አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
225K subscribers
5.75K photos
211 videos
14 files
845 links
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።


መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
ሸገር ከተማ ዛሬም ማስፈረሙን ቀጥሏል!

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ ዛሬም ተጨማሪ ዝውውሮችን ማጠናቀቅ ችሏል።

የሊጉን ዋንጫ ከሁለት የተለያዩ ክለቦች ጋር ማሸነፍ የቻለው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች ሄኖክ አዱኛ በዛሬው እለት ወደ ሸገር ሲቲ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቅቋል።

ከሰሞኑ ከኢትዮጲያ ቡና የቀረበለትን ኮንትራት ውድቅ ያደረገው አንተነህ ተፈራ ሌላኛው የሸገር ከተማ ንብረትነቱ የተረጋገጠ ተጨዋች ነው። አንተነህ በሀዋሳ የቀረበለትን ጥያቄም ውድቅ ማድረጉ ይታወሳል።

ከነዚህ ዝውውሮች ባለፈ የቀድሞ የአዳማ ተጨዋች የነበሩት አድናን ረሻድ እና ፍቅሩ አለማየሁ እንዲሁም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ፕሮጀክት የተገኘው አቤል አየለ ወደ ሸገር ከተማ የሚያደርጉትን ዝውውር አጠናቅቀዋል።

Daniel Memiru

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
1
✍🏽✍️
#ስም ፦ ፉአድ ኢብራሂም
#ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ
👉 አዳማ ከነማ (2014-2017)
👉አዳማ ከነማ (u20) (2013)
👉 ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ (2008)
🇪🇹የኢትዮጵያ ከ 20 በታች ብ/ቡድን
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.80m
#ኪሎ፦ 71kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት
እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
🔥5
🟤🟡 በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚመራው የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን የ2018 ዓ.ም የቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማድረግ በትላንትናው ዕለት ወደ አዳማ ከተማ ያቀኑ ሲሆን ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም በማድረግ ጀምረዋል።

👆ወደ 25 የሚጠጉ አዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ወደ ስፍራው ያቀኑ ሲሆን፣ ለእረፍት ወደ ሀገራቸው ያቀኑት የክለባችን የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች በመጪው ሀሙስ ቡድኑን እንደሚቀላቀሉ ለማወቅ ተችሏል።

👆 ከ15 የዝግጅት ቀናት በኃላ የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ እቅድ እንደተያዘ አሰልጣኙ አያይዘው ተናግረዋል።
#Ethiopian_cofdee_sc #ቡና_ገበያ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
4👍1
ቡሄ በሉ....ሆ...
ልጆች ሁሉ...

እንኳን ለደብረታቦር (ቡሄ) በአል በሰላም አደረሳችሁ !
👍1
🟤🟡እናመሰግናለን !

ከክለባችን ጋር ያላቸውን ውል በመጨረሳቸው ምክንያት እስካሁን ከክለባችን ጋር እንደማይቀጥሉ የታወቁ ተጫዋቾች
አንተነህ ተፈራ፣ እያሱ ታምሩ፣ስንታየሁ ወለጬ፣ገዛኸኝ ደሳለኝ፣ዳዊት ባህሩ፣እስራኤል መስፍን እና ሲዲ ማታላ ሲሆኑ ክለባችን ኢትዮዽያ ቡና ለወደፊት ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ ይመኛል ።

👆🏾👆 #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ@coffeefc

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
🔥5👍1
🟤🟡እናመሰግናለን !

ከዓመት በፊት ከክለባችን ጋር ለ2 ዓመት ለመቆየት ተስማምቶ ፊርማውን ያኖረው ጋናዊ አጥቂ ኮንኮኒ ሀፊዝ በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን እቅድ ውስጥ ባለመኖሩ ከ ክለባችን ጋር ቀሪ የ1 ዓመት ውል እያለው በጋራ ስምምነት ተለያይቷል። ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና በምትሄድበት ሁሉ መልካም እንዲገጥምህ ይመኛል።
👆🏾👆 #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍94😭4
🟤🟡 የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበትን ቀን ይፋ ተደረገ።

በ20 ተሳታፊ ክለቦች ለሚደረገው የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ክለቦች ዝውውር መስኮት ላይ የሚገኙ ሲሆን ወድድሩ የሚጀምረው ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አሳውቋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍41
ሰበር መረጃ።

ኢትዮጵያ ቡና በካጋሜ ሴካፋ ክለቦች ሻምፕዮና ላይ ኢትዮጵያን በብቸኝነት ሚወክለው ክለብ መሆኑን ሴካፋ ኣሳውቋል። ውድድሩ በታንዛንያ ይደረጋል።ኦገስት 26 የምድብ ድልድሉ ይወጣል።

ቡናን ጨምሮ 12 የምስራቅ ኣፍሪካ ክለቦች ይሳተፋሉ።
ሲግንዳ ሹገር (ታንዛንያ)
ሞቃዲሾ ሲቲ (ሶማልያ)
ኤፒኣር(ሩዋንዳ)
ቫይፐርስ(ዩጋንዳ
ሜሪክ ቤንቲዊ(ደ/ሱዳን)
ሜላንዴዥ(ብሩንዲ)
ኬንያ ፖሊስ(ኬንያ)
ፍሌምብዬ ሴንተሪ(ብሩንዲ)
ጋርዴኮትስ(ጅቡቲ)
ኣልሂላል(ሱዳን)
ኣልኣህሊ ማዳኒ (ሱዳን)
ቡና (ኢትዮጵያ)

ኢትዮጵያ ከበርካታ ኣመታት በዋላ በኢትዮጵያ ቡና ኣማካኝነት ወደዚ ውድድር ተመልሳለች።

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
👍132
ያለጸጸት ውርርድ - የ Betwinwins' Edit Bet Feature ይጠቀሙ!

በእርስዎ ውርርድ ላይ ሁለተኛ ሀሳብ ነበረዎት? በ Betwinwins' Edit Bet ባህሪ፣ ካስቀመጡት በኋላም ቢሆን ለውጦችን፣ ማከል ወይም ከውርርድ ወረቀት ላይ ክስተቶችን ማስወገድ ይችላሉ። ሙሉ በሙሉ እስክትረካ ድረስ ውርርድህ በጭራሽ አይቆለፍም!

Betwin link 👉  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418
👍1
🟤🟡 ባለፉት 3 አመታት ከክለባችን ጋር የቆየው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች እና የቡድናችን አምበል የሆነው ራምኬል ጀምስ በዚህ አመት የተጠናቀቀውን ውሉን በማደስ ለተጨማሪ 2 አመት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለመቆየት ተስማምቷል። አምበላችን ላሳየኸው ታማኝነት ክለባችን ከፍተኛ ምስጋና ያቀርባል።
#ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ 👆🏾👆

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛 @coffeefc 🤎
💛 @coffeefc 🤎
12