Commercial Bank of Ethiopia - Official
143K subscribers
4.75K photos
71 videos
16 files
910 links
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1,940 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሸምቱ፣ ይዝናኑ፣ ይሸለሙ!
*******

በሲቢኢ ብር ፕላስ ኤክስፖ 2017
በቅናሽ ሸምተው፣
ቢያሻዎት ተዝናንተው፣
እኛ እንሸልምዎታለን!

ትኬቱን በሲቢኢ ብር ይቁረጡ፣
በሲቢኢብር ፕላስ ይገበያዩ!

ማን ያውቃል በአዲስ ዓመት ባለአዲስ መኪና ይሆኑ ይሆናል!
**********
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት የሲቢኢ ብር መተግበሪያዎን ያዘምኑ/ ይጫኑ!
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cbebirr #newyear #expo #cbebirrplus #cbebirrplusexpo2017 #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia #Exhibition #Expo2017
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
https://www.tiktok.com/@combankethiopia
********
የባንካችንን የቲክቶክ ገፅ https://www.tiktok.com/@combankethiopia በመቀላቀል ነገ (ነሀሴ 18፣ 2016) ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ በምናካሂደው የጥያቄና መልስ ውድድር ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cbebirr #newyear #expo #cbebirrplus #cbebirrplusexpo2017 #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
*********

1ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡

ማሳሰቢያ፡
• በአስተያየት መስጫው ይመልሱ፤
• የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤
• ከአንድ ጊዜ በላይ መሞከር ከውድድር ውጭ ያደርጋል፤
• ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፤
• አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ስለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ አውርደው በራስዎ በመመዝገብ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ።

**********
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

#cbe #cbebirr #newyear #expo #cbebirrplus #cbebirrplusexpo2017 #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia #Exhibition #Expo2017
Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Saturday, August 24, 2024
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3 ለ 2 በማሸነፍ ለቀጣይ ጨዋታ አለፈ።
***************************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ከዩጋንዳው ኤስ ሲ ቪላ ጋር በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረገ ሲሆን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በጎል ቀዳሚ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ ሱሌይማን ሀሚድ በ64 ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ለኤስ ሲ ቪላ በፓትሪክ ካካንዴ በ74ኘው ደቂቃ የአቻነቱን ጎል በማስቆጠር ጨዋታው 1ለ1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
በመጀመሪያው ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2ለ1 በማሸነፉ በጠቅላላ ውጤት 3 ለ 2 በሆነ ውጤት ኤስ ሲ ቪላ በመርታት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። ቡድኑ በሁለተኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ የታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ የሚገጥም ይሆናል።
ገንዘብ መላክ ማጂክ ሆኗል!
ሲቢኢ ብር ፕላስ (CBEBirr Plus)
**
በማጂክ ፔይ አጠግብዎ ላለ ሰው ገንዘብ ለመላክ፡
•  የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያዎ ላይ የሚገኘውን ማጂክ ፔይ (Magic Pay) ከፍተው ‘ላክ’ ‘Send’ የሚለውን ይምረጡ፣
•  የገንዘብ መጠን አስገብተው ‘ማጂክ ኮድ ይፍጠሩ’ ‘Generate Magic Code’ የሚለውን ይጫኑና የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ፣ የQR ኮድ ይመጣልዎታል፣
•  ገንዘብ ተቀባዩ የራሱ ስልክ ላይ ወደ ማጂክ ፔይ በመግባት ‘ተቀበል’ ‘Receive’ የሚለውን መርጦ ላኪው ስልክ ላይ ያለውን የQR ኮድ ስካን ሲያደርግ ገንዘቡ ይደርሰዋል፡፡ አለቀ፡፡
***

ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ እጅግ ተሻሽሎ
ለአጠቃቀም ቀሎ፣ ምቾት ጨምሮ መጥቷል!
***

አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት ሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ያውርዱ

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
#cbe #cbebirr #ethiopia #digitalbanking #banking #business
ትኬቱን በሲቢኢ ብር ፕላስ ቆርጠው
ይሸምቱ፣ ይዝናኑ፣ ይሸለሙ!
***
በሲቢኢ ብር ፕላስ ኤክስፖ 2017
በቅናሽ ሸምተው፣
ቢያሻዎት ተዝናንተው፣
እኛ እንሸልምዎታለን!

ትኬቱን በሲቢኢ ብር ይቁረጡ፣
በሲቢኢብር ፕላስ ይገበያዩ!

ማን ያውቃል በአዲስ ዓመት ባለአዲስ መኪና ይሆኑ ይሆናል!
**
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት የሲቢኢ ብር መተግበሪያዎን ያዘምኑ/ ይጫኑ!
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cbebirr #newyear #expo #cbebirrplus #cbebirrplusexpo2017 #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia #Exhibition #Expo2017
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ!!
***********************
አጭበርባሪዎች ሐሰተኛ መረጃ እያሰራጩ እያታለሉ ናቸው፡፡
ከሰሞኑም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአንዳንድ የሪል ስቴት አልሚዎች ጋር በመተባበር፤ ለመኖሪያ ቤት ግዥ፤ የረዥም ጊዜ ብድር አቅርቦት፤ በአነስተኛ ወለድ እንዳመቻቸ የሚገልጽ ማስታወቂያ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተሰራጨ ይገኛል፡፡
ይህ ፍጹም ሀሰተኛና የአጭበርባሪዎች የፈጠራ ወሬ መሆኑን ባንካችን ይገልጻል፡፡
ማንኛውንም ከባንካችን ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ሲፈልጉ 951 ላይ ይደውሉ፡፡ አልያም ከትክክለኛዎቹ የባንካችን ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ብቻ ይጠቀሙ፡፡ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጎራ በማለትም የመረጃዎችን ትክክለኛነት ያረጋግጡ፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Monday, August 26, 2024
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
ስጦታ ይቀበሉ!
=======

ከነሀሴ 20፣ 2016 እስከ መስከረም 30፣ 2017 ዓ.ም
• የውጭ አገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ
• በዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ
• እንዲሁም
• በባንካችን የSWIFT አድራሻ (CBETETAA)
• በ EthioDirect እና
• በ CashGo ሲላክልዎ
የሞባይል ስልክ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ!
ከወዲሁ መልካም አዲስ ዓመት እንመኝልዎታለን!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል፡፡
************

በካፍ የሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ሀገራት ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ጋር የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል።

ጨዋታው በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም ከቀኑ 8፡30 ይደረጋል፡፡

መልካም እድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን!
ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
https://www.facebook.com/cbetigregna
********
የባንካችንን የኦሮምኛ የፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa
እና የትግርኛ የፌስቡክ ገፅ https://www.facebook.com/cbetigregna
በመቀላቀል ዛሬ (ነሀሴ 20፣ 2016) ምሽት 2፡30 ሰዓት በምናካሂደው የጥያቄና መልስ ውድድር ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cbebirr #newyear #expo #cbebirrplus #cbebirrplusexpo2017 #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ድንጋይ ሶስት ወፍ!
**********

በሲቢኢ ብር ፕላስ ኤክስፖ 2017

1. በቅናሽ ይሸምታሉ፣
2. ይዝናናሉ፣
3. በሽልማት ይንበሸበሻሉ!

ብቻ ትኬቱን በሲቢኢ ብር ፕላስ ይቁረጡ፣ በሲቢኢ ብር ፕላስ ይገበያዩ!