አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
152K subscribers
4.8K photos
146 videos
14 files
732 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ግንቦት 11/2016 ዓ.ም ለመሮጥ ጊዜ ተይዞለት የነበረው፤ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በተደረገ ፍሬያማ ውይይት ወደ ሰኔ 9/2016 ዓ.ም መለወጡን ለማሳወቅ እንወዳለን።
የቤተሰብ ሩጫውን ለመሮጥ ስትጠባበቁ ለነበራችሁ በሙሉ በተያዘለት ቀን ማድረግ ባለመቻላችን ይቅርታ እንጠይቃለን።

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
👉  @coffeefc 
👉  @coffeefc 
ኢትዮጵያ ቡና ትልቅነቱን የሚገልፅና ራዕይ ያለው አመራር ካጣ አመታት ተቆጥረዋል ባለቤቶቹ ከአመት አመት መፍትሄ ሽሽት የጨለማ ጉዞ እየመረጡ ችግሩ መፍትሄ ሊገኝለት ሳይሆን ሌላ ችግር እየፈጠሩበት ለበሽታው ሌላ በሽታ በመድሃኒት መልክ ይሰጡታል።
የቤተሰብ ሩጫው በታሰበው የጊዜ ሰሌዳ እንደማይካሄድ የአደባባይ ሚስጢር ሆኖ እያለ ለተፈጠረው ችግር መፍትሄ እንደመፈለግ በምን ያመጣሉ የእልህ መንገድ መጓዝ ተመርጧል።
ዛሬ በክለቡ እና በደጋፊ ማህበሩ የፌስቡክ ገጽ "ከፀጥታ ሀይሉ አመራር ጋር በተደረገ ውይይት" የሚል መግላጫ ተሰጥቶ ለሰኔ9 አዘዋውረናል አሉ፤ ሰኔ 9 መድረሱ አይቀርም አሁን እየሄዳቹ ባላቹበት የእልህ ጉዞ ደሞ ለነሃሴ ማለታቹ አይቀርም። ከዚህ ሁላ የክለቡ ባለቤቶች እና የደጋፊ ማህበሩ ለተፈጠረው ተቃርኖ እና ቅሬታ ተገቢውን ምላሽ ስጡ። መፍትሄው ቀን መቀያየር ሳይሆን መወያየት ብቻ ነው!!!!!!!!!!!!!



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጨዋታ ቀን
        
🇪🇹የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ25ተኛ ሳምንት ጨዋታ

 ኢትዮጲያ ቡና ከ ሻሸመኔ ከነማ 🔴
🗓 ዛሬ ግንቦት 11/08/2016
           12:00 ሰዐት
      
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ (ሀዋሳ )


አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
👉  @coffeefc 
👉  @coffeefc 
⚽️የጨዋታ ቀን
          


🇪🇹የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

   🍵 ኢትዮጲያ ቡና ከ ሻሸመኔ ከተማ
📂ዛሬ እሁድ ግንቦት 11/09/2016
           12:00 ሰዐት 
       🏟 ሀዋሳ ስታድየም

🎙ጨዋታው ከ12:00 ሰዐት ጀምሮ በቻናላችን በቀጥታ ይተላለፋል! 

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

የኢትዮጵያ ቡና ይፋዊ አጋር የሆነው ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡናን  ስምንተኛውን የጨዋታ ቀን የዲጂታል መፅሄት ይዞ ቀርቧል። በመፅሄቱ ላይ የዕለቱ ጨዋታን የተመለከቱና ሌሎች የተለያዩ መረጃዎች የሚቀርቡ ይሆናል፡፡

ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡና ይፋዊ አጋር

የጨዋታ መፅሄት ቁጥር ሃያ
ሻሸመኔ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2016 ዓ.ም

መልካም ዕድል ለቡናማዎቹ!
ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡና ይፋዊ አጋር!

መፅሄቱን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/betikaethiopia/5279
እንዲሁም QR ኮዱን ስካን ሲያደርጉ ቀጥታ ወደ መፅሔቱ ይወስድዎታል!
ለኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች ማጋራትዎን እንዳይዘነጉ!
ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡና ይፋዊ አጋር


ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      ጨዋታው ተጀመረ

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      15'

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      25'

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      40'

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      እረፍት

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      55'

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      61'

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

⚽️ጎልልልልልልልል ቡና
🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ

      80'

☕️ኢትዮጲያ ቡና 1-1 ሻሸመኔ ከነማ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎

ጎልልል ቡና
90+1 ላይ ቡና ራምኬል ጀምስ አገባ
🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤት

☕️ኢትዮጲያ ቡና 2- 1 ሻሸመኔ ከነማ
71' በፍቃዱ አለማየሁ 75' ሁዛፍ አሊ
90+1 ራምኬል ጀምስ
      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ 35ተኛ ሳምንት ጨዋታ በሁአላ ደረጃ ሠንጠረዥ
ኢትዮጵያ ቡና በ 41 ነጥብ ተከታዩን አዳማ ከነማን በ ጎል ክፍያ በልጦ 4ደረጃ ላይ ተቀምጧል



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM