Computer knowledge
175 subscribers
30 photos
65 videos
215 files
78 links
💻ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news

For Comment and cross 👉 @MrGx234
Download Telegram
Forwarded from á‹¨áˆ…á‹­á‹ˆá‰ľ_ቀመር
Termux'ን Update ለማድረግ

$ clear

$ apt update && apt upgrade

$ pkg update

$ pkg update && pkg upgrade

$ pkg install python

$ pkg install python2

$ pkg install git ruby

$ pkg install figlet

$ gem install lolcat

$ pip2 install --upgrade pip

$ pip2 install -r


▬ Share ▬
ŠTechintelligence
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Logo Design Pixellab - A R Professional Logo Design How To Make On Pixellab
♨️ብዙ ፋይሎችን አዉርጄ መጣለዉ ብለህ የሆነ wifi ቤት ትገባለህ ፤ ያለህን ሁሉ አሟጠህ አዉጥተህ የ10 ወይም የ15ብር ትገዛና፤ youtube,vidmate,plày store ብትገባ ስልክህ ምንም download ማድረግ እንቢ ይልሀል። 😔ተናደህ ተበሳጭተህ በግነህ😏 ልትወጣ ስትል
👇ከታች ምን ይላል አንብብልኛ🤩🤣

🖲ስልኮ DOWNLOAD አላደርግ ካለ

💿ስልኮ ምንም ነገር download አላደርግም ካልዎት በዚህ step ያለምንም ጥርጥር ይሰራል።

step 1 : setting ዉስጥ እንገባለን

step 2 : apps ወይም my apps የሚል እንፈልግና እንነካዋለን

step 3 : àpps ዉስጥ ከገባን ብሗሏ ከላይ ፧ 👈እንዲህ ያለች ባለ 3 ነጥብዋን እንነካለን።

step 4 : "reset app preference " የሚለዉን ነክተን

step 5 : ok ማለትና የፈለግነዉን ነገር download ማድረግ እንችላለን።

🤞በዚህ system ስልኩ ላይ ከተለያዩ አፖች notification አልመጣና ብሎክ ከሆነብዎትም መቅረፍ ይችላሉ።

🙏🙏 አመሰግናለሁ🙏🙏

@Hack_Hackers_Ferist
Forwarded from á‹¨áˆ…á‹­á‹ˆá‰ľ_ቀመር
በብሪታኒያ ፌስቡክ የዜና አምድ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ኩባንያው በብሪታኒያ 'ፌስቡክ ኒውስ' የሚል አምድ ከፍቷል። ይህ አግልግሎት በስልኮች በሚጫኑ የፌስቡክ መተግበሪያዎች እንደ አንድ አማራጭ ዜናና ተያያዥ መጣጥፎችን ለማንበብ የሚያስችል ነው።

ፌስቡክ የማኅበራዊ ትስስር መድረክ የዜናና ሌሎች ጠቃሚ አምዶችን በይዘቱ በይፋ ሳያካትት ቆይቶ ነበር።

አሁን ግን ተጠቃሚዎች ፌስቡክ ሲጠቀሙ ዋና ዋና የዜና አውታሮችን አብረው መቃረም ያስችላቸዋል።

📢: @Techintelligence
👥: @Tech_intelligence_group

⚠️Pleas don't share without credit
#technews

አፕል ኩባንያት በሦስት ወራት ብቻ ከ100 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሽያጭ አካሄደ።

በፈረንጆቹ የገና በዓል መዳረሻ በርካታ ደንበኞቼ ቅርንጫፎቼን አጥለቅልቀውት ነበር፡፡ ከስልክ፣ ከላፕቶፕና ሌሎች ቁሳቁሶች ሽያጭ የሰበሰብኩት 111 ቢሊዮን ዶላር ይደርሳል ብሏል አፕል።

ይህ ሽያጭ የ2020 ዓ/ም የመጨረሻዎቹ 3 ወራትን ብቻ የሚሸፍን ነው፡፡

የቴክኖሎጂ ገበያን ሥራዬ ብለው የሚከታተሉ ባለሙያዎች ነገሩ የኮቪድ ወረርሽኝ ያመጣው ዕድል ነው ይላሉ። ምክንያቱም ወረርሽኙ የእንቅስቃሴ ገደቦችን ስላስከተለ በርካታ ሰዎች የቴክኖሎጂ ምርቶችን እንዲገዙ ምክንያት ሆኗቸዋል።

📢: @Techintelligence
👥: @Tech_intelligence_group

⚠️Pleas don't share without credit
#ስልካችንን_ያለኛ_ፍቃድ_የሚከፍት_ማን_ነው?

ከኛ ፍቃድ ውጪ ሞባይል ስልካችንን ለመክፈት የሚሞክር ሰውን እንዴት መያዝ ይቻላል?

የሞባይል ስልካችን ፓስዎርድ ምንም ያህል ጠንካራ ቢሆን ፓስወርድ የመስበር እውቀትና ልምድ ያላቸው ሰዎች ያለኛ ፍቃድ ስልካችንን በቀላሉ ሊከፍቱት ይችላሉ፡፡ሞባይላችንን በመክፈት ሚስጥራችንን ሊሰርቁብንና ሌላም ጎጂ ተግባር ሊፈፅሙብን ይችላሉ፡፡

ከሰዎች ጋር ስንሆን ስልካችን አስቀምጠን ወጣ ልንል እንችላለን፡፡በዚህ ግዜ እኛን መጉዳት የሚፈልግ ሰው ካለ ስልካችንን ሰው ሳያየው እንስቶ በመክፈት ሊጎዳን ይችላል፡፡

እኔ በሌለሁበት ያለ እኔ ፍቃድ ሞባይል ስልኬን ለመክፈት የሚሞክር ሰው አለ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ መፍትሄ አለው፡፡

ለእንደዚህ ዓይነት ችግር መፍትሄ ሊሆን የሚችል Intruder Selfie የሚባል አፕሊኬሽን አለ።

ይህ አፕሊኬሽን ያለ እናንተ ፍቃድ በሌላችሁበት ስልካችሁን በመውስድና ፓስዎርዳችሁን ለመስበር የሚሞክር ወይም ፓስዎርዳችሁን ሰብሮ በመግባት ሚስጥራዊ መረጃችሁን ለመስረቅ የሞከረ ሰው ካለ የዛ ሰው ፎቶ በማንሳት ፎቶውን ጋለሪያችሁ ላይ ያስቀምጣል፡፡

በሌላ አነጋገር አፕሊኬሽኑ በሞባይላችሁ የፊት ካሜራ አማካኝነት ያለናንተ ፍቃድ ሞባይል ስልካችሁን ለመክፈት የሚሞክርን ሰው ፎቶ አንስቶ ጋለሪ ላይ ያስቀምጣል፡፡

ትወዱታላችሁ።ተጠቀሙበት ።

አፕሊኬሽኑን ዳውኖሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ፡-
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.twinone.intruderselfie

#ሼር_ይደረግ

Channel : @compknowledge
​​💢አዲስ Smart ሞባይል ስልክ📲 ሲገዙ ማወቅ የሚገባዎ 5 ነገሮች፡

❇️ለመግዛት ያሰቡት #Smart ሞባይል📲 ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውም Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ📲 ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን✅ ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

1⃣. ፕሮሰሰር (Processor)

✅አብዛኛውን ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcomm Snapdragon (652/ 820/ 821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ #MedaTek ከሆነ በቂ ነው።

2⃣. ካሜራ (Camera)

✅ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ #በትንሹ 13Mp (Megapixels) + ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።

3⃣. ባትሪ (Battery)

✅ረጅም ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 4000MAh (Miliamp Hour)+ ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000MAh በቂ ነው።

4⃣. ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS)

✅ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy📲 ስልኮች ኪትካት ፣ ሎሊፓፕ፣ ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።

5⃣. ስቶሬጅ (Storage)

✅ስልኩ📲 በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/ 32GB/ 64GB /128GB...ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(Micro SD card) የሚቀበል✔️ መሆን አለበት
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ

Šhttps://t.me/TechintelligenceApp
​​🔋 የባትሪ እድሜ (Battery life)

💡 በዚህ ዘመን በርካቶች የዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚዎች መሆናቸው ይታመናል። ዘመናዊ ስልኮች ከስሪታቸው አንጻር ባትሪያቸው ቶሎ የሚያልቅና አጭር ጊዜን የሚያስጠቅሙ ናቸው። ከዚህ አንጻርም ተጠቃሚዎች ባትሪውን ቶሎ ቶሎ ሃይል ለመሙላት (ቻርጅ ለማድረግ) ሲሞክሩ ይስተዋላል። ይህ ሁኔታ ደግሞ ምናልባትም የባትሪን እድሜ ሊያሳጥር እና ሙሉ በሙሉ ሊያበላሸውም ይችላል።

💡 ስልክን ከመጠቀም ባለፈ ግን የባትሪ እድሜን ማራዘምና በአግባቡ ቻርጅ በማድረግ መጠቀም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው። እርስዎ ከእነዚህ ተጠቃሚዎች አንዱ ከሆኑ ስልክዎን ቻርጅ በሚያደርጉበት ጊዜ ምናልባት ያላስተዋሏቸው ነገሮች ይኖራሉና እነዚህን የባለሙያ ሃሳቦች እናካፍልዎ፡

🚩 ቻርጅ እያደረጉ ስልክን በጭራሽ አለመጠቀም፦

💡 አንዳንድ ጊዜ አስቸኳይ ጉዳይ ቢያጋጥም እንኳን ስልክን ቻርጅ እያደረጉ ባይጠቀሙ ይመረጣል። ምናልባት የግድ ከሆነ ደግሞ ስልኩ ከተሰራበት ኩባንያ አብሮ የተዘጋጀን ቻርጀር እየተጠቀሙ ቢሆን ይመረጣል ይላሉ ባለሙያዎች።

🚩 ጥራት ያላቸውን ባለማራዘሚያ ቻርጀሮች መጠቀም፦

💡 ባለማራዘሚያና በአብዛኛው በነጭ መደብ የተሰሩ እውነተኛ ቻርጀሮችን መጠቀም የባትሪን እድሜ ለማራዘም ይረዳልና ይጠቀሙበት።

🚩 ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ከማድረግ መቆጠብ፦

💡 ወደ መኝታ ሲያመሩ ስልክዎን ቻርጀር ላይ ሰክቶ መተው አደጋ አለው። ይህም ባትሪው ከመጠን በላይ ቻርጅ በማድረግ ማዳከም ይጀምራል፥ በአብዛኛው ስልክን በ40 እና በ80 ፐርሰንት መካከል ቻርጅ ማድረግ መልካም መሆኑንም ይመክራሉ። ምክንያታቸው ደግሞ 40 ፐርሰንት ከደረሰ ቻርጅ ማድረጉ ግዴታ ሲሆን 80 ከሆነ በኋላ ነቅለው ቢገለገሉበት ችግር የለውም የሚል ነው።

