct 22, 2020
Size: 28.31MB


Android version: 6.0
CPU: armeabi-v7a
📥Upload by @mobapks
Forwarded from Mobile Apps ()
KM_PREMIERE_PRO_RUSH_v5_[4.14.2]_[www.modappsstore.in]_.apk
87.9 MB
▶️ Kinemaster Pro Mod APK v5 (Premium, Latest)

📱Requirements: 5.0+

ℹ️ • Kinemaster Pro Mod APK is the best video editing application available. The world is getting socialize and everyone likes to frame their memories in a clip to freeze it for a future. And we need a modernized video editing app to do that. Kinemaster is the best and the most used video editing application available with a user-friendly interface. This application is packed with many features that will help you to edit video like professionals

Features Of Mod:
• Multiple layers of video, images, stickers, special effects, text, and handwriting
• Reverse your videos for a unique look
• Add voiceovers, background music, voice changers, and sound effects
• Speed control for time-lapse and slow-motion effects
• Keyframe animation tool to add motion to layers
Export 4K 2160p video at 30FPS 🔥
Forwarded from Mobile Apps
com.nexstreaming.app.kinemasterfree.apk
82.9 MB
Kine Master pro
✳️ Telegram አዲስ የማስታወቂያ ሥርዓት በሚቀጥለው ዓመት ዘረጋለሁ ብሏል!

🔻የቴሌግራም መደበኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወደ 500 ሚሊዮን መጠጋቱ ተገልጿል። እስካሁን ግን የገቢ ምንጩ ምን እንደሆነ የብዙዎች ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል።

🔻 ከዛሬ ሰባትና ስምንት ዓመት በፊት በሁለቱ ወንድም አማቾች ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም በገቢ ምንጭነት እስካሁን የሚጠቀመው የድርጅቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃብት ነው። በዚህም ፓቬል ዱሮቭ ለቴሌግራም ሥራ ማስኬጃ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርጓል።

🔻ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳሳወቀው ድርጅቱ ገለልተኛና ጥራቱን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በመጪው ዓመት ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።

🔻ቴሌግራም አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም የገለጸ ሲሆን ተጠቃሚዎች እስካሁን በነጻ ሲያገኙ የነበሩትን አገልግሎት ያለ ክፍያ እስከመቼውም መጠቀም እንደሚችሉ አረጋግጧል።

🔻ድርጅቱ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መሰብሰብ እንደሚጀምር ያስታወቀው ፓቬል ዱሮቭ የግላዊ መልዕክት ልውውጦች እንዲሁም በቡድን ልውውጦች ወቅትም ምንም አይነት ማስታወቂያ እንደማይለጠፍ ገልጿል።

🔻ቴሌግራም ማስታወቂያ አሳያለው ያለው በቻናሎች ላይ ሲሆን ለዚህም ከመደበኛ መልዕክቶች ለየት ያለ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የማስታወቂያ ስርዓት ዘረጋለውም ብሏል።

🔻ማስታወቂያዎቹ የሚነገሩበት ቻናል በተከታዮቻቸው ብዛት መሰረት ቻናላቸው ይበልጥ ተደራሽነቱ ከፍ እንዲል እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል። በተጨማሪም ቴሌግራም በልዩነት ለሚያዘጋጃቸው ምስሎች (stickers) የስነ ጥበብ ባለሞያው የትርፉ ተቋዳሽ ይሆናል።

🔻 JOIN US ፦ @compknowledge
#Application's ሲጭኑ App Not Installed እያላችሁ ለተቸገራችሁ #መፍትሔ

1. ይሄ ችግር በአብዛኛው የሚፈጠረው አሁን የጫናችሁት አፕ አይነት ተመሳሳይ ስልካችሁ ላይ ሲኖር ነው።

⚠️ካለ መጀመሪያ ፈልጉትና #Uninstall አድርጉት።

2.አሁን ሊጭኑት ያሰቡት አፕ አዲስ Android Version Support የሚያደርግ ሆኖ የእርስዎ ስልክ📲 የድሮ Android Version ሲሆን ወይም በተቃራኒው ሲፈጠር።

Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ

Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ
Select APK from APP-->common edit

Step 3: install location የሚለዉን default አድርጉት።

Step 4: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ።
ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)።

Step 5: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።

3.ስልካችሁ ጊዜያዊ የሲስተም ችግር‼️ ሲያጋጥመው አዲስ አፕልኬሽን መቀበል ያቆማል።

⚠️#Restart ካደረጉት ይስተካከላል።👍

4. በቀጥታ #Install ማድረግ የማንችላቸው የሚከፋፈሉ Apk'ዎች አሉ ለምሳሌ Base.APK, Config-Archi.APK.

⚠️"Split Apk" አፕልኬሽን ከ Playstore አውርደው ይጠቀሙ፤ አጠቃቀሙ ቀላል ነው ከከበዳችሁ እንመለስበታለን።

5.Reset app preferences

⚠️Settings Apps or Apps manager menu Reset App Preferences.

