#አስደናቂ_አፕሊኬሽን_ላስተዋውቃችሁ
Google Lens ይባላል።
ይህ አስደናቂ አፕሊኬሽን በሞባይላችን ፎቶ ለማንሳትና ቪዲዮ ለመቅረፅ የምንጠቀምበት የካሜራ አፕሊኬሽን ዓይነት ነው፡፡
ነገር ግን ከሌሎች የካሜራ አፕሊኬሽን ዓይነቶች Google Lens ለየት የሚያደርገው በ Google Lens ካሜራ አንድ ነገር ስታነሱ ስለዛ ነገር የተለያዩ መረጃዎች ይሰጣችኋል፡፡
Google ላይ ስለ አንድ ነገር መረጃ ስንፈልግ በፁሁፍ ሰርች ስናደርግ ስለዚያ ነገር መረጃ ይሰጠናል፡፡ነገር ግን Google Lens አፕሊኬሽን ከፁሁፍ ይልቅ በፎቶ ሰርች ማድረግ ያስችላል፡፡
Google Lens የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
1ኛ፡- #አከባቢን_ይለያል
ለምሳሌ አክሱም ወይም ላሊብላ ወይም ማንኛውም ታሪካዊ ቦታ ይለያል፡፡ ስለዚያ ቦታ መረጃ ሰርች አድርጎ ያመጣል፡፡ የምታደርጉት ምንድን ነው፤በ Google Lens አፕሊኬሽን ልክ ፎቶ እንደማንሳት ታሪካዊ ሀውልቱን ወይም ቦታውን በአፕሊኬሽኑ ሌንስ ስታዩት “Search” የሚል በተን ይመጣል ፤ይህንን በተን ክሊክ ስታደርጉ ስለታሪካዊ ቦታው ዝርዝር መረጃ ይሰጣችኋል፡፡
2ኛ፡ #ማንኛውም_ፁሁፍ_ይተረጉማል
ለምሳሌ በአማርኛ የተፃፈን ፁሁፍ በዚህ አፕሊኬሽን ሌንስ ፁፉን ስታዩት እና “Translate” ስትሉት ፁሁፉን ወደፈለጋችሁት ቋንቋ ይተረጉምላችኋል፡፡ ብትፈልጉ ወደ ፈረንሳይኛ፤ወደ እንግሊዘኛ፤ ወይም ወደ ቻይኒኛ(ማንድሪን) ይተረጉምላችኋል፡፡
3ኛ፡ #ለተማረሪዎች_በጣም_ይጠቅማል
ሌላው የሚያስደንቀው ለምሳሌ ተማሪዎች ከሆናችሁ አንድ የከበዳችሁ የMaths ጥያቄ ጥያቄውን በአፕሊኬሽኑ ሌንስ ስካን ስታደርጉት የጥያቄው መልስ በስቴፕ ያስረዳችኋል፡፡
4ኛ፡- #ቀጠሮ_ይይዛል
መንገድ ላይ የሀይማኖት ጉባኤ፤የባዘር ማስታወቂያ፤የትያያርና የስነጥበብ…ማስታወቂያዎች ስታዩ በ Google Lens ፖስተሮችን ስታዩ ቀጥታ ስልካችሁ ላይ ቀጠሮ ይይዝላችኋል፡፡ በሌላ አነጋገር ያያችሁት ማስታወቂያ የት እንደሆነ፤መቼ እንደሆነ፤በስንት ሰዓት እንደሆነ ስልካችሁ ላይ ቀጥሮ ይይዝና ልክ ቀኑ ሲደርስ በአላርም ያስታውሳችኋል፡፡
ሌሎችም በጣም አስደናቂ ጥቅሞች አሉት፡፡
ብትጠቀሙበት ደስ ይለኛል፡፡
አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.ar.lens
#ሼር_ይደረግ

Google Play
Google Lens - Apps on Google Play
Translate words, identify plants, find products, & more—using just your camera
ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች እንዴት ነው የሚገቡት?