🚩 ስልክን ለተወሰነ ጊዜ ማጥፋት፦

💡 ሰው ሰርቶ ማረፍ እንደሚፈልገው ሁሉ ስልክን ማጥፋትም ለባትሪው መልካም እንደሆነ ነው ባለሙያዎች የሚገልጹት። ለዚህ ደግሞ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን በተለይም ወደ መኝታ ሲያመሩ በማጥፋት እረፍት መስጠት። ይህ ሲሆን ደግሞ የስልኩ ባትሪ እድሜ እንዳያጥርና ረዘም ላለ ጊዜ እንዲያገለግልዎ ይረዳል።

🚩 ባትሪው እስከሚያልቅ ጠብቆ ቻርጅ አለማድረግ፦

💡 ሌላውና በብዙ ሰዎች የተለመደው ጉዳይ ደግሞ የስልክ ባትሪ እስከሚያልቅ ጠብቆ ቻርጅ ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ ለባትሪ እድሜ የመጀመሪያውና ዋናው ጠር ነውና ባትሪው 40 ፐርሰንት ላይ ሲደርስ ቻርጅ ማድረጉን ይመክራሉ። ይህ ባይሆን እና በጣም ከወረደ በኋላ ቻርጅ ለማድረግ መሞከሩ ግን ባትሪን በመግደል ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላልና ይህን ልማድ ያስወግዱም ይላሉ።

💡 ከዚህ ባለፈም ቻርጀሩን ከቀጥተኛው ሶኬት ላይ አለመሰካት እና ከፍተኛ ሙቀት ባላቸው ቻርጀሮች አለመጠቀም መልካም ነው። እርስዎም ከላይ የተጠቀሱትን የባለሙያ ምክረ ሃሳቦች በመተግበር የስልክዎን ባትሪ እድሜ ያራዝሙ።

⚠️መረጃዎችን እና ቻኔሉን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

@compknowledge
🛃 እንዴት አርገን ራሳችንን ከ #Black #Hacker መጠበቅ እንችላለን?

☣️ብዙውን ጊዜ #ሀከሮች በቀላሉ መረጃን ሚመዘብሩት #ስማርት ስልክን የሚጠቀሙ ወዳጆቻችን ላይ ነው!

◾️በስማርት #ስልኮች ላይ እየደረሰ ያለው የመረጃ ጥቃት ከቀን ቀን እያደገ ይገኛል! ይህን የላላ የደህንነት ክፍተትን በመጠቀም የመረጃ በርባሪዎች በስልካችን ውስጥ ያሉትን እንደ ኢ-ሜይል፣ ማህበራዊ ሚዲያ እና የባንክ አካውንታችንን በቀላሉ እንዲመዘብሩ ጥሩ አጋጣሚን ይፈጥራሉ!

☣️ሀከሮች ሊያደርሱብን ከሚችሉ የከፉ ጉዳቶች ለመከላከል ከታች የዘረዘርናቸው #አስር መንገዶችን በመተግበር ራሳችንን መበጠቅ እንችላለን!

✅ ስልኮቻችን ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በጊዜ ጊዜ ማሻሻል!

❇️ ቀጥታ #PlayStore ወይም #AppStore ላይ በመግባት ለመታደስ የሚፈልጉትን ማደስ (UpDate).

✅ #ስማርት ስልኩን በይለፍ ቃል መቆለፍ (Pattern, Password, or Pin)

✅ በህዝብ #ዋይፋይ #ሶሻል #ሚዲያን ከመጠቀም መቆጠብ!

✅ ሁል ጊዜ #Bluetooth ከፍቶ አለመተው (መዝጋት)

✅ ስልኩ ላይ የተለየ ነገር ሲከሰት የሚያሳውቅ መተግበሪያ ማስቀመጥ! ይህ ሁኔታም ስልኩ በሶስተኛ ወገን እጅ መግባቱን የሚጠቁም ሲሆን በአስቸኳይ
ስልኩ ውስጥ ያሉትን #ኢሜይል፣ #ማህበራዊ_ሚዲያዎች፣ #የባንክ_አካውንታችንን ለመሰወር ያግዛል!

✅ የተለያዩ መተግበሪያዎች በምናወርድበት ወቅት ህጋዊ እና ደህንነታቸው ከተጠበቁ ሶፍትዌር አቅራቢዎች ብቻ መሆን አለበት!
(PlayStore, AppStore)

✅ ሁልጊዜ የOnline አገልግሎት ስንጠቀም የተቆለፈ ወይም ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን!

✅ በስልካችን ውስጥ ያሉ አፕሊኬሽኖች #በይለፍ_ቃል መቆለፍ!

✅ በስውር ከእኛ እውቅና ውጪ በስልካችን ውስጥ አጥፊ ሶፍትዌሮች #Download መሆናቸውን መፈተሸ እና ማስወገድ!

✅ በስልኮቻችን ውስጥ #Install ያደረግናቸው አፕሊኬሽኖች #UpDate-Version ካላቸው ማደስ!

