Computer knowledge
174 subscribers
30 photos
65 videos
215 files
78 links
💻ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news

For Comment and cross 👉 @MrGx234
Download Telegram
ሠላም ውድ ቤተሠቦች ዛሬ ደግሞ እምናሳያችሁ እንዴት አርገን የሠዉን ካሜራ ከርቀት እንደምንጠልፍ ወይም ሀክ እንደምናደርግ ነው።ይህን ለማድረግ Saycheese የሚባል Tool ያስፈልገናል።እሱን ለመጫን ወይም Install ለማድረግ ተርማክስን (Termux) ክፈቱ እና እነዚህን ኮማንዶች ፃፉ።

$ pkg update

$ pkg install git

$ pkg install wget

$ pkg install curl

$ pkg install php

$ pkg install openssh

$ git clone https://github.com/thelinuxchoice/saycheese.git

$ ls

$ cd saycheese

$ ls

$ chmod +x saycheese.sh

$ ls

$ bash saycheese.sh


🔰መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
#SHARE

🔰ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥያቄ
ካሎት comment ላይ ያስቀምጡልን
Appun ለምትፈልጉ @mobapks ላይ ታገኙታላችሁ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to hack telegram | telegram hack | how to hack telegram 2020 | እንዴት የሰው ቴሌግርም መጥለፍ እንችላለን
የሞባይል ስልካችን ዳታ ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!!

ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡
የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦

1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “OFF” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “ON” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡

2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (Restart) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡

3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡

ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።
THE END!!:
🇪🇹 የፌስቡክ አካውንቶትን ሌላ ሰው ሲጠቀም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሞባይሎት ላይ እንዲደርሶት ማድረግ የሚችሉበትን ቀለል ያለ ዘዴ እነሆ ብለናል።

1.የፌስ ቡክ አካውንቶት ውስጥ በተለመደው ሁኔታ ከገቡ በኋላ ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ ይጫናሉ ሴቲንግ የሚለው ቦታ እንደ ምትጠቀሙት ብሮዘራችሁ ሰለሚለያይ ፈልጉት
2. በመቀጠልም ከሚመጡት አማራጮች ሴኪዩሪቲ
ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ እንመርጣለን ከዚህ በኋላ ሎግ ኢን አለርት የሚለውን አማራጭ እንጫናለን።
3. ከዚህ በኋላም ከተቀመጡት ሶስት አማራጮች ውስጥ ቴክስት ሜሴጅ የሚለው አማራጭን በመጫን የሞባይል ቁጥሮን ያስገባሉ፡፡
4. በመቀጠልም ሴቭ የሚለውን ቁልፍ ሲጫኑ ወደ ሞባይሎ የማረጋገጫ ኮድ ይልክሎታል ይህ ኮድ ሞባይሉ የእርሶ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚላክ ሲሆን ያንን ኮድ ኮምፒተሩ ላይ በተቀመጠው ክፍት ቦታ በማስገባት ሴቭ ማለት በመጨረሻም ቁጥሮ የገባበትን ምርጫ በመጫን ሴቭ ቼንጅስ የሚለውን ስትጫኑ አክቲቭ ይሆናል፡፡ ከዛም በኋላ የትኛውም ኮምፒውተር ወይም ሞባይል ላይ ፌስ ቡኮት ላይ ሲገቡ መግባቶን በአጭር
ጽሁፍ መልእክት ሞባይሎ ላይ ይደርሶታል ማለት ነው፡፡
አስተውሉ⚠️ ይሄን አክቲቬት አድርገው በስልኮ አጭር የጽሁፍ መልእክት ከተላኮለት ያኔ የፌስቡክ አካውንቶን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ነው ማለት ነው ያኔ ቶሎ ብለው የአካውንቶን ሚስጥር ቁጥሮን መቀየር አሎበት።
🇪🇹 የፌስቡክ አካውንቶትን ሌላ ሰው ሲጠቀም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሞባይሎት ላይ እንዲደርሶት ማድረግ የሚችሉበትን ቀለል ያለ ዘዴ እነሆ ብለናል።