✴️በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ኮምፒውተራችን አልያም ስማርት ስልኮቻችን ሁነኛ የመረጃ ማግኛ እና መዝናኛ ከሆኑ ሰነባብተዋል።
✴️ይሁን እንጂ የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ለመጠቀም ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል ለማዞር የሚሞክሩ ሰዎች ስጋት ከሆኑም ቆይተዋል።
✴️ቫይረሶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል ከጥቅም ውጭ ሊያደርገው ይችላል፤
የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎቻችንም ለሌሎች አሳልፈው የመስጠት እድልም አላቸው።
✴️እናም በተቻለ መጠን ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተራችን ገብተው ጉዳት እንዳያደርሱብን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።
🔰ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም የኮምፒውተር ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች የሚገቡበትን መንገድ ያስገነዝባሉ።
✴️የማንቂያ መልዕክቶችን (ኖቲፊኬሽን) ሳናነብ መቀበል
ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ከሚገባባቸው መንገዶች ዋነኛው የማንቂያ መልዕክቶችን ሳንረዳ መክፈት ነው።
♻️ለምሳሌ፦♻️
✴️1. በኢንተርኔት መረጃዎችን ስናፈላልግ a unique plugin is necessary is required የሚል ማስታወቂያ ሲመጣ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት ይኑረው አይኑረው ሳናውቅ እንዲከፍትልት የሚያዘንን ቅደም ተከተል መከተል፤
✴️2. በነፃ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ከጫንን በኋላ በተደጋጋሚ እንድንጭናቸው የምንጠየቀውንና እያንዳንዱን የኢንተርኔት እንቅስቃሴያችንን ለመረጃ በርባሪዎች አሳልፈው የሚሰጡ ፕሮግራሞችን ማውረድ
የተበከለ ሶፍትዌር መጫን
ከኢንተርኔት
የምናወርዳቸው ነገሮች ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብናል።
✴️ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒውተራቸን ስንጭን (install ስናደርግም አንቲቫይረስ ሶስትዌር ሊኖረን ይገባል።
✴️ላኪያቸው የማይታወቁ የኢሜል መልዕክቶችን መክፈት
ማንኛውንም ላኪያቸውን የማናውቃቸውን የኢሜል መልዕክቶች ከመክፈታችን በፊት በኦንላይን አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ስካን ማድረግ ይኖርብናል።
✴️በኢሜል መልዕክቶች አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች ስለሚላኩ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።
✴️የተበከሉ ውጫዊ ስቶሬጅ መሳሪያዎች (ሚሞሪ፣ ፍላሽ ዲስክ፣
ሀርድ ዲስክ ወዘተ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካትም ሌላኛው ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን የሚገባበት መንገድ ነው።
✴️የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በየጊዜው አለማሳደግ አፕዴት አለማድረግ ችግር ላይ እንደሚጥል ይታመናል።

የዌብሳይት ጥቆማ
📌ምርጥ መፅሐፍት📚 የሚያገኙባቸው ድረገፆች:
◽️ www.bookboon.com
◽️ http://ebookee.org
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com
📌Online🌐 ትምህርቶችን ለመከታተል:
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ http://ocw.tufts.edu
◽️ http://ocw.upm.es
◽️ http://www.open.edu
◽️ http://ocw.usu.edu/
◽️ http://open.umich.edu/
#Share
📌ምርጥ መፅሐፍት📚 የሚያገኙባቸው ድረገፆች:
◽️ www.bookboon.com
◽️ http://ebookee.org
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com
📌Online🌐 ትምህርቶችን ለመከታተል:
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ http://ocw.tufts.edu
◽️ http://ocw.upm.es
◽️ http://www.open.edu
◽️ http://ocw.usu.edu/
◽️ http://open.umich.edu/
#Share
The Open University
Online Learning Courses and Adult Education - The Open University
The Open University offers flexible full-time and part-time study, supported distance and open learning for undergraduate and postgraduate courses and qualifications.
✅ከዚህ ስር ላሉት ሬሲቨሮች ከሚከተሉት ዌብሳይቶች ቶሎ ቶሎ ሶፍትዌሮችን ሲለቁ እንዴት አድርገን በቀላሉ ማውረድ እንችላለን!
