#ሞባይል_ስልካችን_ላይ_በተደጋጋሚ_ብቅ_የሚሉ_ማስታወቂያዎችን_እንዴት_እንደምታጠፏቸው_ልጠቁማችሁ
በሞባይል ስልካችንኢንተርኔት እየተጠቀምን በተደጋጋሚ ብቅ እያሉ የሚበጠብጡን ማስታወቂያዎች እነዴት እንደምታጠፏቸው እንይ።
በሞባይል ስልካችን ኢንተርኔት እየተጠቀምን የተለያዩ ማስታወቂያዎች አስሬ ብቅ እያሉ ይበጠብጡናል፡፡
እነዚህን ማስታወቂያዎች(popups) ከሞባይላችሁ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ለማጥፋት ሁለት መንገዶችን ልንገራችሁ
#1ኛው_መንገድ
➊ Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings መግባት
❷ Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Site Settings የሚለውን መምረጥ
❸ Site Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Popups and redirects የሚለውን ክሊክ ማድረግ
❹ Popups and redirects የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF
❺ OFF የሚለውን መምረጥ፡፡በቃ ካሁን በሃላ አስሬ ብቅ እያሉ የሚበጠብጣችሁ ማስታወቂያዎች ይጠፋሉ።
#2ኛው_መንገድ:- Turn On the Data Saver
እዚያው የምትጠቀሙበት ክሮም ብራውዘር ላይ ዳታ ሴቨር (Data Saver) On ለማድረግ፦
➊ Chrome ብራውዘራችሁን ክፈቱ እና Settings ውስጥ መግባት
❷ Settings ውስጥ ስትገቡ ከሚመጡ አማራጮች መካከል Data Saver የሚለውን መምረጥ
❸ Data Saver የሚለው ሲመጣ ሁለት አማራጮች ይመጣሉ እነሱም -ON እና OFF
❹ ON የሚለውን መምረጥ፡፡በቃ አለቀ፡፡ ተገላገላችሁ፡፡

✳️ ሰላም ውድ የ computer knowledge ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? ዛሬ የ Android ስልክን operating System Update ማድርግ ምን ምን ይጠቅማል?
1⃣.በፊት ከነበረው Software በተጨማሪ አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል።
2⃣. ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት "Update" አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል።
3⃣. ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል።
‼️ ማስጠንቀቂያ ‼️
⚠️Android ስልክ "Update" ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች...
✅ ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ።
✅ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል።
✅ሞባይሉ Update እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም።
✅ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል።
📌በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን Update ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው ሞባይሉ በ WiFi internet Update ለማድረግ
✔️1. ከ WiFi internet ማገናኘት
✔️2. Settings የሚለውን መክፈት
✔️3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
✔️4. Check for Updates መንካት
✔️5. Update
‼️በዳታ Update ማድረግ ብዙ ብር ሊበላን ይችላል። እንዲሁም ስልካችን ብዙ Connection ላይኖርው ስለሚችል በፈጣን በWiFi update ብናርገው ይመርጣል።

✅ሰላም እንዴት ናችሁልን የ computer knowledge ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ዛሬ በአድስ መረጃ ተገኛኝ ተናል
ቤታችሁ ሆናችሁ ብር መስራት ለምትፈልጉ በጣም አርፍ web site ላስተዋዉቃችሁ
በኢትዮጵያ ዉስጥ ሆናችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀበል ትችላላችሁ
በቀን እስከ 20 ዶላር መስራት ትችላላችሁ በኢትዮጵያ ሆናችሁ ማውጣት ትችላላችሁ