📢: @Techintelligence
👥: @tech_intelligence_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Install & Run Windows 10/7/Vista/XP on any Android device without Root | make Android computer
የቴክኖሎጂ እውነታዎች
~~~~~~~~~
👉ዛሬ ከ3.8 ቢሊዮን በላይ ሰዎች Internet ይጠቀማሉ ይህም ከዓለም ህዝብ 40
በመቶው ነው።
👉በየ57 ደቂቃው ከ570 በላይ አዳዲስ Websites ይፈጠራሉ።
👉በየቀኑ ከ3.5 ቢሊዮን በላይ Google Search ይደረጋል።
👉በ2020 ቪዲዮ ከሁሉም ከInternet ትራፊክ 80% ያህሉን ይይዛል።
👉40,000 የTweeter ትዊቶች በደቂቃ ይላካሉ በቀን 500 ሚሊዮን ትዊቶች ማለት
ነው።
👉በAmerica ከሚደረጉ ከ7 ፍቺዎች መካከል ለአንዱ ፌስቡክ ተጠያቂ ነው።
👉በ2020 ከ8.2 ቢሊዮን በላይ መረጃዎች ተሰርቀዋል ወይም Hack ተደርገዋል።
👉የመጀመሪያው ኮምፒዩተር ወደ 2.5 ሜትር የሚጠጋ ቁመት ያለው ሲሆን ክብደቱ ወደ
30,000 ኪ.ግ. ይመዝናል።
👉NASA ውስጥ የInternet ፍጥነት በሰከንድ 90GB ነው።
👉በዓለም ትልቁ ሃርድ ድራይቭ 60TB SSD ነው።
👉Bluetooth ኖርዌይን እና ዴንማርክን አንድ ባደረገው ሃራልድ ብሉቱዝ በተባለ ንጉስ
ተሰየመ ነው።
👉የጉግል መሥራቾች እ.ኤ.አ. በ1999 ጉግል ን በ1 ሚሊዮን ዶላር ለመሸጥ ፈቃደኞች
ቢሆኑም Excite ግን አልተቀበላቸውም። ጉግል አሁን 527 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ አለው።

🔵🔵ከዚህ ቻናል ስር ያለው #unmute የሚል ጽሁፍ መሆኑን አረጋግጡ
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
✳️ Google ካስጠነቀቃቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የ Google አካውንታቺን ለርጅም ጊዜ ካልተጠቀማቹበት Google ራሱ አካውንቱን ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ (Delete) እንደሚያርገው Google ባለፈው ወር አሳውቋል፡፡

🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁ እንዳይሰረዝ አካውንታችሁን አሁኑኑ መጠቀም በመጀመር አካውነታችሁን Active እንዲሆን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡

🔻አካውነታችሁን Active እንዲሆን የተለያዩ ነገሮች መጠቀም ትችላላችሁ። ለምሳሌ፦ በ Gmail (Email) ከጓደኛቹህ ጋ ማውራት ፤ Google Drive ፤ Google Photo እና የመሳሰሉ የ Google አገልግሎቶችን ሊጠቀሙ ይገባል ብሏል Google፡፡

🔻የ Google አካውንታቸው የተሰረዘባቸው ሰዎች ከዚህ በፊት የተለዋዋጧቸው ኢሜሎችም ሆነ ሌሎች ግላዊ መረጃዎች ሙሉ ለሙሉ እንደሚሰርዝ ጎግል አስጠንቅቋል፡፡

🔻ስለዚህ የ Google አካውነታችሁን ግዜው ሳይደርስ አሁኑኑ መጠቀም ጀምሩ

#Share
👑 ROYAL WAVE 👥

📢 ቻናላቹን በአንድ ጊዜ ማሳደግ ና አንድ ላይ ለማደግ ይፈልጋሉ!
- እንግድያውስ ይሄን እድል ይጠቀሙ።
✔️ ስለታማኝነት አያስቡ 100% ፌር የሆነ ስራ እሰራለሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ።

📢 ከ 1k _ 10k ያላቹ ቻናሎች አሁኑኑ ያናግሩኝ።
- ላልሰሙ አሰሙ!
- ሼር እያረጋቹ!

✍ መመዝገብ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ።
- ለመመዝገብ @YoniRoyal
- Spam @YoniTechTips_Bot
C++ ምንድን ነው?


C++ ዓላማ--ተኮር እና አጠቃላይ ፕሮግራሞችን የሚደግፍ አጠቃላይ-ዓላማ ፣ ጉዳይ-ተኮር ፣ ነፃ-ቅፅ የፕሮግራም ቋንቋ ነው።
C++ የሁለተኛ ደረጃ እና የዝቅተኛ ደረጃ የቋንቋ ባህሪያትን አጣምሮ የያዘ በመሆኑ እንደ መካከለኛ ደረጃ ቋንቋ ተደርጎ ይወሰዳል ፡፡

C++ የተሰራው በ 1980 ዎቹ መጀመሪያ ላይ በኤቲ ኤንድ ቴል ቤል(AT&T Bell labs) ላቦራቶሪ በBjarne Stroustrup ሲሆን በ C ቋንቋ ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡ “++” በ C (ተለዋዋጭ ለመጨመር) ጥቅም ላይ የዋለ የተዋሃደ ግንባታ ሲሆን C++ ደግሞ እንደ ተጨማሪ ጭማሪ ማሻሻያ የታሰበ ነው አብዛኛው C የ C ++ ንዑስ ክፍል ነው ፣ ስለሆነም አብዛኛዎቹ የ C ፕሮግራሞች ሊጠናቀሩ ይችላሉ (ማለትም መለወጥ) ኮምፒውተርን በቀጥታ ሊያከናውንባቸው በሚችሉት አነስተኛ ደረጃ መመሪያዎች ውስጥ) የ C ++ አቀናባሪን በመጠቀም ፡፡
C++ የ “C” ልዕለ-ነገር ነው ፣ እና በእውነቱ ማንኛውም ህጋዊ C ፕሮግራም ህጋዊ C++ ፕሮግራም ነው።

ዓላማ-ተኮር መርሃግብር(Object-Oriented programming)

C++ ነገሮችን-ተኮር የልማት አራቱን ምሰሶዎች ጨምሮ አላማ -ተኮር ፕሮግራምን ሙሉ በሙሉ ይደግፋል-
- Encapsulation
- መረጃን መደበቅ
- ውርስ
- ፖሊሞርፊዝም

የ C ++ ጥቅም