🌐 ለሁሉም supermax ሪሲቨሮች 🔽
📌 www.newprog.net
🌐 ለሁሉም ibox ሪሲቨሮች
📌www.seasathd.net
🌐ለሁሉም Gsky ሪሲቨሮች
📌www.pctvlab.com/forum
🌐ለሁሉም የ corronet፣ LG&Lifestar ሪሲቨሮች
📌www.peacesat.com
🌐ለሁሉም freesat ሪሲቨሮች
📌www.freesat.cn/forum
🌐ለ ሁሉም Tiger ሬሲቨሮች
📌https://www.tiger-site.com/software/
🌐ለ ሁሉም Starsat ሪሲቨሮች 🔽
📌www.Swdw.net
🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍🌍
📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።
®⌚️📱💻⌨🖥🖨💽📀🖨🖥⌨💻📲⌚️®
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
🌐 ለሁሉም supermax ሪሲቨሮች 🔽
📌 www.newprog.net
🌐 ለሁሉም ibox ሪሲቨሮች
📌www.seasathd.net
🌐ለሁሉም Gsky ሪሲቨሮች
📌www.pctvlab.com/forum
🌐ለሁሉም የ corronet፣ LG&Lifestar ሪሲቨሮች
📌www.peacesat.com
🌐ለሁሉም freesat ሪሲቨሮች
📌www.freesat.cn/forum
🌐ለ ሁሉም Tiger ሬሲቨሮች
📌https://www.tiger-site.com/software/
🌐ለ ሁሉም Starsat ሪሲቨሮች 🔽
📌www.Swdw.net
🌍🌍🌍🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍🌍
📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ።
®⌚️📱💻⌨🖥🖨💽📀🖨🖥⌨💻📲⌚️®
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
Tiger International Company
Software | Tiger International Company
Coming to america the great ethiopian based movie that makes black panther noob
[ Video ]
MRNA vaccine, are like programming software , they can re-write the genetic code of human being, they are messing with DNA and every program of life.
this also described on Moderna’s own web site check it out below 👇
https://www.modernatx.com/.../mrna-platform-enabling-drug...
#don't_dare_to _take_the vaccine ,
#i DID warn you https://t.me/compknowledge

Telegram
Computer knowledge
💻ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news
For Comment and cross 👉 @MrGx234
📲አዳድስ የቴክኖሎጅ ዜናዎች
📲በቪዲዮ የተደገፉ የTech መረጃወችን
📲ስለ software programing
📲ስለ Android HACKING
Also about hidden records on the world
Fast foreign countries news
For Comment and cross 👉 @MrGx234
🔐 ሰላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች ዛሬ ብዙ ሰዎች የሚቸገሩበትን ቀለል ያለ ዘዴ እንዴት አድርገን ክፍያ የሚጠይቁ App በነፃ ማውረድ እንደምንችል Method one ላሳያችሁ 100% ይሰራል ሌሎቹን ዘዴዎ በሌላ ጊዜ አቀርብላችኋለው።
✍️
How to download paid apps from playstore
Requirements
1. GetApk Market
2. Your Device
3. A functional playstore
Procedure
1. Download getapk market.
2. Install it on your device.
3. Open PlayStore and navigate to the Paid Apps Section
4. Select an app.
5. Scroll down to the Share section and select share with GetApk
6. Continue to open with GetApk
7. Upon availability confirmation, select the get apk prompt. Next select the server with the latest version of the app.
8. Select your preferred option of either continuing the process through the embedded browser or open it through your custom browser.
9. Download the app.
Download link for the getapk app http://www.apkmarket.org/app/getapk-market/
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔐Join us; [Forwarded from TechTalk With Solomon]

🔐Join us; https://t.me/compknowledge

ThemeForest
BASKET168 > Situs Togel Onlne Login & Daftar Dengan Link Alternatif
BASKET168 adalah situs togel online menyediakan akses link alternatif hingga dapat proses login lebih cepat tanpa hambatan dan proses pendaftaran lebih mudah.
Forwarded from 🎞📺🎥• የኔ ህይወት •♫•♬•
🟢ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር
🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር
🔴ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
መልካም ቀን ተመኘን🙏
የእናንተው ምርጥ
@felasefa
1. ስለ ትናንት ማሰብና
2. ከሰው ጋር ውድድር
🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል
1. ያለንን ማመስገንና
2. ዛሬን መኖር
🔴ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል
1. እቅድ ማውጣትና
2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ
መልካም ቀን ተመኘን🙏
የእናንተው ምርጥ
@felasefa
Forwarded from 🎞📺🎥• የኔ ህይወት •♫•♬•
👉 የህይወት እቅድህን ልክ እንደ ፍቅር ጓደኛህ አስበው አጥብቀህ ፈልገው ነገር ግን በፍቅሯ ተጠምደህ ስራህን እስክትረሳ ፣ ማንነትህን እስክትረሳ ፣ ማረግ ያለብህ እስክትተው ድረስ ከተንሰፈሰፍክ ፍቅረኛህ ስለማትወድህ ሳይሆን ልፍስፍስ ስለሆንክ እንደምተውህ እቅድህም ይተውሃል።
ቆፍጠን በል !
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
@zelalem_wedu
ቆፍጠን በል !
