Computer knowledge
175 subscribers
30 photos
65 videos
215 files
78 links
💻ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news

For Comment and cross 👉 @MrGx234
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to hack Google Gmail account | best Google account hacking tutorial video | tips and trick |2020
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት ቴሌግራም ያለ ስልክ ቁጥር መክፈት ይቻላል? Telegram without phone number- ትክክለኛ መረጃ- 100% working- 2020
Forwarded from Mobile Apps ()
com.tester.wpswpatester.apk
12.3 MB
WIFI WPS WPA TESTER by Sangiorgi Srl
com.tester.wpswpatester
Version: 4.0.3(139)
Updated: Nov 6, 2020
Size: 11.98MB
- Added new PINs
- Vendor database updated
- bug fix
- upgraded to targetSDK 29
- Upgraded dependencies

Android version: 4.4
CPU: armeabi-v7a
💠የሳይበር ስለላ ምንድነው?

ከቅርብ ጋር ተያያዥነት ያለው ግን ከሳይበqር ጦርነት የተለየው የሳይበር ስለላ ሲሆን ጠላፊዎች በኮምፒተር ሲስተሞች እና አውታረመረቦች ውስጥ ሰርገው በመግባት መረጃዎችን እና አብዛኛውን ጊዜ የአዕምሯዊ ንብረት ይሰርቃሉ። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የዚህ በጣም ብዙ ምሳሌዎች ነበሩ ለምሳሌ በአሜሪካን የሰራተኞች አስተዳደር ጽ / ቤት ላይ የተሰነዘረው መረጃ አምስት ሚሊዮን የጣት አሻራዎችን ጨምሮ የ 21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዜጎች መዝገቦችን የተመለከቱ መረጃዎች በቻይና ግዛት የተደገፉ ጠላፊዎች የተከናወኑ ናቸው። ምናልባትም የበለጠ ስም አልባ ሊሆን ይችላል እስከ 2016 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድረስ የጠለፋ ጥቃቶች እና ከዴሞክራቲክ ብሔራዊ ኮሚቴ ኢሜሎች መሰረቅ-የአሜሪካ ጥቃቶች ከጥቃቶቹ በስተጀርባ ሩሲያ እንደነበረች ተናግረዋል ፡፡

የሳይበር ስለላ ዓላማ መስረቅ እንጂ መጉዳት አይደለም ግን እንደዚህ ዓይነት ጥቃቶች ትልቅ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ አከራካሪ ነዉ። አንዳንዶች በሌላ ክልል ጉዳዮች ውስጥ ጣልቃ እስከመግባት እንደሚጨምር ይከራከራሉ ስለሆነም እንደ መልሶ መጥለፍን የመሰለ አንድ ዓይነት ምላሽ ትክክል ነበር ሌሎች ደግሞ ከሚፈለገው ደረጃ በታች መሆኑን ይከራከራሉ ፡፡

ስለሆነም በሳይበር ጦርነት እና በሳይበር ስለላ መካከል ያለው መስመር ደብዛዛ ነው በእርግጥ አስፈላጊው ባህሪ ለሁለቱም ወደ አውታረ መረቦች ሾልኮ በመሄድ በሶፍትዌሮች ውስጥ ጉድለቶችን በመፈለግ ተመሳሳይ ነው ግን ውጤቱ ብቻ የተለየ ነው። ከማጥፋት ይልቅ መስረቅ። ለተከላካዮች በተለይም ጉድለቶችን በመፈለግ መረብን በሚመረምር ጠላት እና ሚስጥሮችን ለማግኘት አውታረ መረብን በሚመረምረው ጠላት መካከል ያለውን ልዩነት መለየት በጣም ከባድ ነው።
#Share
📢: @compknowledge
👥: @Ethiocompandmob
Et-Hacker.zip
3.6 KB
✳️Zip File ይሀው።
✳️የWiFi ኮኔክሽናችንን ፈጣን ለማድረግ የሚያስችሉ ዘዴዎችን ልጠቁማችሁ !