- ሲ ++ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የፕሮግራም አድራጊዎች(Programmers) በመሠረቱ በእያንዳንዱ የመተግበሪያ ጎራ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላሉ ፡፡

- በአዶቤ ሲስተምስ ውስጥ ሁሉም ዋና አፕሊኬሽኖች በ C ++ የተገነቡ ናቸው - Photoshop & ImageReady, Illustrator, Acrobat, InDesign, GoLive

-C++ ለመሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳቦች ስኬታማ ትምህርት በቂ ንፁህ ስለሆነ ለማስተማር እና ለምርምር በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል ፡፡

- የአፕል ማኪንቶሽንም ሆነ ዊንዶውስን የሚያከናውን ፒሲን የተጠቀመ ማንኛውም ሰው በተዘዋዋሪ C++ ን ተጠቅሟል ምክንያቱም የእነዚህ ዋና ዋና ተጠቃሚዎች በይነገጾች በ C ++ የተፃፉ ናቸው ፡፡

- አማዞን ዶት ኮም ፣ ፌስቡክ ፣ ጉግል ፣ ኤችፒ ፣ አይቢኤም ፣ ማይክሮሶፍት ፣ ሞዚላ ፣ ኖኪያ እና ሌሎች ብዙ ኩባንያዎች ሲ ++ ቋንቋን ይጠቀማሉ ፡፡
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @compknowledge
━━━━━━━━━━━━━━━
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
🌱 የሞባይል ሃርድዌር ክፍል

ለመሆኑ ሃርድዌር ማለት ምን ማለት ነዉ ?

#ሃርድዌር ፦ ማለት በዓይናችን ማያት የምንችለው የሞባይል ክፍል ነዉ በተጨማሪ በእጃችን መዳሰስ መንካት የምንችለው ክፍል ነዉ ።

እሺ በእጃችን መደሰስ የምንችለው የሞባይል ክፍሎች እነማን ናቸዉ አንድ በአንድ የተወሰኑትን እንዳስስ እስክ ....

🙏 1ኛ ቻርጀር ኮኔክተር ፦ ማለት ስልካችንን ከመብራት ጋር የምያገናኝ ስልካችን ቻርጅ እንድያደርግ የምያደርግ የሞባይል ሃርድዌር ክፍል ነዉ
ቻርጅ ኮኔክተር ከተበላሸ ስልካችን ቻርጅ አያደርግም በተጨማሪ ስልካችን ቻርጅር እያመርጠ ያስቸግርናል......

🙏 2ኛ ባቲር ኮኔክተር ፦ ማለት ባቲሪያችን ከሞባይሉ ተገጣጥሞ እንድዝ የምያደርግ ጥርስ ነዉ ይህ ማለት አንደንዴ በአንደንድ ስልኮች ጥርሶቹ አራት ይሆናል አብዛኞቹ ስልኮች ግን በለ ሦስት ጥርስ ነዉ በአጭሩ ሞባይላችን የለባቲር ኮኔክተር አይሰራም....

🙏 3ኛ ጆሮ ማይክ ፦ ማለት ደግሞ በስልካችን ሰዉ ስደዉልልን እኛ አንሲተን ሲናዉራ የደዋዩን ድምፅ ለእኛ የምያሰማን ጆሮ ማይክ ነዉ
ጆሮ ማይክ ከተበላሸ የደዋዩ ድምፅ አይሰማም ሲናገር ....

🙏 4ኛ እስፒከር ኮኔክተር ፦ ማለት ሰዉ ደዉሎልን ሲናዉራ የእኛን ድምፅ ለደዉዩ የምያሰማ የሞባይል ክፍል ነዉ
ጓደኞቼ እንደይምታታባቹ ጆሮ ማይክ እና እስፒከር
እስፒከር ከተበለሸ እኛ ደዉለን ሲናዉራ ምንም አይሰማም ለደዉልንት ሰዉ

🙏 5ኛ ርንገር ኮኔክተር ፦ ማለት ሙዚቃ ቪድዮ በስልካችን ሲናጫዉት ድምፅ የምያሰማን ክፍል ነዉ ርንገር ኮኔክተር ከተበላሸ ስልካችን የፈለግነዉን ነጋር ሙዚቃ ድርማ ወዘተ ቢናጫዊተዉ ድምፅ አያሰማም
ጓደኞቼ እንዳትወዛገቡ ድምፅ ማሰማት ምናምን እስፒከር ኮኔክተር እንዳይመስላችሁ ርንገረ ኮኔክተር ነዉ እንጅ......

🙏 6ኛ ካሜራ ኮኔክተር ፦ ማለት ድግሞ በስልካችን ፎቶ ለማንሳት የምጠቅም በስልካችን የተገጠመ ፎቶ ማንሻ ወይም ቪድዮ መቅርጫ ኮኔክተር ነዉ

🙏 7ኛ ሲም ኮኔክተር ፦ ማለት ደግሞ ስልካችንን ከሲም ካርድ ጋር የምያገናኝ የሞባይል ክፍል ነዉ ሲም ኮኔክተር ከተበላሸ ወይም ከተሰበር ሲም ካርድ ቀፎዎችን ሲም አይሰራም .....

8ኛ ሚሞር ኮኔክተር ፦ ማለት ሚሞረወን ከስልካችን ጋር የምያገናኝ የሞባይል ክፍል ነዉ ሚሞር ኮኔክተር ከተበላሸ ስልካችን ሚሞር አይሰራም.....

🙏 9ኛ ኔቶርክ ኮኔክተር ፦ ማለት ስልካችን ኔቶርክ እንድሰራ የምያደርግ ክፍል ነዉ አንዳንዴ ኔቶርክ ኮኔክተር በላይም ከሰፈለገም ከውስጥም የምገጠምበት አጋጣሚ አለ...

🙏 10ኛ ኤርፎን ኮኔክተር ፦ ማለት ድግሞ ስልካችን ድምፁን ከርንገር ወጪ የምያደርግ ክፍል ነዉ ኤርፎን ኮኔክተር ከተሰበር ስልካችን ኤርፎን አይሰራም ....
ሳተላይት ኢንተርኔት ምንድን ነው?

ሳተላይት ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ማለት ልክ በዳያል አፕ፣ በብሮድባንድ፣ በፋይበር ኦፕቲክስ ወይም በሌላ ዓይነት መንገድ የምናገኘውን ዓይነት ኢንተርኔት ሊሰጠን የሚችል ሌላኛው አማራጭ ማለት ነው።

በላንድ ላይን በምናውቀው ዓይነት በገመድ [ኬብል] አማካይነት የሚሰራጨውን ዓይነት ብዙዎቻችን እናውቀዋለን፤ እንጠቀምበታለን። ነገር ግን የሳተላይት ኢንተርኔት አጀማመሩ በፍፁም አሁን የምንጠቀመው ዓይነት የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ የሌለበት ሁኔታ ሲሆን፤ ምንም ዓይነት ሌላ ምርጫ በሚጠፋ ጊዜ በተለይ ተደራሽ ያልሆኑ አካባቢዎችን እሳቤ በማድረግ የተሰራ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ነው።

ሳተላይት ኢንተርኔት የሚሰራውም ሕዋ [ስፔስ] ላይ ካሉ ሳተላይቶች ጋር በመሆን ተጠቃሚዎች ደግሞ ዲሽ ቤታችው ላይ ቢሯቸው ላይ በማድረግ፤ በመሬት ላይ ደግሞ የኔትወርክ ኦፕሬቲንግ ሴንተር እና ቴሌፖርት የሚባሉ አሉ።

