Computer knowledge
174 subscribers
30 photos
65 videos
215 files
78 links
💻ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news

For Comment and cross 👉 @MrGx234
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
ስልካችሁ📲 ላይ #አፕልኬሽን ስትከፍቱ

This Application Stopped Working‼️
Crashing‼️
Won’t open‼️
Won’t respond‼️
Isn’t working properly‼️

🔆እያለ ላስቸገራችሁ መፍትሔ⬇️

1⃣.#Restart እና #Update ይሞክሩ፤ እንደዚህ ስታደርጉ በአብዛኛው ጊዜ ይስተካከላል።👍

⚠️ስልካችሁን📲 #Restart አድርጉት።

⚠️Setting➡️ Software Update ውስጥ ገብታችሁ የስልካችሁን📲 Operating System #Update አድርጉ።

⚠️_Playstore ላይ ገብታችሁ አፑን #Update አድርጉት።

2⃣.*Update Google Play Services *

⚠️ስትከፍቱ #Update አድርጉት ይላችኋል።

3⃣. አፑን የማትጠቀሙበት ከሆነ *Setting* ውስጥ ገብታችሁ #Forced\Stop አድርጉት።

⚠️System App ካልሆነ #Uninstall ያድርጉት።

4⃣. Clear App and Cache ይሞክሩ።

⚠️Setting➡️ Manage apps➡️ ያስቸገራችሁን አፕ➡️ Clear Data and Clear Cache.

5⃣. እኔ እንዳየሁት ከሆነ ከላይ በነገርኳችሁ መፍትሔ 95% ስልኮች📲 ይስተካከላሉ👍 ለተቀሩት ስልኮች #Hard_Reset መሞከር ይቻላል።

⚠️ኮፒ ስልኮችንና ብዙ ጊዜ Hard Reset የተደረጉ ስልኮችን አይጨምርም‼️ እነሱ ስልኮች እንደዚህ ብታደርጉም ላይስታከሉ ይችላሉ።

@Compknowbot
እንዴት Telegram ሀክ ማረግ እንደምንችል % የሚሰራ መንገድ እናያለን !!!

ይህን አሰራር ለጥሩ ነገር ተጠቀሙበት

First ይህ መንገድ እንዲሰራ የ victimu ስልክ በእጃችን ሊኖር ይገባል ቢበዛ ለ15 ሰከንድ።
በመጀመሪያ ሀክ ማድረግ የፈለግነው ሰው ስልክ ውስጥ በመግባት *21*የስልክ
ቁጥራችንን# ከዚያ መደወል።
ለምሳሌ"*21*09145638**#"
ከዚያ ስልኩን መልሰን እንሰጠዋለን ምንም ሚጠረጥረው ነገር አይኖርም ማለት ነው።
በመቀጠል ከ victimu ራቅ እንልና የTelegram app በስልካችን እንከፍታለን ከዚያ የ
victimun ስልክ ቁጥር እናስገባና ለ30 Seconds እንጠብቃለን። ከዚያ input
Verification code ከሚለው ጎን Call me የሚል ሲመጣ እሱን እንነካለን ወዲያው
Telegram በስልካችን ይደውልናል (ምክኒያቱም የመጀመሪያው Step ላይ forward call
አድርገናል)።
ከዚያ በጥንቃቄ Telegram በስልክ የሚነግረንን Verification code እናስገባለን። አለቀ
እንዲህ በቀላሉ Telegram hack አደረግን ማለት ነው ይሄ Step "WhatsApp" ላይም
ይሰራል። ይመቻችሁ!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚሞሪ መግዛት ሞላብኝ ብሎ መጨነቅ ቀረ | 100GB storage
​​✳️ የክሮም ብሮዉዘር ተጠቃሚዎች በአስቸኳይ ዝመና ⚠️ (Update) እንዲያደርጉ ጉግል አሳሰበ

አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2013፡- በጉግል ክሮም የመረጃ ማፈላለጊያዉ (Browser) ላይ ከፍተኛ የሚባል የደህንነት ክፍተት መከሰቱን ተከትሎ ተጠቃሚዎች ክሮምን (Chrome) በፍጥነት እንዲያዘምኑ ጉግል አሳሰበ፡፡