የWiFi ኮኔክሽናችን በጣም እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግረን ኮኔክሽኑን ፈጣንና አስተማማኝ ለማድረግ የሚረዱ ብዙ ዘዴዎች አሉ፡፡ ከነዚህ ዘዴዎች የተወሰኑትን ልንገራችሁ፡፡

1ኛ፦ #Speedfy የሚባል አፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጎ መጠቀም

አንድ አንድ ግዜ የWiFi አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ሆን ብለው የDownload እና Upload ፍጥነቱን ሊቀንሱ ስለሚችሉ WiFi ኮኔክሽኑ ሊንቀራፈፍ ይችላል፡፡ በዚህ ግዜ #Speedfy አፕሊኬሽን ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡በተጨማሪ #Speedfy አፕሊኬሽን እንደ VPNም ስለሚያገለግል ኮኔክሽኑን ፈጣን ያደርገዋል፡፡

2ኛ፦ #Opera ብራውዘር መጠቀም

የWiFi ኮኔክሽናችን በሚንቀራፈፍበት ግዜ #Opera ብራውዘርን ስንጠቀም ኮኔክሽናችን ፈጣን ይሆናል፡፡ ምክንያቱም #Opera ብራውዘር ፈጣን ፕርፎርማንስ እንዲኖረው የራሱ Built-in features ስላሉት።

3ኛ፦ በአንድ ግዜ የከፈትናቸው ብዙ ታቦች(Browser Tabs) ካሉ እነሱን መዝጋት

የተከፈቱ ብዙ ታቦች ካሉ ኮኔክሽናችንን ዝግግግግ… ስለሚያደርጉት የማንፈልጋቸውን ታቦች መዝጋት ኮኔክሽኑን ያሻሽለዋል፡፡

4ኛ፦ ቦታ በመለዋወጥ የተሻለ ኮኔክሽን ልናገኝ እንችላለን።

5ኛ የላፕቶፕ ወይም የስልክ ቻርጀር መሰካት

የላፕቶፓችን ወይም የስልካችን ባትሪ እያለቀ ከሆነ ቻርጀር መሰካት ኮኔክሽኑን ሊያሻሽል ይችላል( ይሄ እንኳን Theory ነው፤ ላይሆን ይችላል)

6ኛ፦ ከጀርባ የሚሮጡ አፕሊኬሽኖችን መዝጋት።
📲በስልኮ ኢንተርኔት ሲጠቀሙ ብዙ ብር እየቆረጠብዎ ተቸግረዋል?
::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

እንግዴዉ በስልኮ ላይ የ ሚከተሉትን ማስተካከያዎች በማድረግ መቀነስ ይችላሉ።

1.መጀመሪያ የስልኮን በመክፈት Setting -> Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን በደረጃ ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ሳይታዩ አፕሊኬሽኑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ይነግረናል፤ ከታች ደግሞ Limit background process የሚል አማራጭ አለ። ከእሱም ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል እንችላለን። ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ የሚወስድብንን ብር መቀነስ እንችላለን። በተጨማሪም ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting -> Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
2.በተጨማሪም Setting -> Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ለHuawei ስልኮች Data usage
ለመግባት፣ Setting -> wireless & Networks -> more.. -> Data Usage ->
Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ

3.Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።

4.Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት
የሚከተለውን ያድርጉ። Setting -> About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።

5.የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting ->About phone (device) -> Software update ገብተን Auto update የሚለው
የተመረጠ ከሆነ [√] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።

6.GPS መዝጋት

7.ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።

8.Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።

9.Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Image quality የሚለውን Low quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ እንዳይቆርጥ ያደርጋል።

10.ቴሌግራም ሲጠቀሙ auto download የሚለዉን uncheck ማድረግ
Go to ቴሌግራም Setting->Data Usage->auto download የ ለሚለውን uncheck ያድርጉ።
ይህ በቴሌግራም እኛ ያልፈለግናቸዉ fileች በራሱ እንዳያወርድ ያደርገዋል።
📢: @compknowledge
👥: @Ethiocompandmob