በእነዚህ በሦስቱ ጥምረቶች ኢንተርኔትን ለተጠቃሚ የሚያደርስ ቴክኖሎጂ ነው። ይህ ቪሳት [Very small aperture terminal (VSAT) ይባላል። ሳተላይት ኢንተርኔት የሚሰራውም በዚህ አማካኝት ነው።
🆔ስልካችሁ ላይ #አፕልኬሽን ስትከፍቱ :

♻️This Application Stopped Working
♻️Crashing
♻️Won’t open
♻️Won’t respond
♻️Isn’t working properly

.........................እያለ ላስቸገራችሁ መፍትሔ

🔱.#Restart እና #Update ይሞክሩ፤ እንደዚህ ስታደርጉ በአብዛኛው ጊዜ ይስተካከላል።👍

1) ስልካችሁን #Restart አድርጉት።

❇️Setting Software Update ውስጥ ገብታችሁ የስልካችሁን Operating System #Update አድርጉ።

❇️Play store ላይ ገብታችሁ አፑን #Update አድርጉት።

2) .Update Google Play Services

❇️ስትከፍቱ #Update አድርጉት ይላችኋል።

3) . አፑን የማትጠቀሙበት ከሆነ Setting ውስጥ ገብታችሁ #Forced_Stop አድርጉት።

❇️System App ካልሆነ #Uninstall ያድርጉት።

4). Clear App and Cache ይሞክሩ።

❇️Setting➡️ Manage apps➡️ ያስቸገራችሁን አፕ➡️ Clear Data and Clear Cache.

5). እኔ እንዳየሁት ከሆነ ከላይ በነገርኳችሁ መፍትሔ 95% ስልኮች ይስተካከላሉ👍 ለተቀሩት ስልኮች #Hard_Reset መሞከር ይቻላል።

❇️ኮፒ ስልኮችንና ብዙ ጊዜ Hard Reset የተደረጉ ስልኮችን አይጨምርም እነሱ ስልኮች ሌላ ታሪክ ውስጥ ናቸው።😁
#ሟር
https://t.me/joinchat/VQQzbntxyAVAVruq
🆔 #ICT_terms

♻️ 30 የ ICT ቴክኒካዊ ስያሜዎች

❇️1.
#ጥቁር_መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት አገልግሎቶች ዝርዝር ነው።

❇️2.
#ብሉቱዝ (Bluetooth) -ገመድ አልባ ከሞባይል እና
ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል

❇️3.
#ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ
ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው።

❇️4.
#አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ

❇️5.
#መሠረታዊ _የግብአት/ውጤት ሲስተም ሶፍትዌር (Basic Input/Output System-BIOS) -የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤ ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው።

❇️6.
#ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር ነው።

❇️7.
#ሲዲ_በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች
ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው።
ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ
መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል።
ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው
መጻፍ ይችላሉ።

❇️8.
#ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና
የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለማግኘት እገዳውን ማለፍ።

❇️9.
#ክሌም_ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራየኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ

❇️10.
#ኮቢያን_ባክአፕ (Cobian Backup) -
የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው።
የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው
የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤
የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ።

❇️11.
#ኮሞዶ_ፋየርዎል (Comodo Firewall) -
ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው።

❇️12.
#ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ
(browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ አነስተኛ ፋይል ነው።

❇️13.
#ዲጂታል_ፊርማ (Digital signature) -
ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን
የማረጋገጫ መንገድ

❇️14.
#የዶሜይን_ስም (Domain name) - በቃላት
የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት አድራሻ

❇️15.
#ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤ ትክከለኛው መረጃ ማለትም ያለው የይለፍ ቃል ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key) ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ

❇️16.
#ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ
የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤ ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም
በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል የሚያስችል

❇️17.
#ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) ከኮምፒውተር
ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት

❇️18.
#ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው።

❇️19.
#ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን
አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው።

❇️20.
#ነጻና_ቀመሩ የሚታይ ሶፍትዌር- ኤፍኦኤስኤስ
(Free and Open Source Software-FOSS) -
ያለክፍያ በነጻ የሚገኙ እንዲሁም ተጠቃሚዎች
የሶፍትዌሮቹን አሠራር እንዲመረምሩ፣ እንዲፈትሹ፣ እንዲያሻሽሉና ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ የሚፈቅዱ ሶፍትዌሮች ምድብ

❇️21.
#ፍሪዌር (Freeware) - በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (sourcecode) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች

❇️22.
#ጂኤንዩ/ሊኑክስ (GNU/Linux) -
የኤፍኦኤስኤስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው፤
ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ አማራጭ ሲስተም ነው።

❇️23.
#ጂፒኤስ (Global Positioning System - GPያደረገ በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ
በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤ በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣
በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል የሳተላይት መመልከቻ ነው።

❇️24.
#ሐከር/ሰባሪ (Hacker) በዚህ አገባቡ፣ ከርቀት ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ወይም ስስ
መረጃዎቻችንን ለመስረቅ አይፒ የሚሞክር ወንጀለኛ

❇️ 25.
#የኢንተርኔት_ፕሮቶኮል_አድራሻ-(
አድራሻ) (Internet Protocol address -IP
address) - ማንኛውምሰጪ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋራ ሲገናኝ የሚሰጠው ልዩ መለያ

❇️26.
#ኢንተርኔት_አገልግሎት (አይኤስፒ)
(Internet Service Provider-ISP) - የኢንተርኔት ወይም ግንኙነት መስመር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ወይም ድርጅት። የብዙ አገሮች መንግሥታት ኢንተርኔትን በጣም
ይቆጣጠራሉ፤ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች (አይኤስፒ) በመጠቀምም የኢንተርኔት አሶሲዬሽን ክልከላ፣ ስለላ እና እገዳ ያደርጋሉ።

❇️27.
#ኢንፍራሬድ_ዳታ (Infrared Data
Association) (ኢርዳ/IrDAአልባ በአጭር ርቀት
የኢንፍራሬድ ስፔክተረም ጨረሮችን በመጠቀም
መረጃ/ዳታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ገመድ አልባ የግንኙነት መንገድ ነው። በዘመናዊ መገልገያዎች ውስጥ ኢርዳ/IrDA በብሉቱዝ ተተክቷል።

❇️28.
#ጃቫ_አፕሊኬሽንስ (Java Applications)
(አፕልትስ/Applets) - በብዙ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ የሚሠሩ አነስተኛ ፕሮግራሞች ናቸው። ብዙውን ጊዜ በድረ ገጾች ውስጥ የተሻሻሉ አገልግሎቶችን (functionalities) ለመስጠት ጥቅም ላይ ይውላሉ።

❇️29.
#ኪይሎገር (Keylogger) - ለስለላ ተግባር
የሚውል የስፓይዌር አይነት ነው፤ በኮምፒውተሩ
የመተየቢያ ገበታ (keyboard) ላይ የነካናቸውን/ የተጫንናቸውን ቁልፎች/ፊደሎች በሙሉ መዝግቦ ለሦስተኛ ወገን ይልካል። ኪይሎገሮች የኢሜይሎችን እና የይለፍ ቃሎችን ለመስረቅ በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ።

❇️30.