1.የፌስ ቡክ አካውንቶት ውስጥ በተለመደው ሁኔታ ከገቡ በኋላ ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ ይጫናሉ ሴቲንግ የሚለው ቦታ እንደ ምትጠቀሙት ብሮዘራችሁ ሰለሚለያይ ፈልጉት
2. በመቀጠልም ከሚመጡት አማራጮች ሴኪዩሪቲ
ሴቲንግ የሚለውን አማራጭ እንመርጣለን ከዚህ በኋላ ሎግ ኢን አለርት የሚለውን አማራጭ እንጫናለን።
3. ከዚህ በኋላም ከተቀመጡት ሶስት አማራጮች ውስጥ ቴክስት ሜሴጅ የሚለው አማራጭን በመጫን የሞባይል ቁጥሮን ያስገባሉ፡፡
4. በመቀጠልም ሴቭ የሚለውን ቁልፍ ሲጫኑ ወደ ሞባይሎ የማረጋገጫ ኮድ ይልክሎታል ይህ ኮድ ሞባይሉ የእርሶ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚላክ ሲሆን ያንን ኮድ ኮምፒተሩ ላይ በተቀመጠው ክፍት ቦታ በማስገባት ሴቭ ማለት በመጨረሻም ቁጥሮ የገባበትን ምርጫ በመጫን ሴቭ ቼንጅስ የሚለውን ስትጫኑ አክቲቭ ይሆናል፡፡ ከዛም በኋላ የትኛውም ኮምፒውተር ወይም ሞባይል ላይ ፌስ ቡኮት ላይ ሲገቡ መግባቶን በአጭር
ጽሁፍ መልእክት ሞባይሎ ላይ ይደርሶታል ማለት ነው፡፡
አስተውሉ⚠️ ይሄን አክቲቬት አድርገው በስልኮ አጭር የጽሁፍ መልእክት ከተላኮለት ያኔ የፌስቡክ አካውንቶን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ነው ማለት ነው ያኔ ቶሎ ብለው የአካውንቶን ሚስጥር ቁጥሮን መቀየር አሎበት።
👍1
Forwarded from Deleted Account
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦርጂናል ስልክ እንዴት ማወቅ ይቻላል ? /How to Identify original cellphone?/
ሰላም የ @compknowledge ቻናል ተከታታዮች ዛሬ የ አንድሮይድ ስልካችንን ፈጣን ለማድረግ የሚረዳ ዘዴ እናያለን

በመጀመርያ 👉 Go to setting

በመቀጠል 👉 about phone ወይም about device

Step 3 👉 build number የሚለውን 7 ጊዜ ይንኩት

በዚህን ጊዜ deveoper option የሚል setting ውስጥ ይከፈታል

Step 4 👉settings 👉 developer option

ከዛ Developer option በመግባት ON ካረጋችሁት

Step 5👉👉👉

↪️Window animation scale የሚል ይፈልጉ
1.0 ወይም 1.5 ከሆነ 0.0 ወይም off ያርጉት

↪️Transition animation scale የሚል ይፈልጉ
1.0 ወይም 1.5 ከሆነ 0.0 ወይም off ያርጉት

↪️Animator duration scale የሚል ይፈልጉ
1.0 ወይም 1.5 ከሆነ 0.0 ወይም off ያርጉት

🚫 🚫Developer option ውስጥ ሌላ ከላይ የተጠቀሰው ውጪ ሌላ ነገር ባይቀሩ ይመከራል

በመጨረሻም Settingን ዘግተው ይውጡ ።

✔️✔️ 💯 ፈጣን የ አንድሮይድ ስልክ ይኖረውታል💯✔️✔️

@Compknowbot
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ለቻናላችን ጥራትና እድገት ሲባል cross አየሰራን ስለሆነ ነው pleas አይሰላቹ!

