አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
166K subscribers
4.86K photos
148 videos
14 files
740 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
#ሶስተኛ_ደረጃ
የኢትዮጵያ ቡና ዋናው ቡድን የ2016ን የውድድር አመት #በ51 ነጥብ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችሏል።
#በ2016 የነበሩብንን ክፍተቶች በቶሎ ከወዲሁ በማረም እና በማስተካከል ለ2017 ጠንካራ እና የተሻሻለን ኢትዮጵያ ቡናን ማየት እንፈልጋለን ።
#አሁን_ሙሉ_ትኩረት_ለእሁዱ_የጥሎ_ማለፍ_የዋንጫ_ጨዋታ



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እሁድ 9:00
ኤሄን የመሰለ ዋንጫ ይዘን ወደ ቤት 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
በዕለቱ ሁሉም ኢትዮጵያ ቡና የኔ ነው የሚል ሁሉ እንዳይቀር ሁሉም ቢጫ ማልያውን ለብሶ በቦታው ይገኝ
"ጉሮ ወሸባዬ" እያልን ሸገርን እናደምቃታለን

ከ አመታቶች በሁአላ ወደናፈቅነው አዲስ አበባ ስታዲየም ልንመለስ ነው
እሁድ 9:00 አዲስ አበባ ስታዲየም ማንም አንዳይቀር 🟡🟡🟤🟤

ድል ለ ኢትዮጵያ buna🟤🟡
ኢትዮጵያ ቡና ለዘላም ይኑር




አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር  የአመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋችን እጩ የሆነው ቡናማው በፍቃዱ አለማየሁ በመምረጥ ቡናዊ ግዴታችን እንወጣ ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ቡናማዎቻችን ፍጠኑ ምረጡ 👇

ሼርም ያድርጉት
https://t.me/ethiopianlea/17931
ሶሻል ሚዲያውን በቡና ማሊያ እናጥለቅልቀው ቻሌንጁ ተጀምራል👆



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እናሸንፋለን
<unknown>
ለእሁዱ ጨዋታ በዚ መዝሙር ነው ሚቀወጠው🔥🔥🔥🔥🔥🔥


@coffeefc
@coffeefc
🏆ቀጣይ ጨዋታ🏆
🎯NEXT MATCH ⚽️
🇪🇹#የኢትዮጵያ_ዋንጫ_የፍፃሜ_ጨዋታ⚽️
☕️ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ወላይታ ዲቻ
🗓ነገ ሰኔ 30/10/2016
ቀን 9:00 ሰዓት
🏟በአዲስ አበባ ስታዲየም



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በደጋፊዎቻችን ስም እናመሰግናለን!!!!

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ላለፉት 25 አመት ጽ/ቤቱን በደባልነት እና በኪራይ ሲያስተዳድር እንደቆየ ይታወቃል።
ለአመታት ሲንከባለል የቆየውን የቢሮ ችግራችንን ለመቅረፍ ለፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ጥያቄ አቅርበን ምላሽ ስንጠባበቅ ሰንብተናል።

አሁን ይህ የሩብ ክፍለ ዘመን ጥያቄአችን በሚገባ ምላሽ አግኝቷል። ኮርፖሬሽኑ የማህበራችንን ጥያቄ ተቀብሎ በሜክሲኮ ገነት ሆቴል አካባቢ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ቢሮ አስረክቦናል።

ይህ የውዱ የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኝ ቀና ትብብር እና አፋጣኝ ምላሽ የሰጡንን የፌዴራል ቤቶች ኤጀንሲ አጠቃላይ ሰራተኞች በልዩ ሁኔታ ለክቡር አቶ ረሻድ ከማል የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ እንዲሁም ለአቶ አንዱአለም ሞቱማ የቅርንጫፍ 1 ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ ላደረጉልን መልካም ትብብር በደጋፊዎቻችን እና በማህበራችን ስም ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
ይህ እንዲሳካ ትልቅ ጥረት ያደረጋችሁ የማህበሩ ስራ አስፈፃሚዎች እንዲሁም መሰረት ሞቱማ
ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር ስራ አስፈጻሚ



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እናሸንፋለን ድል እናደርጋለን 💪 👆



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንበላዋለን👆👆👆



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ማንም የለም ቡናን ችሎ የሚያቆመው
ከማሸነፍ ማማ ደርሶ የሚያወርደው👆



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💛12 ለባሽ ደጋፊ🤎
ሁሌም አለ ከጎናችሁ🔥

#እንበላዋለን🏆

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
💛@coffeefc🤎
💛@coffeefc🤎
⚽️ የጨዋታ ቀን          
           የዋንጫ ጨዋታ

🇪🇹የኢትዮጲያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ

 
👆ኢትዮጲያ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ 😍

    
🗂ዛሬ ሰኔ 30/10/2016
          
    
09:00 ሰዐት 
          
       
🏟 አዲስ አበባ ስታድየም


            
🏆እንበላዋለን 🏆‼️



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚደረገው ጨዋታ የት ለመግባት አስባቿል

ጥላ ፎቅ💰
ሚስማር🍻
ካታንጋ 👍
ከማንአንሼ😏
መረጃ

ዛሬ በሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ትኬት በዳሽን ባንክ ሁሉም ቅርንጫፎች እየተሸጠ ይገኛል።

ስለዚህ አስቀድመን በመቁረጥ ከአላስፈላጊ እንግልት ራሳችንን እንታደግ።

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡናችን!!!


አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎
ወደ ስታድየም መግባት ተጀምራል
ውጪ ያለው ድባቡ ራሱ የተለየ ነው 😍😍

@coffeefc🤎💛
@coffeefc🤎💛
ስታዲየሙ ዝግጁ ነው💪



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በጉጉት የምንጠብቀው ጨዋታ 1 ሰአት ቀርቶታል


ኢትዩጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

ድል ለውዱ ክለባችን ለኢትዮጵያ ቡና👆👆
አሰላለፍ ይፋ ሆኗል

ድል ለክለባችን 👆



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጨዋታውን መከታተል ለመትፈልጉ Facebook እና YouTube ላይ live ይተላለፋል