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
@zelalem_wedu
አንተነትህን የሚገልፀው ፊትለፊት ያለው ስጋዊ ማንነትህ አይደለም፤ የሰው ልጅ ስትሆን መንፈስ ድንቅ ስጦታ ተሰጥቶሀል። መንፈስህ እስካልተሰበረ እስከ ትንፋሽህ ማብቂያ ለመደሰት ዕድሉ አለህ!
ስጋህ ቢዳከም ሁሉም ነገር የጨለመ ቢመስልህም እንኳን ጨዋታው ገና ነው ምክንያቱም ሀያሉ መንፈስህ አፈር ልሶ የመነሳት ጥበብ አለው። እንደገና ትበረታለህ፣ እንደገና ትፀናለህ፣ እንደገና ህይወትን ታታጥማለህ፤ ወዳጄ መቼም አያበቃልህም!
መልካም ነገር ተመኘንላችሁ🙏
@felasefa
የእናንተው ህይወት #ሼር
ስጋህ ቢዳከም ሁሉም ነገር የጨለመ ቢመስልህም እንኳን ጨዋታው ገና ነው ምክንያቱም ሀያሉ መንፈስህ አፈር ልሶ የመነሳት ጥበብ አለው። እንደገና ትበረታለህ፣ እንደገና ትፀናለህ፣ እንደገና ህይወትን ታታጥማለህ፤ ወዳጄ መቼም አያበቃልህም!
መልካም ነገር ተመኘንላችሁ🙏
@felasefa
የእናንተው ህይወት #ሼር
ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች እንዴት ነው የሚገቡት?
✴️በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ኮምፒውተራችን አልያም ስማርት ስልኮቻችን ሁነኛ የመረጃ ማግኛ እና መዝናኛ ከሆኑ ሰነባብተዋል።
✴️ይሁን እንጂ የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ለመጠቀም ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል ለማዞር የሚሞክሩ ሰዎች ስጋት ከሆኑም ቆይተዋል።
✴️ቫይረሶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል ከጥቅም ውጭ ሊያደርገው ይችላል፤
የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎቻችንም ለሌሎች አሳልፈው የመስጠት እድልም አላቸው።
✴️እናም በተቻለ መጠን ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተራችን ገብተው ጉዳት እንዳያደርሱብን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።
🔰ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም የኮምፒውተር ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች የሚገቡበትን መንገድ ያስገነዝባሉ።
✴️የማንቂያ መልዕክቶችን (ኖቲፊኬሽን) ሳናነብ መቀበል
ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ከሚገባባቸው መንገዶች ዋነኛው የማንቂያ መልዕክቶችን ሳንረዳ መክፈት ነው።
♻️ለምሳሌ፦♻️
✴️1. በኢንተርኔት መረጃዎችን ስናፈላልግ a unique plugin is necessary is required የሚል ማስታወቂያ ሲመጣ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት ይኑረው አይኑረው ሳናውቅ እንዲከፍትልት የሚያዘንን ቅደም ተከተል መከተል፤
✴️2. በነፃ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ከጫንን በኋላ በተደጋጋሚ እንድንጭናቸው የምንጠየቀውንና እያንዳንዱን የኢንተርኔት እንቅስቃሴያችንን ለመረጃ በርባሪዎች አሳልፈው የሚሰጡ ፕሮግራሞችን ማውረድ
የተበከለ ሶፍትዌር መጫን
ከኢንተርኔት
የምናወርዳቸው ነገሮች ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብናል።
✴️ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒውተራቸን ስንጭን (install ስናደርግም አንቲቫይረስ ሶስትዌር ሊኖረን ይገባል።
✴️ላኪያቸው የማይታወቁ የኢሜል መልዕክቶችን መክፈት
ማንኛውንም ላኪያቸውን የማናውቃቸውን የኢሜል መልዕክቶች ከመክፈታችን በፊት በኦንላይን አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ስካን ማድረግ ይኖርብናል።
✴️በኢሜል መልዕክቶች አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች ስለሚላኩ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።
✴️የተበከሉ ውጫዊ ስቶሬጅ መሳሪያዎች (ሚሞሪ፣ ፍላሽ ዲስክ፣
ሀርድ ዲስክ ወዘተ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካትም ሌላኛው ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን የሚገባበት መንገድ ነው።
✴️የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በየጊዜው አለማሳደግ አፕዴት አለማድረግ ችግር ላይ እንደሚጥል ይታመናል።