ከዚህ ቀደም ወቅታቸዉን ጠብቀዉ በሚለቀቁ የሶፍትዌር ዝመናዎች ያልተለዩ የዜሮ ደይ (zero-day) ተጋላጭነቶች እና የደህንነት ክፍተቶች መከሰታቸዉን ጉግል ኩባንያ ገልጿል፡፡ ይህን ተከትሎም ጉግል ድንገተኛ የሆነ እና ለክፍተቱ መድፈኛ የሚሆኑ ዝመናዎችን (Update) ለክሮም መረጃ ማፈላለጊያ ተጠቃሚዎች አቅርቧል፡፡

በጉግል የስጋት ትንተና ቡድን የተገኘዉ የጥቃት ተጋላጭነት (CVE-2020-16009) ዘግይቶ የተገኘ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ሲሆን ጉግል ባለፈው ወር 'ለዜሮ-ደይ' ክፍተት የሚሆን መጠገኛ ያቀረበ ቢሆንም የዊንዶውስ ስርዓትን የሚጎዳ ተጨማሪ ክፍተት ተከስቷል፡፡

በክሮም የተገኘዉ (CVE-2020-16009) ተጋላጭነት የጃቫ ስክሪፕትን (JavaScript) ኮድ በሚያስተዳድረው የአሳሽ ክፍል ውስጥ ተደብቆ ተገኝቷል፡፡ ሆኖም ተጠቃሚዎች የክሮም የመረጃ ማፈላለጊያ ወደ version (86.0.4240.183) ወይም ከዚያ በኋላ ወደ ተለቀቁ የክሮም ስሪቶች እንዲያሳድጉ ጉግል አሳስቧል፡፡

የክሮም ተጠቃሚዎች ብሮዉዘሩን ለማዘመን "Customize and control Google Chrome" የሚለዉን በመክፈት "Settings" መምረጥ ከዚም "about chrome"ን በመጫን እየተጠቀሙበት ያለዉ ከ 'Version 86.0.4240.183' በታች ከሆነ አሁኑኑ ክሮሙን ያዘምኑ፡፡
የተለያዩ ጌሞች የpc ይለቀቅ ይምትሉ
Anonymous Poll
78%
አዎ ይለቀቅ
33%
አይ ይቅር
#Website
How to Website Hack & Website Information Gathering Powerfull Tool Termux ||


$ apt update && apt upgrade

$ pkg install ruby

$ git clone https://github.com/bahaabdelwahed/killshot.git

$ cd killshot

$ ls

$ ruby Killshot.rb
በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ ማን ይባላል?
Anonymous Poll
42%
ጎግል
58%
አዶቤ
♻️7 Best Hacking Tools Everyone Must Know♻️

🔺1. Nmap

❇️It is a free and open-source tool that is used for network discovery and security auditing.

🔺2. Metasploit

❇️It is basically a Security Assessment and Penetration Testing tool. Metasploit can be used to launch an attack on other systems with it.

🔺3. Angry IP Scanner

❇️It is one of the fastest IP addresses and port scanner. By using this hacker can easily gather information about open ports in the target system.

🔺4. Nikto

❇️It is a webserver assessment tool. Nikto is an open-source platform that performs tests against Web Servers to find various vulnerable files, misconfigurations, outdated servers and programs on that web server.

🔺5. John the Ripper

❇️JTR is free and open-source software that is widely used by hackers for password cracking. It uses the various cryptanalysis attacks such as “Dictionary Attack” and “Brute-Force Attack”.

🔺6. Wireshark:

❇️It is an open-source tool that is used to capture traffic on the network. It is basically a network protocol analyzer tool.

🔺7. Burp Suite:

❇️It is an integrated platform that is used for performing a test on web application security.

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ 👥

⚠️ጥያቄ ካለዎት @Ethiocompandmob ላይ ይላኩልን።

⚠️አስተያየት ካሎ @Ethiocompandmobላይ ያድርሱልን🔅በደስታ እንቀበላለን

⚠️ጥያቄ ካሎ @Ethiotechs_group ላይ ይላኩልን

⚠️copy ከማረጋችሁ በፊት ግሩፕ ላይ መተው credit ይስጡን ‼️

ቤተሰብ ለመሆን join&share 😇


ለጥያቄግሩፕ 👥
@Ethiocompandmob

ለአስተያየት ✍️
📩 @Ethiocompandmob
Computer knowledge pinned «በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ ማን ይባላል?»
ከላይ የተጠቀሱት Appች ይለቀቅ?
Anonymous Poll
82%
አዎ
18%
አይ ሌላ ነገር ይለቀቅ
​​✳️ Cracked Softwares