❤️❤️
Forwarded from Deleted Account
ስልካችሁ📲 ላይ #አፕልኬሽን ስትከፍቱ

This Application Stopped Working‼️
Crashing‼️
Won’t open‼️
Won’t respond‼️
Isn’t working properly‼️

🔆እያለ ላስቸገራችሁ መፍትሔ⬇️

1⃣.#Restart እና #Update ይሞክሩ፤ እንደዚህ ስታደርጉ በአብዛኛው ጊዜ ይስተካከላል።👍

⚠️ስልካችሁን📲 #Restart አድርጉት።

⚠️Setting➡️ Software Update ውስጥ ገብታችሁ የስልካችሁን📲 Operating System #Update አድርጉ።

⚠️_Playstore ላይ ገብታችሁ አፑን #Update አድርጉት።

2⃣.*Update Google Play Services *

⚠️ስትከፍቱ #Update አድርጉት ይላችኋል።

3⃣. አፑን የማትጠቀሙበት ከሆነ *Setting* ውስጥ ገብታችሁ #Forced\Stop አድርጉት።

⚠️System App ካልሆነ #Uninstall ያድርጉት።

4⃣. Clear App and Cache ይሞክሩ።

⚠️Setting➡️ Manage apps➡️ ያስቸገራችሁን አፕ➡️ Clear Data and Clear Cache.

5⃣. እኔ እንዳየሁት ከሆነ ከላይ በነገርኳችሁ መፍትሔ 95% ስልኮች📲 ይስተካከላሉ👍 ለተቀሩት ስልኮች #Hard_Reset መሞከር ይቻላል።

⚠️ኮፒ ስልኮችንና ብዙ ጊዜ Hard Reset የተደረጉ ስልኮችን አይጨምርም‼️ እነሱ ስልኮች እንደዚህ ብታደርጉም ላይስታከሉ ይችላሉ።

@Compknowbot
እንዴት Telegram ሀክ ማረግ እንደምንችል % የሚሰራ መንገድ እናያለን !!!

ይህን አሰራር ለጥሩ ነገር ተጠቀሙበት

First ይህ መንገድ እንዲሰራ የ victimu ስልክ በእጃችን ሊኖር ይገባል ቢበዛ ለ15 ሰከንድ።
በመጀመሪያ ሀክ ማድረግ የፈለግነው ሰው ስልክ ውስጥ በመግባት *21*የስልክ
ቁጥራችንን# ከዚያ መደወል።
ለምሳሌ"*21*09145638**#"
ከዚያ ስልኩን መልሰን እንሰጠዋለን ምንም ሚጠረጥረው ነገር አይኖርም ማለት ነው።
በመቀጠል ከ victimu ራቅ እንልና የTelegram app በስልካችን እንከፍታለን ከዚያ የ
victimun ስልክ ቁጥር እናስገባና ለ30 Seconds እንጠብቃለን። ከዚያ input
Verification code ከሚለው ጎን Call me የሚል ሲመጣ እሱን እንነካለን ወዲያው
Telegram በስልካችን ይደውልናል (ምክኒያቱም የመጀመሪያው Step ላይ forward call
አድርገናል)።
ከዚያ በጥንቃቄ Telegram በስልክ የሚነግረንን Verification code እናስገባለን። አለቀ
እንዲህ በቀላሉ Telegram hack አደረግን ማለት ነው ይሄ Step "WhatsApp" ላይም
ይሰራል። ይመቻችሁ!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚሞሪ መግዛት ሞላብኝ ብሎ መጨነቅ ቀረ | 100GB storage
​​✳️ የክሮም ብሮዉዘር ተጠቃሚዎች በአስቸኳይ ዝመና ⚠️ (Update) እንዲያደርጉ ጉግል አሳሰበ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2013፡- በጉግል ክሮም የመረጃ ማፈላለጊያዉ (Browser) ላይ ከፍተኛ የሚባል የደህንነት ክፍተት መከሰቱን ተከትሎ ተጠቃሚዎች ክሮምን (Chrome) በፍጥነት እንዲያዘምኑ ጉግል አሳሰበ፡፡

ከዚህ ቀደም ወቅታቸዉን ጠብቀዉ በሚለቀቁ የሶፍትዌር ዝመናዎች ያልተለዩ የዜሮ ደይ (zero-day) ተጋላጭነቶች እና የደህንነት ክፍተቶች መከሰታቸዉን ጉግል ኩባንያ ገልጿል፡፡ ይህን ተከትሎም ጉግል ድንገተኛ የሆነ እና ለክፍተቱ መድፈኛ የሚሆኑ ዝመናዎችን (Update) ለክሮም መረጃ ማፈላለጊያ ተጠቃሚዎች አቅርቧል፡፡