✴️በዚህ የቴክኖሎጅ ዘመን ኮምፒውተራችን አልያም ስማርት ስልኮቻችን ሁነኛ የመረጃ ማግኛ እና መዝናኛ ከሆኑ ሰነባብተዋል።
✴️ይሁን እንጂ የሰዎችን መረጃ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ለመጠቀም ብሎም መረጃ እና ንብረትን ወደ ግል ለማዞር የሚሞክሩ ሰዎች ስጋት ከሆኑም ቆይተዋል።
✴️ቫይረሶች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወደ ኮምፒውተራችን ሲገቡ ሙሉ በሙሉ አልያም በከፊል ከጥቅም ውጭ ሊያደርገው ይችላል፤
የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎቻችንም ለሌሎች አሳልፈው የመስጠት እድልም አላቸው።
✴️እናም በተቻለ መጠን ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተራችን ገብተው ጉዳት እንዳያደርሱብን ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል።
🔰ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነጥቦችም የኮምፒውተር ቫይረሶች ወደ ኮምፒውተሮች የሚገቡበትን መንገድ ያስገነዝባሉ።
✴️የማንቂያ መልዕክቶችን (ኖቲፊኬሽን) ሳናነብ መቀበል
ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን ከሚገባባቸው መንገዶች ዋነኛው የማንቂያ መልዕክቶችን ሳንረዳ መክፈት ነው።
♻️ለምሳሌ፦♻️
✴️1. በኢንተርኔት መረጃዎችን ስናፈላልግ a unique plugin is necessary is required የሚል ማስታወቂያ ሲመጣ ምንም አይነት የደህንነት ስጋት ይኑረው አይኑረው ሳናውቅ እንዲከፍትልት የሚያዘንን ቅደም ተከተል መከተል፤
✴️2. በነፃ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ከጫንን በኋላ በተደጋጋሚ እንድንጭናቸው የምንጠየቀውንና እያንዳንዱን የኢንተርኔት እንቅስቃሴያችንን ለመረጃ በርባሪዎች አሳልፈው የሚሰጡ ፕሮግራሞችን ማውረድ
የተበከለ ሶፍትዌር መጫን
ከኢንተርኔት
የምናወርዳቸው ነገሮች ከታማኝ ምንጮች የተገኙ መሆናቸውን ማረጋገጥ ይኖርብናል።
✴️ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒውተራቸን ስንጭን (install ስናደርግም አንቲቫይረስ ሶስትዌር ሊኖረን ይገባል።
✴️ላኪያቸው የማይታወቁ የኢሜል መልዕክቶችን መክፈት
ማንኛውንም ላኪያቸውን የማናውቃቸውን የኢሜል መልዕክቶች ከመክፈታችን በፊት በኦንላይን አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች ስካን ማድረግ ይኖርብናል።
✴️በኢሜል መልዕክቶች አማካኝነት የተለያዩ ቫይረሶች ስለሚላኩ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።
✴️የተበከሉ ውጫዊ ስቶሬጅ መሳሪያዎች (ሚሞሪ፣ ፍላሽ ዲስክ፣
ሀርድ ዲስክ ወዘተ ኮምፒውተራችን ላይ መሰካትም ሌላኛው ቫይረስ ወደ ኮምፒውተራችን የሚገባበት መንገድ ነው።
✴️የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን በየጊዜው አለማሳደግ አፕዴት አለማድረግ ችግር ላይ እንደሚጥል ይታመናል።
✅በብዙ የኮምፒውተር ባለሞያዎች ዘንድ የአንድሮይድ ስልክን📲 ለመጥለፍ ተመራጭ የሆነ መተግበርያ "Androrat" ይባላል።
👨💻 Androrat (Android Remote Administration Tool) ፦ በjava programming language የተጻፈ መተግበርያ ሲሆን በአንድ ኮምፒውተር አንድን የአንድሮይድ ስልክችን Hack ለማድረግ ወይንም ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ያስችላል።
👨👩👧👦 ይህ መተግበርይ መጀመርያ የተሰራበት አላማ ወላጆች የልጆቻቸውን የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚጠቀም ስልክ በቀላሉ ለመቆጣጠር ነበር ። እኔም ይህንን መተግበርያ አሁን ለጠቀስኩት አላማ እንድታውሉት አሳስባለው ።
👩💻 ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder ) የራሱ የሆነ የmalware program አለው። ይህ የኮምፒዩተር መተግበሪያ ( androrat apk Binder .exe ) ታዋቂ ከሆነ አንድ የአንድሮይድ መተግበያ ጋር ( xender , Gallery .... ) የራሱን ማልዌር በማካተት ከዛ ታዋቂ መተግበሪያ ሃላ የራሱን ስራ ይሰራል።
"Androrat" በመጠቀም አንድ ሰው በዋነኝነት 9 ነገሮችን ማድረግ ይችላል ⤵️
1⃣. የአንድን ሰው ስልክ📲 የ Contact መዝገብ ማየት , ማስተካከል , ማጥፋት ..