◽️ አብዛኛውን ጊዜ ኢትዮጲያ ውስጥ ሶፍትዌር ስንገዛ Crack የተደረገ ነው የሚሸጥልን። ይሄም የሆነው አንድም Original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም Online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተለመደ ነው።

◽️ Crack የተደረገ ማለት የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን Original ሶፍትዌር ሀከሮች Hack በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው። አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው። እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን።
በመጀመሪያ ደረጃ ከCrack በተጨማሪም keygen እና Patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል። ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ።

🔺Step 1

◽️ በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች Originality validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን Disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ Crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል።

🔺Step 2

◽️ ሶፍትዌራችንን Run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም Tick ተደርጎ ከሆነ Uptick ማድረግ ይገባናል።

🔺Step 3 Patch

◽️ በዚህ መልክ ሲመጣ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን። በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል።

🔺Step 4 Crack file

◽️ በCrack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ Crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ እንለዋለን። ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።

🔺Step 5 Keygen

◽️ ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። Patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን Key Copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን Run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን።

🔺ለምሳሌ፡ Office 2007 እና Window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው። ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ።

◽️ በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እናዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል።

◽️ ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ውስብስብ እየሆኑ ነው የሚመጡት።
Computer knowledge pinned «ከላይ የተጠቀሱት Appች ይለቀቅ?»
Forwarded from Mobile Apps (◦Tesfu T▹)
KMSpico 10.2.0.rar
1.2 MB
Microsoft office window activator.

For all MS.

@mobapks
Forwarded from Hack hackers (Mesud- -xo)
የሚሰጥር ኮድ
ለአንድሮይድ ተጠቀሚዎች👇👇

➠*#06# የሰልኮዎን IMA ቁጥር ያሳይዎታል

➠ *#0*# የስልክዎትን የተለያዩ ሞድ በአንድ ግዜ ክሊክ ብቻ እንዲያዩ ይዳዎታል

➠ *#*#7780#*#* የስልክዎትን ከፋብሪካ እንደመጣ አይነት አድርጎ ለመመለስ አፕሊኬሽን ብቻ ነው ሚደልተው።

➠ *#*#4636#*#* የጥንካሬ፣ የባትሪዎን ድንህነት እና የተለያዬ መረጃዎች ያሳያችሁዋል።

ቴክ ጋር ሁሌም ወደፊት ኢትዮጵያ ትቅደም

@Hack_Hackers_Ferist
kinemaster video editor ቲቶር መውሰድ ትፈልጋላችሁ?
Anonymous Poll
78%
አዎ
22%
አይ
✳️ይሄን bot በመጠቀም ጥያቄ ወይም አስተያየት ምድረስ ትችላላቹ

በተጨማሪም እዚ ቡት ላይ አስፈላጊና ወሳኝ የሆኑ 👨‍💻የቴክ መረጃዎችን የያዘ ቡት ነው። ፈልገው ሚያጡት ነገር አይኖርም ካለም መጠየቅ ትችላላቹ። ከዚ በፊት የተቀላቀላቹ ድጋሚ start በማለት አዲስ ነገር ይመልከቱ አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇

https://t.me/Compknowbot?start=r0896461136


ለጓደኞቻቹ ሼር በማረግ ትብብሮን ያሳዩ። 🙏እናመሰግናለን🙏
Bit

A bit (short for "binary digit") is the smallest unit of measurement used to quantify computer data. It contains a single binary value of 0 or 1.

While a single bit can define a boolean value of True (1) or False (0), an individual bit has little other use. Therefore, in computer storage, bits are often grouped together in 8-bit clusters called bytes. Since a byte contains eight bits that each have two possible values, a single byte may have 28 or 256 different values.

The terms "bits" and "bytes" are often confused and are even used interchangeably since they sound similar and are both abbreviated with the letter "B." However, when written correctly, bits are abbreviated with a lowercase "b," while bytes are abbreviated with a capital "B." It is important not to confuse these two terms, since any measurement in bytes contains eight times as many bits. For example, a small text file that is 4 KB in size contains 4,000 bytes, or 32,000 bits.

Generally, files, storage devices, and storage capacity are measured in bytes, while data transfer rates are measured in bits. For instance, an SSD may have a storage capacity of 240 GB, while a download may transfer at 10 Mbps. Additionally, bits are also used to describe processor architecture, such as a 32-bit or 64-bit processor.
filmora_64bit.exe
295.8 MB
Wondershare Filmora 9.4.6.2 | Win64 | File Size: 294 MB