This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♨️እንዴት future ያለው puzzle game መስራት እንደምንችህል ያሳያል።
📥Uploded by @compknewledge
©credit computer knowledge
📥Uploded by @compknewledge
©credit computer knowledge
❤1
2_Operating Systems - William Stalling 6th edition.pdf
12.2 MB
2_Operating Systems - William Stalling 6th edition.pdf
Forwarded from Mobile Apps (ㅤ)
APK Editor Pro-1.apk
5.3 MB
#ስለ_ኢትዮሳት
ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ እንዲኖራችሁ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።
1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል።
2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል
3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን ለማግኘት HD ሪሴቨር ያስፈልጋል።
4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሴቨር የሚሰሩት ውስን(14) ታናሎች ብቻ ናቸው።
5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል።
6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል።
7, ሪሴቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350 SUPERTECH
በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው።
👉 ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር ባህሪ አለው
8, ሪሴቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት ይቻላላል።
© መረጃው ከ ሳሚ ዲሽ የተወሰደ ነው🙏

2⃣How to Hack WiFi using Routersploit in termux 100% Working (Without root)
Appun ከፈልጋቹ ከስር አለ👇
Appun ከፈልጋቹ ከስር አለ👇
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
3⃣#ዋይፋይበነፃ ያለ ፓስወርድ | ያለ WPS | ያለ Bluetooth | ማገናኘት ተቻለ | yesuf app | tst app | lij bini tube
አሁን ድግሞ ቻናላችንን ከሴትና ከወንድ ማን በይበልጥ ይከታተላል የሚለውን እናያለን😊 ሁላችሁም በፆታችሁ ተጫኑ
Anonymous Poll
93%
👨ወንድ
7%
👩ሴት
በቀጣይ ምን ይዘን እንምጣ
Anonymous Poll
50%
Hacking full course
13%
Mobil and pc Game
21%
Free internet h
5%
Game creating in code
3%
What is green screen video
0%
Computer for beginners full course in Amharic
5%
How to create logo in pixel lab
0%
How to create logo in photo shop
0%
How can root my phone
3%
Other.....
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
C++ Tutorial ለጀማሪዎች በአማርኛ ክፍል 1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
C++ Tutorial Part 4 on Control Structures | ለጀማሪዎች በአማርኛ ክፍል 4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
C++ Tutorial Part 5 on Looping Statement ለጀማሪዎች በአማርኛ ክፍል 5
Forwarded from የህይወት_ቀመር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
HACK SMS AND CALL.....TERMUX
©Credit: @newtechschannel
©Credit: @newtechschannel
Forwarded from Tech intelligence Apps
SketchUp.Pro.2021.21.0.339.rar
446.4 MB
✅SketchUp.Pro.rar
📌ምርጥ የሆነ የ architecture ሶፍትዌር ነው አርክቴክቶች ተጠቀሙበት
⚠️Don't share without credit
©Credit @TechintelligenceApp
📌ምርጥ የሆነ የ architecture ሶፍትዌር ነው አርክቴክቶች ተጠቀሙበት
⚠️Don't share without credit
©Credit @TechintelligenceApp