እንዴ ይሰራል ለምትሉኝ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በመመልከት ብር ታገኛላችሁ ሙሉ እስቴፑን እንደምከተለ
1 ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ
https://www.star-clicks.com/?ref=50747495
2 sign up የምለውን ትመርጣላችሁ
3 ሁለት ምጫዎችን ይሰጣችኋል
እናንተም publisher sign up የምለውን ትመርጣላችሁ
4 ከዛም ሙሉ መረጃዉን ታስገባላችሁ
5 postal code / zip code በምለው
ላይ - ET00000 ታስገባላችሁ
Password
Email
ስልክ ቁጥር ሁሉንም ካስገባችሁ በኋላ
Security quastion ትመርጣላችሁ
በመቀጠልም
ከዛም ከላይ ያለዉን ሊንክ ኮፕ አድርጋችሁ
Refferal link በምለው ቦታ ላይ ታስገባላችሁ
በመቀጠልም rigister የምለውን ተጫኑት
ከዛም ብር መስራት ትጀምራላችሁ መለት ነው

Star-Clicks
Earn & Make Money Online Get Paid By PayPal Bank Transfer
Make Money Online. Payout to PayPal, Bank Transfer, Western Union. Easy To Use To Earn Money Online. Instant Account. Verified UK Business. World Wide. 100% Free
🖐ሰላም የcomputerknowledge ቤተሰቦች ዛሬ ደግሞ #recent appዎችን እንዴት Automatically ማጥፋት እንደምንችል አሳያችኋለው
👇
Go to setting
👇
Screen off clean
👇
all closed
✅Done
🔱ይህን የማረግ ጥቅም ባትሪ ቶሎ እንዳያልቅ ያረጋል።
@compknowledge
@compknowledge
@compknowledge
👇
Go to setting
👇
Screen off clean
👇
all closed
✅Done
🔱ይህን የማረግ ጥቅም ባትሪ ቶሎ እንዳያልቅ ያረጋል።
@compknowledge
@compknowledge
@compknowledge
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How To H@ck tik tok account without human verification RYK tech
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to Hack Any Game on Android | Hack Online/Offline Games 2020 | No Root
✅ከFacebook ላይ እንዴት Video ዳውንሎድ ማድረግ ይቻላል።
💠Facebook ላይ የምንፈልገው ዓይነት Video እናገኝና ቪድዮውን ዳውንሎድ ማድረግ እንቸገራለን።
💠Facebook ላይ ማንኛውም Video ወደ ሞባይል ስልካችሁ ወይም ኮምፒዩተራችሁ ላይ ያለምንም ተጨማሪ application እንዴት Download ማድረግ እንደምትችሉ እናያለን።
💠1. ፌስቡካችሁን ትከፍቱና Download ማድረግ የፈለጋችሁትን ቪድዮ ያለበት ፖስት ከላይ በቀኝ በኩል(...) ምልክትን ክሊክ ማድረግ
💠2. "Copy Link" የሚል ይመጣል እሱን ክሊክ ማድረግ
💠3. አሁን Facebook ትወጡና(log out ሳታደርጉ)chrome Browser ወይም ያላችሁን Browser ክፈቱ
💠4. ብራውዘሩን ከከፈታችሁ በኋላ አድራሻ መፃፍያው ላይ ከላይ Copy ያደረጋችሁትን Paste አድርጉት። Paste ስታደርጉት የፈለጋችሁት ቪድዮ ይመጣል።
💠5.ብራውዘራችሁ አድራሻ ላይ ያለውን የቪድዮው አድራሻ ማለትም፦https://www.faceboo...የሚለው አድራሻ ላይ https://www የሚለውን እናጠፋና ባጠፋነው ምትክ mbasic በሚል እንተካዋለን።
💠አሁን አድራሻው፦ mbasic.facebook.com/...የሚል ይሆናል ማለት ነው። በዚህ መልኩ ካስተካከላችሁ በኋላ Go በሉት።
💠6. ቪድዮ ይከፈታል። ቪድዮ እንደተከፈተ Play በሉት። ቪድዮ ይጀምራል
💠7. Video ከፍታቹት በጣታችሁ ቪድዮው ጫን በሉት።ጫን ስትሉት "Download Video" የሚል ሲመጣ አሱን ነክታቹ Download አድርጉት።
💠በቃ አሁን ቪድዮው Download ማድረግ ይጀምራል።ሲጨርስ የፈለጋችሁትን ቪድዮ አገኛችሁ ማለት ነው።

☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት!
ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How To Root Android Phone With Computer! Root Android With Computer!