6. Apk'ው የተቀመጠው ሚሞሪ ላይ ከሆነ ወደ Internal Storage #Move አድርገው ይሞክሩት።

7.#Package_Installer ችግር‼️ ሲያጋጥመው።

⚠️setting➡️ Manage apps ➡️Package Installer➡️ Clear data and Clear cache.

8. ስልክዎ Free Space እንዳለው እርግጠኛ ይሁኑ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✳️ እንዴት አርገን Gmail ላይ ፋይል አታች እናረጋለን?
What is Android?
Android is a mobile operating system based on a modified version of the Linux kernel and other open source software, designed primarily for touchscreen mobile devices such as smartphones and tablets. Android is developed by a consortium of developers known as the Open Handset Alliance and commercially sponsored by Google. It was unveiled in November 2007, with the first commercial Android device launched in September 2008.
🌟በስልካችን ቪዲዮዎችን በማቀናበር ፕሮፊሽናል ኤዲተር መሆንእንዴት እንችላለን?
🌟ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም! ዘመን አፈራሽ የሆነው ስልክዎ ከኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮዎችን ለማቀናበር አንዲያደርጉ ያስችሎታል!

🌟 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 8 አፖች እነሆ!

🌟1ኛ፦ FilmoraGo
በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የAndroid ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው! የመቁረጥ (Trim/Cut) ገጽታዎችን መቀየር፣ሙዚቃን ወዘተ... የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ በዚህ መተግበሪያ ሊያከናወኑ ይችላሉ!

🌟2ኛ፦ VideoShow
ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ አስደናቂ መተግበሪያ ሲሆን PlayStore ውስጥ ከሚገኙ ነፃ ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው! ለአጠቃቀም ቀላል ነው! ከዋና ዋና ተግባራቶቹ ውስጥ ፊልተሮችን፣ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም በቀጥታ ስርጭት ጊዜ ቪዲዮዎን መቆጣጠር፣ማስዋብ ይችላሉ!

🌟3ኛ፦ PowerDirector
ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ገራሚ የቪዲዮ ኤዲተር ነው! በቸኮሉ ጊዜ አልያም ፈጣን ግዜያዊ (ቋሚ) ቪዲዮዎችን በሰአታት ውስጥ ለመስራት ግሩም የሆነ አማራጭ ነው!

🌟4ኛ፦ KineMaster
ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነ-ገጽ ጋር በመጣመር #KineMaster ለAndroid ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው! የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ ❝Copy Paste❞ አገልግሎትን መጠቀም ይችላሉ! ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር የKineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ተመራጭ ነው! የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን (ብሎግ) ማስገባት ይችላሉ! ብቻ ይሄ መተግበሪያ የግድ ስልክዎ ላይ ሊኖር ይገባል! የኤዲቲንግ ፍላጎት ካላችሁ!

🌟5ኛ፦ Quik
እጅግ በጣም ገራሚ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ሌላው ብልጥ መንገድ ነው! ፈጣን እና ነፃ ነው። የራሳችሁን ታሪክ በQuik ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ! ሌላው #ለQuik ይተውት! በጣም ጥሩው ነገር ደግሞ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎን ማሳደግ መቻሉ ነው! ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ውስጥ ቪዲዮዎችን #Crop ማድረግ፣ማሳመሪያዎችን፣ጽሑፎችን መጨመር እና ቪዲዮዎችን ከሙዚቃ ጋር ለማመሳሰል ፈጣን የሆነ አማራጭ ነው!
🌟6ኛ፦ VivaVideo
ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት! መተግበሪያው በቀጥታ በስልክዎ ፕሮፌሽናል የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው! ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ! በውስጡ ዘገምተኛ (#SlowMotion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ስሪት እና የተንሸራታች ማሳያ #SlideshowMaker አለው!

🌟7ኛ፦ FuniMate Video Editor
በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል! የዕለት ተዕለት ኑሮዎን በቀጥታ ወደ ፈጠራ ቪዲዮዎች ለመለወጥ እና የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት! አጭር ቪዲዮዎችን #ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ የላቁ አማራጮች አሉት!

🌟8ኛ፦ Magisto
መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው! ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፎቶግራፎችን ሙዚቃን ጽሑፎችን (የቪዲዮ ውጤቶችን) እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል!
🌟በስልካችን ቪዲዮዎችን በማቀናበር ፕሮፊሽናል ኤዲተር መሆንእንዴት እንችላለን?
🌟ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም! ዘመን አፈራሽ የሆነው ስልክዎ ከኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮዎችን ለማቀናበር አንዲያደርጉ ያስችሎታል!