⚠️pleas Don't share without credit!
🔰ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ኮምፒትር እንዴት ፎርማት ማረግ እንደሚችሉ እናያለን🔰
🎃አስፈላጊ ነገሮች🎃
1. ፍላሽ ዲስክ (ከ4ጂቢ በላይ)

2. os(windows xp 7, 8, 10)

3. Format የሚደረግርው ኮምፒተር

አስራር
በመጀመሪያ Rufus የተባለ ፕሮግራም ከኢንተርኔት ላይ ዶውንሎድ ያርጉ

በመቀጠል ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ''run as admin"የሚለውን ምርጫ ይምረጡ

ከዛ ያዛጋጀነውን ፍላሽ ዱስክ ኮምፒተሩ ላይ እንሰካለን ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን።

ከዚህ ቡሃላ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን።

✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው።

🔰ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል
የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን🔰

🎓በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል።

✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ exit ኣርጎ መውጣት።

😘 USB ተጠቅሞ እንዴት ፎርማት ማረግ ይቻላል😘
1. ኮምፒተሮን shut down ያርጉ

2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ።

3. F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ።

4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ።

5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ

6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ።

7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ

8. ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ

9. ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ

10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ።
═══════════════
🙏 እባክዎለ5 ሰው share ያርጉ🙏

🔰 share and join us 🔰
👇👇👇👇👇👇
@compknowledge

😓 ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት😎
@compknowledge
#bot father #news 😁

🤖bot father እኛ #create ያረግነውን bot ለሌላ ሰው #transfer ማረግ👉እንችላለን

❇️/start ከዛ የፈለግነውን ቦት (transfer ምናረገውን) መርጠን እንንካ

❇️ከዛ transfer #ownership ይመጣል እንነካዋለን 👉

❇️ከዛ yes ሚል እንነካለን ከዛ #username 😁እንልክለታለን ከዛ #transfer ያረገዋል

⚠️#warning

⚠️transfer ለማረግ የግድ 2step verification on መሆን አለብት

⚠️on ያረጋችሁ ደሞ password አስገብታችሁ transfer ማረግ ይቻላል

🙏Pleas don't share without credit
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📣 በቀላሉ የቴሌግራም ቻናል እና የግሩፖትን ሜምበሮች ማሳደግ ይፈልጋሉ

✔️ እንግዳውስ በትክክል የሚያሳድግ BOT እናስተዋውቆ።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
🔗 ሪፈራል ሊንኮን ለሌሎች በመጋበዝ ነጻ ሜምበር የሚያገኙበት ምርጥ BOT ነው።
👤 አንድ ሰው የርሶን ሪፈራል ሊንክ ነክቶ ወደቦቱ ሲቀላቀል 10 የቴሌግራም ሜምበር ያገኛሉ።

🧰 በርሶ ሪፈራል ሊንክ የተቀላቀሉ ሰዎች ድምር 100 ሲደርስ 1000 ሜበሮችን ያገኛሉ።
♻️ ከዚያማ በፈለጉት ሰዓት ወደቻናሎት ማስገባት ይችላሉ። 💯%

💵 በክፍያ ማሳደግ ከፈለጉ ደግሞ ለ1000 offline members(ምንም ሌፍት የማይሉ) ዋጋ 80 ብር ብቻ።

ህግና ደንቦች ተፈጻሚነት አላቸው። ኢንሻአላህ።
⤵️
https://t.me/Buy_members_Ethio_bot?start=r0896461136

⤴️ በዚህ ሊንክ በመግባት እርሶም የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ።
 ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
ㅤ ㅤ ㅤㅤㅤㅤ ㅤ ㅤ ㅤㅤㅤ
NitroSeen Bot