ሰላም 👋👋 የ📱computer knowledge💻 ቤተሰቦች ዛሬ ስለ አንድ ዌብሳይት ትንሽ እናውራ
🔗 http://www.imei.info/
💡ይሄ ዌብሳይት ውስጥ በመግባት የስልክዎን IMEI no (*#06#) ያስገቡና የሚመጣልዎ መረጃ ስለራስዎ ስልክ ከሆነ ስልኩ ኦርጅናል ነው፤ የሌላ ስልክ ከሆነ ግን ስልኩ ተበላሽቶ ተሰርቷል ወይ ፌክ ነው ማለት ነው
💡አሁን ላይ በተለይ በብዛት የሚስተዋለው አዲስም ሆነ ያገለገሉ የሚገዟቸው ስልኮች (አንዳንድ ከስልክ ቤቶች የሚገዟቸውንም ይጨምራል) የሚሸጡልዎ IMEI number በመቀየር ነው ይህም ስልክዎ ለጊዜው ቢሰራም ከዋናው ስልክ ጥራቱ የወረደ ነው። (RAM, internal storage, camera qualityው እንዲሁም የአገልግሎት ጊዜው ከኦርጅናሉ ስልክ ይቀንሳል)
💡ስለዚህም ቼክ ሲያደርጉ የሌላ ስልክ መረጃ ከመጣልዎ ስልኩን ከመግዛት ይቆጥቡ።

www.imei.info
IMEI Check - Free online service - IMEI.info
Check IMEI Number and find out hidden info. Check hardware specification, warranty or BLACKLIST status and more for FREE. Over 110 mln checked IMEI's in our database.
💻ሶፍትዌር
💻የኮምፒተር ሶፍትዌር የኮምፒተር ፕሮግራሞችን የሚገልጽ አጠቃላይ ቃል ነው ፡፡ እንደ የሶፍትዌር ፕሮግራሞች ፣ አፕሊኬሽኖች ፣ እስክሪፕቶች እና የመመሪያ ስብስቦች ያሉ ተዛማጅ ውሎች ሁሉም በኮምፒተር ሶፍትዌር ምድብ ስር ይወድቃሉ ፡፡ ስለዚህ አዳዲስ ፕሮግራሞችን ወይም አፕሊኬሽኖችን በኮምፒተርዎ ላይ መጫን በኮምፒተርዎ ላይ አዲስ ሶፍትዌር ከመጫን ጋር ተመሳሳይ ነው ፡፡
🏷ሶፍትዌርን ለመግለጽ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ፣ ምክንያቱም “ምናባዊ” ነው ፣ ወይም እንደ ኮምፒውተር ሃርድዌር አካላዊ አይደለም። ይልቁንም ሶፍትዌሮች በኮምፒተር ፕሮግራም ውስጥ የተጠናቀሩ በኮምፒተር ፕሮግራም አድራጊዎች የተፃፉ የኮድ መስመሮችን ያቀፉ ናቸው ፡፡ የሶፍትዌር ፕሮግራሞች ሲጫኑ ወደ ኮምፒተር ሃርድ ድራይቭ የሚቀዳ እንደ ሁለትዮሽ መረጃ ይቀመጣሉ ፡፡ ሶፍትዌሩ ምናባዊ ስለሆነ እና ማንኛውንም አካላዊ ቦታ ስለማይወስድ ከኮምፒዩተር ሃርድዌር ማሻሻል በጣም ቀላል (እና ብዙ ጊዜ ርካሽ) ነው።
🏷እጅግ መሠረታዊ በሆነበት ደረጃ ሶፍትዌሮች የሁለትዮሽ መረጃዎችን ፣ ሲዲ-ሮሞችን ፣ ዲቪዲዎችን እና ሶፍትዌሮችን ለማሰራጨት የሚያገለግሉ ሌሎች የሚዲያ ዓይነቶችን ያቀፉ ሶፍትዌሮችም ሊባሉ ይችላሉ ፡፡ ስለዚህ ፣ የሶፍትዌር ፕሮግራም ሲገዙ ብዙውን ጊዜ ዲስክ ላይ ይመጣል ፣ ይህም ሶፍትዌሩን ለማከማቸት አካላዊ ዘዴ ነው ፡፡
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
✅መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to Get 1K REAL YouTube Subscribers in 1 Week [Algorithm Hack 2020!]