🌟 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 8 አፖች እነሆ!
▪️

❖ ጎግል ለፈለጉት ነገር ትክክለኝነት ማረጋገጫ 28 የተለያዩ ማረጋገጫ እና አምስት ማስጠንቀቂያ መንገዶችን
ይከተላል።
❖ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ አለም በሞት ቢለይ የሟቹ የፍቅር ወይም የትዳር አጋር፥ በየወሩ ከደሞዙ 50
በመቶውን ለ10 አመት ያክል መውሰድ ይችላል። ምናልባት ሟቹ ልጅ ካለው ደግሞ ልጁ 19 አመት እስከሚሞላው/ላት
ድረስ በየወሩ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይከፈላቸዋል።
❖ ከሚኖሩበት ምድር ወደ ላይ አልያም ወደ ላይ ከፍ ብለው ሰማየ ሰማያት ላይ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጉ ደግሞ
www.google.com/sky . ከፍተው ይመልከቱ እና ጨረቃ፣ ከዋክብት አልያም የከዋክብት ስብስቦችን ይመልከቱ።
❖ Google Maps ደግሞ የሚኖሩባትን ምድር የተለየ ገጽታ ማየት ያስችልዎታል።
❖ ማወቅ አይከፋምና ወደ Google Mars ገብተው ስለ ቀይዋ ፕላኔት የፈለጉትን መረጃ ከየትኛውም ቦታ በተሻለ
መልኩ ማግኘትም ይችላሉ።
❖ እንዴት ነው የሚከፈላቸው የሚለው እንዳለ ሆኖ ግን፥ ይህ ኩባንያ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ የበረሃን እይታ ለደንበኞቹ
ለማድረስ ለዚህ ስራ ብቻ የሚያገለግል, ግመልም ቀጥሯል። እናም ለተጠቃሚዎቹ እርካታ ጎግልም የበረሃዋን ግመል
ቀጥሮ ያሰራል፤ እርሷም ደሞዝ ተከፋይ የጎግል ሰራተኛ ናt.
ስለ #hyperloop ቴክኖሎጂ ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን ባጭሩ ትንሽ ልበላችሁ👇

ሃይፐርሎፕ ለሁሉም ክፍት የሆነ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ነው:- ኤለን መስክ እና ስፔስ ኤክስ የመሠረቱት ሲሆን ሌሎችም ኩባንያዎች ይህንን ቴክኖሎጂ አንዲያዳብሩት ያበረታታሉ።

ይህ ቴክኖሎጂ 1000km/h ፍጥነት ያለው ሲሆን ሞተር እና የአየር መግፊያ(air compressors) ጥምር ይጓዛል፡፡ በሌላ አገላለጽ በአየር ላይ አንደመሄድ ማለት ነው!

በርካታ የሃይፐርሎፕ አይነት ሞደሎች አሉ:- እስካሁን ድረስ ሶስት ኩባንያዎች የሃይፐርሎፕ የመጓጓዣ ዘዴን ለመፍጠር በስራ ተጠምደዋል።

የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ሃይፐርሎፕን ከመሄድ አይገታውም:- ምክንያቱም የሊቲየም-አዮን ባትሪ ስለተገጠመለት።

በርካታ ሀገሮች ሃይፐርሎፕን ለመተግበር የመጀመሪያው ለመሆን እየተዋጉ ነው:- እነዚህም አውስትራሊያ ፣ ህንድ ፣ ሩሲያ ፣ ስሎቫኪያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይገኙበታል ፡፡ የመጀመሪያው ማን ነው? ለማለት ይከብዳል ፣ ግን ሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሁለቱም ጥሩ እድል ያላቸው ይመስላሉ ፡፡

ሃይፐርሎፕ እ.ኤ.አ. እስከ 2022 በአለም ውስጥ በየትኛውም ስፍራ አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ ይታመናል።

ሃይፐርሎፕ ለየትኛውም የአየር ሁኔታ ተስማሚ መጓጓዣ ነው:- ምክንያቱም በቱቦ ውስጥ ስለሆነ ለ ነፋስ፣በረዶ፣ጭጋግ፣ሙቀት እና ዝናብ የተጋለጠ አይደለም።

ይህ የማጓጓዝ ፅንሰ-ሀሳብ አዲስ አይደለም:- እንግሊዛዊው የፈጠራ ሰው George Medhurst በ 1799 የቱቦ መጓጓዣ ስርዓት የፈጠራ ባለቤትነት ማረጋገጫ መሰጠቱ ያስገርም😲 ይሆናል!

Channel👉 @compknowledge

▬▬▬📌sʜᴀʀᴇ📌▬▬▬
🕹ሁሌ Chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የGame 🎮 Bot ላካፍላቹ።

➊. @gamee (34 gameዎች)
➋. @gamebot (3 gameዎች)
➌. @ludeiBot (4 gameዎች)
➍. @GamesHDBot (2 gameዎች)
➎. @awesomebot (3 gameዎች)
➏. @brugamebot (6 gameዎች)
➐. @DontDieBot (1 gameዎች)
➑. @MicroGamesbot (1 game)
➒. @LazyGamesBot (1 game)
➓. @keepieuppie_bot (1 game)
⓫. @lonagamebot (1 game)
⓬. @foxgamebot (1 game)
⓭. @LHGamesBot (1 game)
⓮. @dotspuzzle_bot (1 game)
⓯. @Sean_Bot (1 game)
⓰. @GameLotus_bot (2 gameዎች)
⓱. @WiMi5Bot (2 gameዎች)
⓲. @ForaGamesBot (1 games)
⓳. @GameMatrisBot (3 game)

👨‍💻ፈታ በሉልኝ ይመቻቹ!

📢: @compknowledge


⚡️Share And Support Us.