በጉግል የስጋት ትንተና ቡድን የተገኘዉ የጥቃት ተጋላጭነት (CVE-2020-16009) ዘግይቶ የተገኘ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ሲሆን ጉግል ባለፈው ወር 'ለዜሮ-ደይ' ክፍተት የሚሆን መጠገኛ ያቀረበ ቢሆንም የዊንዶውስ ስርዓትን የሚጎዳ ተጨማሪ ክፍተት ተከስቷል፡፡

በክሮም የተገኘዉ (CVE-2020-16009) ተጋላጭነት የጃቫ ስክሪፕትን (JavaScript) ኮድ በሚያስተዳድረው የአሳሽ ክፍል ውስጥ ተደብቆ ተገኝቷል፡፡ ሆኖም ተጠቃሚዎች የክሮም የመረጃ ማፈላለጊያ ወደ version (86.0.4240.183) ወይም ከዚያ በኋላ ወደ ተለቀቁ የክሮም ስሪቶች እንዲያሳድጉ ጉግል አሳስቧል፡፡

የክሮም ተጠቃሚዎች ብሮዉዘሩን ለማዘመን "Customize and control Google Chrome" የሚለዉን በመክፈት "Settings" መምረጥ ከዚም "about chrome"ን በመጫን እየተጠቀሙበት ያለዉ ከ 'Version 86.0.4240.183' በታች ከሆነ አሁኑኑ ክሮሙን ያዘምኑ፡፡
የተለያዩ ጌሞች የpc ይለቀቅ ይምትሉ
Anonymous Poll
78%
አዎ ይለቀቅ
33%
አይ ይቅር
#Website
How to Website Hack & Website Information Gathering Powerfull Tool Termux ||


$ apt update && apt upgrade

$ pkg install ruby

$ git clone https://github.com/bahaabdelwahed/killshot.git

$ cd killshot

$ ls

$ ruby Killshot.rb
በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ ማን ይባላል?
Anonymous Poll
42%
ጎግል
58%
አዶቤ
♻️7 Best Hacking Tools Everyone Must Know♻️

🔺1. Nmap

❇️It is a free and open-source tool that is used for network discovery and security auditing.

🔺2. Metasploit

❇️It is basically a Security Assessment and Penetration Testing tool. Metasploit can be used to launch an attack on other systems with it.

🔺3. Angry IP Scanner

❇️It is one of the fastest IP addresses and port scanner. By using this hacker can easily gather information about open ports in the target system.

🔺4. Nikto

❇️It is a webserver assessment tool. Nikto is an open-source platform that performs tests against Web Servers to find various vulnerable files, misconfigurations, outdated servers and programs on that web server.

🔺5. John the Ripper

❇️JTR is free and open-source software that is widely used by hackers for password cracking. It uses the various cryptanalysis attacks such as “Dictionary Attack” and “Brute-Force Attack”.

🔺6. Wireshark:

❇️It is an open-source tool that is used to capture traffic on the network. It is basically a network protocol analyzer tool.

🔺7. Burp Suite:

❇️It is an integrated platform that is used for performing a test on web application security.

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ 👥

⚠️ጥያቄ ካለዎት @Ethiocompandmob ላይ ይላኩልን።

⚠️አስተያየት ካሎ @Ethiocompandmobላይ ያድርሱልን🔅በደስታ እንቀበላለን

⚠️ጥያቄ ካሎ @Ethiotechs_group ላይ ይላኩልን

⚠️copy ከማረጋችሁ በፊት ግሩፕ ላይ መተው credit ይስጡን ‼️

ቤተሰብ ለመሆን join&share 😇


ለጥያቄግሩፕ 👥
@Ethiocompandmob

ለአስተያየት ✍️
📩 @Ethiocompandmob
Computer knowledge pinned «በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ ማን ይባላል?»