2⃣. ስልኩ📲 #vibrate እንዲሆን ማድረግ ይችላል ..
3⃣. በሰውየው ስልክ ኢንተርኔት🌐 መጠቀም ...
4⃣. መልእክት (Message) መላክ📥 እንዲሁም መልእክቶችን ማንበብ..
5⃣. በ Gps አማካኝነት ስልኩ ያለበትን ትክክለኛ ቦታ ማወቅ ( ባብዛኛው ሰዎች በሚሄዱባቸው ቦታዎች ሁሉ ስልካቸውን📲 ስለሚይዙት ስልኩን የያዘው ሰው ያለበትን ቦታ #ማወቅ🤔)
6⃣. ያለምንም ምልክት በስልኩ📲 ፊተኛ እና የኋላ #ካሜራዎች ቪድዬ መቅዳት እናም live መከታተል
7⃣ ፎቶ ማንሳት
8⃣ በሰውየው ስልክ መደወል📲
9⃣ በስልኩ ማይክራፎን ድምጽ መቅዳት እንዲሁም #live ማዳመጥ.....
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏" Like ብታደርጉም አይጨምርም

👍2
#በሞባይል_ስልካችን_ከሁለት_በላይ_ሰዎች_ጋር #በተመሳሳይ_ሰዓት_በአንድ_ግዜ_ጥሪ_ማድረግ_እንዴት_እንደሚቻል_ልጠቁማችሁ ?|
አንድ እንድ ግዜ ከ2 ሰዎች በላይ በአንድ ግዜ በተመሳሳይ ሰዓት መደወል ልንፈልግ እንችላለን።
ለምሳሌ ከሁለት በላይ ከሆኑ ሰዎች ጋ ለስራ ወይም ለመጠያየቅ ከጓደኞቻችን ወይም ከስራ ባልደረቦች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት በስልክ ማውራት ካለብን ለየእያንዳንዱ ሰው ከመደወል ይልቅ በአንድ ጥሪ ሁሉንም ማግኘት የምንችልበት አገልግሎት ስልካችን ላይ አለ።
ይህ አገልግሎት ኮንፈረንስ ኮል ይባላል።
ኮንፈረንስ ጥሪ ለማድረግ፦
1ኛ- መጀመሪያ ወደ ሚፈልጉት ሰው ይደውሉና ስልኩ እስከሚነሳ መጠበቅ፣
2ኛ-በመጀመ የደወሉላቸው ሰው ስልኩ ሲያነሱ መስመር ላይ እንዲጠብቁ ይንገሩ፣
3ኛ- ወደ ሁለተኛው ሰው ስልክ ይደውሉና እስከሚነሳ ይጠብቁ፣
4ኛ- የሁለተኛው ስልክ ሲነሳ እንደ ስልካችሁ አይነት በቀጥታ መርጅ (Merge) የሚለውን ምርጫ ይጫኑ። ወይም ኦፕሽን(Option) ውስጥ በመግባት ኮንፈረንስ (Conference) ወይም ጆይን(Join) የሚለውን በመጫን የኮንፈረንስ ጥሪ ማደረግ ትችላላችሁ።
ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ኮንፈረንስ ጥሪ ለማስገባት ከፈለጋችሁ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 4 ያሉትን ስቴፖች መድገም ነው።

Forwarded from Yonatan
Popcorn Time [Dept Brutal Games].apk
44.3 MB
Popcorn Time [Dept Brutal Games].apk fiom ina season drama bezi chanu latest version nw
✳️ YouTube News
🔻ከጥቂት ቀናት በፊት ዩቲዩብ አዲስ ፊውቸር ይዞ ብቅ ብሏል። ይህ አዲሱ ፊውቸር ለሁሉም ዩቲዩበሮች በጣም ጠቃሚ ነው ብዬ አስባለው።
🔻ይህ ፊውቸር አዲስ Video upload ልታርጉ ስትሉ Copyright አለበት ወይስ የለበት የሚለውን ለማርጋገጥ ነው የሚጠቅመው።
🔻ለጀማሪ ዩቲዩበሮች በጣም ጠቃሚ ነው። ምክንያቱ ጀማሪ ዩቲዩበሮች ብዙ የሚሰሯቸው ስህተቶች አሉ። ይህንን ስህተት ለማጥፋት አዲሱ ፊውቸር በጣም ጠቀሜታ አለው።

ውጤት ተለቋል!
የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል። ውድ Ethio Games ቤተሰቦቻችን ውጤት ለማየት http://result.neaea.gov.et ላይ የመፈተኛ ቁጥራችሁን በማስገባት መመልከት ትችላላችሁ።
መልካም ውጤት ተመኝተናል።
SHARE https://t.me/joinchat/ReQVjc7NNWMGdcUT

✅ ስልካችን ቢበላሽ እንዴት አድርገን ስልክ
ቁጥሮቻችንን እናገኛለን?
✅ እባኮትን ይህንን የማያውቁ እህት ወንድሞቻችን እንዲያውቁ ሼር በማድረግ ይተባበሩን ምንጊዜም ስልክ ቁጥሮቻችንን በ Backup መያዝ አለብን
~~~~~~~1ኛ~~~~~~~~~
እንዴት Buckup እንያዝ?
🔶 Step By Step
1:-contact ዉስጥ መግባት
2:-በተለምዶ setting botton የሚባለዉ Back ከማረጊያዉ ተቃራኒዉን መጫን
3:-ከዛ import/export የሚል ሲመጣ
እሱን መጫን
4:-ከዛ Export to Storage ወይም export to SD Card ሲመጣ የሚል ሲመጣ እሱን
መጫን በቃ በ 5 ሰከንድ ዉስጥ FileManager ላይ Coppy አርጎ ይጨርሳል ከዛ
FileManager መክፈት
5:-Phone Storage ወይም Memory Storage መክፈት
6:- VCard file ወይም ሌላ አይነት ስም ይሰጠዋል በቃ Buckup ያዝን ማለት ነዉ
7:-ከፈለግን ደግሞ ወደ Computer ላይ Coppy ማረግ ይቻላል
8:- Computer ላይ ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ከፈለጋችሁ Coppy ያደረግነዉን በ NotPad
በመክፈት ስልክ ቁጥሮቹን ማየት ይቻላል
~~~~~~~2ኛ~~~~~~~~
2:-እንዲሁም እያንዳንዱን ስልክ ቁጥር ወደ ሌላ ስልክ መገልበጥ ሳይጠበቅብን እንዴት
በሰከንድ ዉስጥ ሁሉንም ስልክ ቁጥሮቻችንን ወደ ሌላ ስልክ መገልበጥ አንደምንችል
1:-በመጀመሪያ ከላይ እንዳሳየሁችሁ Memory Card ላይ Coppy ማድረግ አለብን
2:-ከዛ Contact ዉስጥ መግባት
3:-ከዛ setting botton ዉስጥ መግባት
4:-inport/ export ዉስጥ መግባት
5:-Import from Storage ማድረግ
3:-ስልክ ቁጥሮቻችንን SIM Card ሳንይዝ እንዴት በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ ማግኝት እንደምንችል፡፡ እዚህ ላይ የስልክ አድራሻዎቻችንን በጂሜይል / Gmail / ላይ ማሰቀመጥ ግዴታ ነዉ የአንድሮይድ ስልካችንን ከጂሜይላችን ጋር አገናኝተን የምንጠቀም ከሆነ ሁሉንም የስልክ አድራሻችንን እዛ ላይ ማኖር ያስችለናል።
በዚህ መንገድም የስልክ አድራሻዎቻንን እንዳይጠፉብን ማድረግ የምንችል ሲሆን SIM Card ሳንይዝ በቀላሉ ሌላ ስልክ ላይ ማግኝት እንችላለን ድንገት ቢጠፉብን እንኳ ከጂሜይል መልሰን ማግኘት ያስችለናል።
ለዚህም ይረዳን ዘንድ የጂሜይል አድራሻችን ውስጥ
~~~~~~~~~3ኛ~~~~~~~~
1:-ኢንቦክስ / inbox / ውስጥ በመግባት አድራሻ /
2:-Contacts/ የሚለውን መጫን
3:-ከሚመጡንል ምርጫዎች ውስጥ / Restore contacts/የሚለውን በመጫን የስልክ አግራሻችንን ጂሜይል ላይ ለማኖር እንችላለን
▬▬ ▬ Share ▬▬▬▬
https://t.me/joinchat/ReQVjc7NNWMGdcUT
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

Channel boss @Compknowbot
መወያያ ግሩፓችን https://t.me/joinchat/Uzlpv8jqOWc9xSFz

-Getintopc.com-Program4Pc.Video.Converter.Pro.10.8.4.rar
93.3 MB
Audio converter for pc.