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
How to hack Facebook, Instagram, Twitter and other social medias as we promised.
macOSbeta-211225.zip
58 MB
✅ዋይፋይ_ምንድነው?
ገመድ አልባ አውታረመረብ ልክ እንደ ሞባይል ስልኮች ፣🖥 ቴሌቪዥኖች እና 🔊ራዲዮዎች ሁሉ የራዲዮ ሞገድን(radio waves) ይጠቀማል ፡፡ በእውነቱ በገመድ አልባ አውታረመረብ መካከል የሚደረግ ግንኙነት ብዙ የሚመስል ባለ ሁለት መንገድ የሬድዮ ግንኙነት ነው ፡፡
💻የኮምፒተር ገመድ አልባ አስማሚ ዳታን ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና አንቴናውን በመጠቀም ይተላለፋል ገመድ አልባ ራውተር ምልክቱን ተቀብሎ ይቀይረዋል ፡፡ ራውተሩ መረጃውን ወደ 🌐በይነመረብ ይልካል ።ይህ ሂደት እንዲሁ በተቃራኒው የበይነመረብ መረጃ ይቀበላል ፣ ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና ወደ ኮምፒተርው ሽቦ አልባ አስማሚ( wireless adapter) ይልካል።
ለ WiFi ግንኙነት ጥቅም ላይ የዋሉት 🔊ሬዲዮዎች ለ Walkie-talkies ፣ ለሞባይል ስልኮች እና ለሌሎች መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚውሉ ራዲዮዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ እነሱ የሬዲዮ ሞገዶችን ማስተላለፍ እና መቀበል ይችላሉ ፣ የሬዲዮ ሞገድን ወደ 1 እና 0 መለወጥ ይችላሉ ፡፡ ግን የ WiFi ራዲዮዎች(WAVE) ከሌሎች 🔊ራዲዮዎች ጥቂት የማይታወቁ ልዩነቶች አሏቸው፡፡
🔑እነሱ በ 2.4 GHz ወይም 5 GHz ድግግሞሽ ይተላለፋሉ። ይህ ድግግሞሽ ለሞባይል ስልኮች ፣ ለ Walkie-talkies እና ለቴሌቪዥኖች ከሚያገለግሉት ድግግሞሽ በጣም ከፍ ያለ ነው ፡፡ ይህም ደግሞ ተጨማሪ ዳታን 💾እንዲይዝ ያስችለዋል።,
🔆ዋይፋይ መቼ ተፈለሰፈ?🔆
“#ዋይ ፋይ” የተፈጠረው እና #ለመጀመሪያ ጊዜ ለሸማቾች የተለቀቀው አንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር 1997 ነዉ ፡፡ ይህን ተከትሎም በመሳሪያዎች መካከል ያለ ገመድ አልባ መረጃ ሽግግር #ሁለት_ሜጋ_ባይት_በሰከንድ እንዲኖር አስችሏል ፡፡ በ 1999 WiFi ለቤት አገልግሎት አስተዋወቀ።

Forwarded from 🇫 🇦 🇫 tech
BlueStacks_Installer_BS3_native_.exe
284.1 MB
📤 BlueStacks💻 📤
💢የስልክ📲 አፖች በኮምፒተርዎ💻 እንዲሰሩ የሚያደርግ ነው።
💢የስልክ📲 አፖች በኮምፒተርዎ💻 እንዲሰሩ የሚያደርግ ነው።
Minimum system requirements:
– Requires 64-bit processor and operating system
– OS: Windows 8.1
– Processor: Intel Core i5-3470 / AMD FX 4350
– RAM: 8 GB of RAM
– Video card: NVIDIA GTX 670 / AMD Radeon HD 7870, DirectX 11
– Disk space: 40 GB