👁‍🗨 Increasing specialized view for telegram posts
❤️ Increase the likes of telegram posts
📈 Increase votes in polls
📟 scheduling completing orders in your own way
👥 Subset and Getting percentage
🔐 Safe and secure payment

🔗 https://t.me/NitroSeenBot?start=722073789
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The Easiest Javascript Game Ever
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት ገንዘብ የሚሰራ የ YouTube ቻናል መክፈት እንችላለን? How to create a YouTube channel And Make Money Online
Forwarded from BAD VIBES (Anitta)
ቴሌግራም አዲስ የማስታወቂያ ሥርዓት በሚቀጥለው ዓመት ዘረጋለሁ ብሏል!

የቴሌግራም መደበኛ ተጠቃሚዎች ቁጥር ወደ 500 ሚሊዮን መጠጋቱ ተገልጿል። እስካሁን ግን የገቢ ምንጩ ምን እንደሆነ የብዙዎች ጥያቄ ሆኖ ቆይቷል።

ከዛሬ ሰባትና ስምንት ዓመት በፊት በሁለቱ ወንድም አማቾች ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተጀመረው ቴሌግራም በገቢ ምንጭነት እስካሁን የሚጠቀመው የድርጅቱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃብት ነው። በዚህም ፓቬል ዱሮቭ ለቴሌግራም ሥራ ማስኬጃ በመቶ ሚሊዮን ዶላሮችን ወጪ አድርጓል።

ሥራ አስፈጻሚው ዛሬ በቴሌግራም ቻናሉ እንዳሳወቀው ድርጅቱ ገለልተኛና ጥራቱን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በመጪው ዓመት ገቢ የሚያስገኙ ሥራዎችን ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።

ቴሌግራም አንዳንድ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም የገለጸ ሲሆን ተጠቃሚዎች እስካሁን በነጻ ሲያገኙ የነበሩትን አገልግሎት ያለ ክፍያ እስከመቼውም መጠቀም እንደሚችሉ አረጋግጧል።

ድርጅቱ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ ከማስታወቂያ ገቢ መሰብሰብ እንደሚጀምር ያስታወቀው ፓቬል ዱሮቭ የግላዊ መልዕክት ልውውጦች እንዲሁም በቡድን ልውውጦች ወቅትም ምንም አይነት ማስታወቂያ እንደማይለጠፍ ገልጿል።

ቴሌግራም ማስታወቂያ አሳያለው ያለው በቻናሎች ላይ ሲሆን ለዚህም ከመደበኛ መልዕክቶች ለየት ያለ እንዲሁም ለተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ የማስታወቂያ ስርዓት ዘረጋለውም ብሏል።

ማስታወቂያዎቹ የሚነገሩበት ቻናል በተከታዮቻቸው ብዛት መሰረት ቻናላቸው ይበልጥ ተደራሽነቱ ከፍ እንዲል እድሉ ይመቻችላቸዋል ተብሏል። በተጨማሪም ቴሌግራም በልዩነት ለሚያዘጋጃቸው ምስሎች (stickers) የስነ ጥበብ ባለሞያው የትርፉ ተቋዳሽ ይሆናል።


📣 channel: @compknowledge
👥 group: @Ethiocompandmob
      
#እባኮትን ለጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

          🗣➹share &Join Us
                    
         ━ ••• ━ ••• ━━•••━━━
#online_jobs💰
▂▂▂▂▂▂

💻#ኦንላይን_ስራዎች_ለምትፈልጉ

❐ አንዳንዶቻችን ኮምፒውተርና ኢንተርኔት በመጠቀም ቤታችን ቁጭ ብለን ኦንላይን የምንሰራው ስራ ካለ ብትጠቁመን ብላችሁ ትጠይቁኛላችሁ፡፡