#ኪፓስ (KeePass) - የአስተማማኝ የይለፍ ቃል ማከማቻ (database) ፍሪዌር ነው።
https://t.me/joinchat/VQQzbntxyAVAVruq
⚡️10 ጎግል ላይ ስኬታማ የሆነ መረጃ የመፈለጊያ ዘዴዎች::⚡️

👋ሰላም ሰላም የቻናሉ አባላት ብዙ ጊዜ ሰዎች ጎግል ላይ የፈለጉትን ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ይቸገራሉ::

🔎ሰርች ሲያረጉ የማያስፈልጋቸው ነገር ግን በዛ ርዕስ ስር ያለ መረጃ በብዛት ያገኙታል::

ስለዚህ የተመረጡ ጥሩ መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን ዘዴዎች ይጠቀሙ::

⚡️1.የቃላትን ትክክለኛ ትርጉም/ውጤት ለመግኘት⚡️
ስለ ፃፋችኃቸው ቃላት ትክክለኛ ውጤትን ለማግኘት " ይህን ምልክት ከቃሉ በፊት እና በኃላ መጠቀም ይመረጣል::

ለምሳሌ❗️የ iPhone የሚለውን ቃል ትርጉሙን ለማግኘት "iPhone" ብላችሁ ብትፅፉ ይመረጣል::

⚡️2.ከአንድ ዌብሳይት ጋር ተዛማጅ የሆኑ ሌሎች ዌብሳይቶችን ለማግኘት⚡️

💡ይህን ለማድረግ related የሚለውን ቃል ከዌብሳይቱ በፊት መፃፍ ነው::

ለምሳሌ እንደ አማዞን ያሉ ዌብሳይቶችን ለማግኘት related:amazon.com ብሎ ሰርች ባሩ ላይ መፃፍ ነው::
ከዛም በአይነታቸው ከአማዞን ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ዌብሳይቶች ይመጡላችኃል::

⚡️3.ጎግል የምትፈልጉትን ብቻ እንዲያመጣላችሁ - ይህቺን ምልክት ተጠቀሙ::
ለምሳሌ spider-movie ብላችሁ ብትፅፉ የሚመጣላችሁ ስለ ሸረሪት ብቻ ይሆናል ፊልም አይመጣላችሁም::

⚡️4.የአንድን ዌብሳይት ከዚህ ቀደም የለቀቃቸውን ፅሁፎች ለማግኘት⚡️

የዌብሳይቱን የቀደሙ ፅሁፎች በቀላሉ ለማግኘት ፅሁፉን በመፃፍ ከዛ site: ን አስቀድመን ጎግል መረግ ነው::

ስለ ባራክ ኦባማ ከቢቢሲ ዌብሳይት ለማንበብ

Barrack Obama site:bbc.com ብለን መፃፍ ነው::

⚡️5.የቃላትን ፍቺ ለማግኘት⚡️

Define: የሚለውን በማስቀደም ቃሉን መፃፍ ነው::

⚡️6.የተለያዩ ፋይሎችን ለማግኘት⚡️

ይህን ለማድረግ የፋይሉ ስም በማስቀደም filetype: ብለን የፋይሉን አይነት መፃፍ ነው::

ለምሳሌ መርበብትfiletype:pdf ብለን ብንፅፍ ፒዲኤፉ ይመጣልናል::

⚡️7. አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት⚡️
#Action 2020 ብላችሁ በመፃፍ ወይም #ይህን ምልክት አስቀድማችሁ የፈለጋችሁትን በመፃፍ መረጃውን መያዝ ትችላላችሁ::

⚡️8.የቃላትን በሌላ ቋንቋ ስያሜ ለማወቅ⚡️

ለምሳሌ cat ትርጉሙን/ አጠራሩን በfrench ማወቅ ብንፈልግ translate english to french cat ብለን መተየብ ነው::

⚡️9.የእንግሊዝኛ ቃላትን ስፔሊንግ ለማስታወስ⚡️

*ይቺን ምልክት በጠፋን ስፔሊንግ ቦታ መተካት ነው::
ለምሳሌ da*nger ብለን ብንፅፍ danger የሚል ቃል ይመጣልናል::

⚡️10.የከተሞችን የአየር ሁኔታ ለማወቅ⚡️

Weather ን ከከተማው ስም በፊት መፃፍ ነው::
ለምሳሌ wether London ብለን ብንተይብ የከተማውን የአየር ሁኔታ ይገልፅልናል::

💍🕓እነዚህን በመጠቀም ጊዜያችሁንና ብራችሁንም መቆጠብ ትችላላችሁ::

🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀

♨️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎት
ቻናሉን 📢#unmute በማድረግ ይተባበሩን::

♨️ጥያቄዎትን በ https://t.me/joinchat/Uzlpv8jqOWc9xSFz ላይ ይጠይቁ::

♨️ቻናሉን ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩት::

🙏ከዘመኑ ጋር አብረው ይጏዙ!!!🙏

@compknowledge 🚶🏽📱
📌ከዚህ ግዜ አንስቶ ሀምዛ በአሜሪካ ተፈላጊ ከሆኑት top10 አደገኛ አስሩ ወንጀለኞች ተመደበ።
በታይላንድ ባንኮክ ወድ ግብፅ ሊሄድ ሲል እስከተያዘበት ቀን ድረስ በበርካታ የአለም ሀገራት ላይ እየተንቀሳቀሰ ሲኖር ነበር።
የአልጄርያ መንግስት ወጣቱን ጂንየስ ሀምዛ ያጠፋውን እዳ ከፍዬ በነፃ እንዲለቁትና ባለው እውቀት ሀገሩን እንዲያገለግል ብትጠይቅም ሀምዛ እስራኤል ላይ ያለው የማይመለስ አቋም አሜሪካ ይሄን ካሳ እንዳትቀበልና ሃምዛን እንዳትለቅ የ15 አመት እስራት ፈርዳበታለች ፤ ከሀምዛ ጋር speEYE የተባለውን ማልዌር አብሮ የሰራውን አደገኛውን ሀከር Aleksandr Andreevich Panin 9 አመት ከ 6 ወር እስራት ተፈርዶበታል።

●○በ2015 አንድ የቱኒዚያ ዌብሳይት ሀምዛ የሞት ፍርድ ሊፈረድበት ነው የሚል ዜና ይዞ ከወጣ በኋላ የአልጄሪያ መንግስትና ህዝብ በtwitter,facebook..ላይ ከፍተኛ ጫና አሳድረው ነበር::

በኢኔተርኔት ላይ በገመድ ስቅላት ሊደረግበት ሲል የሚያሳየው ፎቶ የእሱ ሳይሆን የአክቲቪስት መጊድ ካራፊር ነው፡፡ Bendelladj የሞት ቅጣት አልተላለፈበትም።

በታይላንድ ፓሊሶች እንደተያዘም እየሳቀ am not a terrorist ሲል ነበር።
ከተያዘ ጀምሮ ፊቱ ላይ የሚነበበው የደስታ ድባብ ባደረገው ነገር እንደኮራ ያሳያል።

ŠNoah (Dxkiller)