ሞባይል ዳታ በሚከፈትበት ጊዜ ካርድ ወይም የተሞላውን የዳታ ጥቅል በቶሎ የሚጨርስበት ምክንያትቶችና መፍትሔዎች:
ምክንያቶች :-
1.የሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሳይዘጋ ሲቀር
2.ኢንተርኔት ክፍት ሆኖ ከተለያዩ ደህረ ገፆች ላይ ቀጥታ ቪዲዮች ሲታዩ
3.System settings እና Applications በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ
4.በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቃሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ
5.በሞባይል ስልኩ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር
---------------------------
መፍትሔዎች :-
👉ሞባይል ዳታ ተከፍቶ ሲረሳና ሲቆይ እንደ ሶሻል ሚዲያና ኦንላይን የሚሰሩ አፕሊኬሽኖች ከተጠቃሚው እይታ ውጪ ስራቸውን ያከናውናሉ። በዚህ ጊዜ በሞባይሉ ላይ የተሞላው ክሬዲት ሰዓት ይቀንሳል ወይም ያልቃል ስለዚህም ኢንተርኔት ተጠቅመው ከጨረሱ በኋላ የሞባይሉን ዳታ ያጥፉ።
👉በሞባይል ዳታ ኢንተርኔት ከፍቶ ከተለያዪ ድህ ገፆች ላይ በቀጥታ ቪዲዮ መመልከት የተሞላውን ካርድ መጠን በጊዜ ከሚያሳጥሩት ነገሮች ወስጥ አንደኛው ሲሆን ለዚህም ዋነኛው
ምክንያት በኢንተርኔት ቪዲዮ ቀጥታ መመልከት የሚቆጥረው የዳታ መጠን ከፍተኛ ስለሆነ ነው ስለዚህ ቪዲዮ ማየቱ ግዴታ ከሆነ በ Vidmate እና በሌሉች ቪዲዮ ዳውሎደር አፕሊኬሽኖች የቪዲዮ ይዘት በመቀነስ ጭኖ መመልከቱ ወጪን
ይቆጥባል።
👉System settings እና Application በራሳቸው ጊዜ አፕዴት ሲያደርጉ የተሞላውን ዳታ(ካርድ) ይወስዳሉ ታዲያ ይህን ለማስቀረት Free wifi ከተገኘ አፕዴት ማድረግ ይህ ማድረግ የማይቻል ከሆነ system settings አፕዴት እንዳያደርግ ማስቆም:
👍Settings ----About----Software Update---
Automatic update የሚለውን ማጥፋት
Applications አፕዴት እንዳያደርጉ ከተፈለገ ደግሞ
-Google Play መክፈት.
- hamburger የሚመስለውን በለ ሶስት ሆሪዞንታል ምልክት ያለበትንም አናት ላይ በስተግራ በኩል Settings በመንካት
Auto-update apps.- disable automatic app updates, የሚለውን በመክፈት እና በመምረጥ መዝጋት
ይቻላል
👉በሞባይሉ ላይ የሚገኙ አፕሊኬሽኖች ተጠቀሚው በማያቸው መንገድ ከበስተጀርባ ሲሰሩ ከእይታ ውጪ በመሆን የክሬዲት መጠን ይቀንሳሉ ታዲያ ይህን ለመከላከል:
👍Settings----
data usage ---Restricted Background data
የሚለውን መክፈት... ከዚህ ይበልጥ ደግሞ Mobile data
saver አፕሊኬሽኖች በመጫን መጠቀም
👉በሞባይል ሰልክ ውስጥ ቫይረስ ሲኖር የተሞላውን ሞባይል
ዳታ ከመቅስፈት እድሜው እንዲያጥር ያደርጋል ብሎም ቫይረሱ በራሱ ጊዜ የሞባይሉን ኦፕሬቲንግ ሲስተም በማዘዝ ያለማንም ትዕዛዝ ዳታ ይከፍታል ዳውንሎድ ያደርጋል አላስፈላጊ ነገሮችና ማስታወቂያዋች ይለቃል ከዚህም የተነሳ በፍጥነት የሞባይል ካርድ( ዳታ ጥቅል) ይጨርሳል ይህ ነገር በሞባይሉ ላይ ቢከሰት አንቲ ቫይረስ በመጫ ሰካን ማድረግ ይህ መፍትሔ የማይሆን ከሆነ ለባለሙያ ማሳየቱ ተገቢ ነው::
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
የtelegram ቻናላችንን join በማድረግ የቴክኖሎጂ እውቀትዎን ያሳድጉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@compknowledge
▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