❐ በዚህ ቴክኖሎጂ በተራቀቀበት ዘመን ሁሉም ስራዎች ኦንላይን እየሆኑ መጥቷል፡፡ ሰዎች በኮምፒውተርና ኢንተርኔት አማካኝነት ቤታቸው ቁጭ ብለው የተለያዩ ስራዎች ለተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ኩባንያዎች በመስራት ከፍተኛ ገቢ ያገኛሉ፡፡

❐ ኦንላይን ስራ በጣም እየተለመደ መጥቷል፡፡ የተለያዩ ኩባንያዎች ብዙም ማሰላሰል የማይጠይቁ ስራዎች ለምሳሌ፡- ዳታ መመዝገብ፡ መፅሀፎችን ፊደል ማረም፤ድምፅን ወደ ፁሁፍ መገልበጥ፤ወዘተ ስራዎች በስፋት ኦንላይን ያሰራሉ፡፡

ኦንላይን ስራዎችን በመስራት ጥሩ ገቢ ማግኘት እያሰባችሁ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ ኦንላይን ልትሰሯቸው የሚችሉ 3 ስራዎች እንጠቁማችሁ፡፡

#1ኛ፡- Copy Editor

ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ካላችሁ ይህ ስራ በጣም ጥሩ ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ ብዙ ኦንላይን ስራዎች አሉ፡፡

በዚህ ዘርፍ ከናንተ የሚጠበቀው ስራ የተለያዩ ፁሁፎች ይሰጣችኋል። ከዚያ ያንን ፁሁፍ ፊደል ማረም ነው፡፡

ፊደል ማረም ሲባል ፁሁፉ ላይ ቃላት የተገደፉ ካሉ ማስተካከልና ማረም የመሳሰሉት ማለት ነው፡፡
በዚህ ዘርፍ ዌብሳይቶች፤ መፅሀፍት፤ መፅሔቶች እና የመሳሰሉትን እንድታርሙ ትጠየቃላችሁ፡፡ ጥሩ ስራ ይመስለናል እንዲህ ዓይነት ኦንላይን ስራ ከፈለጋችሁ "copy editor online jobs" ብላችሁ ጎግል ብታደርጉ ብዙ ስራዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

#2ኛ፤- Transcriber

ይህ ኦንላይን ስራ ሪከርድ የተደረገ ድምፅ ይሰጣችኋል፡፡ ድምፁን እያዳመጣችሁ ወደ ፁሁፍ መተርጎም ነው፡፡ ለምሳሌ በፈረንሳይኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ንግግር ወደ እንግሊዘኛ ቋንቋ በፁሁፍ መተርጎም ነው፡፡

በተለይ እንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ችሎታ ያላችሁ ይህ ጥሩ ስራ ይመስለናል። የሚሰጣችሁ ድምፅ ንግግር፤ ስብሰባ ላይ የተደረገ ንግግር፤ ቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊሆን ይችላል፤ትምህርቶች ሊሆን ይችላል፡፡ Online Transcriber Jobs ብላችሁ ጎግል ብታደርጉ ብዙ ስራዎችን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

#3ኛ፡- Data Entry

ይህ ኦንላይን ስራ የተለያዩ መልክ ያልያዙ ዳታዎችን መመዝገብ ነው፡፡ ለምሳሌ የትምህርት ቤቶች ወይም የሆስፒታል ትልልቅ ዳታዎችን ወደ Excel ማስገባት ወይም መመዝገብ ማለት ሊሆን ይችላል።

በተለይ ቁጭ ብሎ የመስራት ትዕግስት ያላችሁ ሰዎች ይህ ስራ ጥሩ ይመስለናል፡፡ እንደዚህ ዓይነት ኦንላይን ስራዎች ለመስራት ኢንተርኔትና ኮምፒውተር ብቻ ነው የሚያስፈልገው፡፡

ከላይ ከገለፅኳቻው ስራዎች ውጪ ሌሎች ብዙ ኦንላይን ስራዎችን ብትፈልጉ ታገኛላችሁ ሞክሩ::

📌Read More information
👇👇👇
https://www.thebalancecareers.com/make-money-typing-from-home-3542490