" ከ ኢትዮጵያ ቡና ውጪ ለማንም አልጫወትም "
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር አጥቂ እና አምበል አቡበከር ናስር ከ #ETV ጋር ቆይታን ሲያደርግ የተለያዩ ነጥቦችን አንስቷል ።
• ኢትዮጵያ ቡና የአፍሪካ መድረክ ያስፈልገዋል ፣ እናም ዘንድሮ ሻምፒዮን ሆነን በቀጣይ አመት ወደ አፍሪካ መድረክ እንጓዛለን ፡፡
• ጌታነህ ከበደ እና ሙጂብ ቃሲም ጋር በከፍተኛ ግብ አግቢነት መወዳደር ለእኔ እድለኝነት ነው ፣ ጌታነህ ከበደ ሪከርድ ላይ ለመድረስ አስባለሁ፡፡
• ከ ሀገር ውስጥ ከ ኢትዮጵያ ቡና ውጭ ለማንም አልጫወትም ፣ ቡና ብቻ፡፡ ሆኖም የውጭ እድል እየሞከርኩ ነው ፣ ይሳካል ብየ አስባለሁ ፡፡
• ቡናን እየተመለከትኩ እና እየደገፍኩ አድጌያለሁ ፣ አሁን በአምበልነት እየመራሁት ነው፡፡ ይህ ትልቅ እድልና ሀሴት አለው ።
[ ሀብታሙ ካሴ ]
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

Forwarded from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
⚽ ብዙዎች ጨዋታ አዋቂ ነው ይሉታል። አንዳንድ ጊዜ ለቀልድ የሚያደርጋቸው ድርጊቶቹ እራሱ ላይ ትልቅ መዘዝ ይዘውበት ሲመጡ ይታያል..... የእግር ኳስ ችሎታውን ማንም ከጥያቄ የሚከተው የለም።
⚽ ኮልፌ ቀራኒዮ ተወልዶ ያደገው እና እስካሁንም እዛው የሚኖረው የዊንጌቱ ልጅ..... ከአቶ ሰለሞን ሸዋመነ እና ከወ/ሮ ንጋቱ ማሙዬ የተገኘው የዛሬው የምን እንጠይቅልዎ ተጋባዥ 5 ቁጥር ለባሹ #ታፈሰ_ሰለሞን ነው።
⚽ የእግር ኳስ ህይወቱ የሚጀመረው በአካባቢው በሚገኝ ትምህርት ቤት ግርማ ደቻሳ ፕሮጀክት ውስጥ ነው። ድንቅ ብቃቱን የተመለከቱት የኒያላ ስፖርት ክለብ በታዳጊ ቡድኑ ውስጥ ተይዞ 6 ወር ያክል ለታዳጊ ቡድኑ እንደተጫወተ ወደ ዋናው ቡድን በ2002 ዓ.ም ተካትቶ መጫወት ጀመረ። ለሁለት የውድድር ዓመት ኒያላ ከተጫወተ በኋላ ኢትዮ ኤሌትሪክን በመቀላቀልለሁለት ዓመት ቆይታ አድርጓል። ለ2006-2011 ዓ. ም ለስድስት ዓመታት ለሃዋሳ ከተማ መጫወትን ችሏል።
⚽ይህ ድንቅ ጥበበኛ ተጫዋች በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የሚመራውን የኢትዮጵያ ቡናን ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በማገልገል ላይ ይገኛል። በዛሬው ምን እንጠይቅዎ ዝግጅታችን ታፈሰ ሰለሞን ከእናንተ ለቀረበለት 10 ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል።
❓ በሀዋሳ ቆይታህ በርካታ ጎሎች ታስቆጥር ነበር። በአለፈው ዓመት ይህንን ማድረግ አልቻልክም ለምን? 2013 ምን እንጠብቅ?
👉 ሀዋሳ አገባቸው እንደነበሩት ጎሎች በባለፈው ዓመት ለክለቤ ማስቆጠር አልቻልኩም። ዋነኛው ምክንያት ደግሞ በተደጋጋሚ የደረሰብኝ ጉዳት ነው። ያ ደሞ ብዙ ጎል እንዳላስቆጥር ተጽዕኖ አድርጎብኛል። በዚህኛው የውድድር ዘመን የተሰጠኝ ሚና የበለጠ ወደጎል ስለሚደርስ የተሻለ ብዛት ያለው ጎሎች ይኖረኛል ብዬ እጠብቃለሁ።
❓ በተጫዋች ዘመንህ ትልቅ ቦታ የምትሰጠው አሰልጣኝ ማነው?
👉 በፊት ላይ ለኔ ከማንም የማላወዳድረው ውበቱ አባተን ነበረ። አሁን ላይ ግን ካህሳዬን ማንም ላይደርስበት የተቀመጠ ነው። ለእርሱ ትልቅ ቦታ አለኝ!!
❓ ከካሳዬ አጨዋወት ስልት ያመጣኸው ለውጥ ምንድን ነው ?
👉 ብዙ ማለት ይቻላል ግን አንድ ነገር ልበል ...... ከዚህ ቀደም በተጫወትኩባቸው ክለቦች ውስጥ ዘጠና ደቂቃ መጨረስ ይከብደኝ ነበር። በካሳዬ አጨዋወት ግን ምንም ሳይመስለኝ 90ደቂቃ ጨርሼ እወጣለሁ።
❓ አሁን ባለን የተጨዋቾች ስብስብ ሻምፒዮን መሆን እንችላለን?
👉 ስብስብ በሚባል ነገር ብዙ ዕምነት የለኝም። አሁን በቡድኑ ውስጥ ባለነው ተጫዋቾች ሻምፒዮን ለመሆን የሚያግደን ነገር የለም። ስብስብህ አቅምና ፍላጎት ያሟላ ከሆነ ስም ያን ይህል ትርጉም የለዉም። ዋናው ለፍልስፍናው የሚሆኑ ልጆች አሉ ወይ ነው? ለዚህ ጥያቄ መልስ በቂ የሆነ የስም ስብስብ ባይኖረንም አቅምና ፍላጎላት ያላቸው ተጫዋቾችን የያዘው የኛ ቡድን ሻምፒዮን ከመሆን የሚያግደው የሚችል ነገር የለም።
❓ ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ በረኛ ተከላካይና የመሀል ተጫዋች እና አጥቂ .......
👉 በረኛ ጎሜዝ (ተክለማርያም)፣ ተከላካይ አስቻለው ታመነ ፣ መሀል ሚኪ (ሚኪያስ) አጥቂ አቡኪ (አቡበከር) የእኔ ቅድሚ ምርጫዎቼ ናቸው።
❓ የቡናን ማሊያ መልበስ ምን አይነት ስሜት አለው?
👉የኢትዮጵያ ቡና ታላቅ ክለብ ነው። ማሊያውን ሜዳ ላይ በምትመለከትበት ጊዜ በተጋጣሚ ቡድኖች ላይ ትልቅ ተጽዕኖን ያሳድራል። እኔ ኢትዮጵያ ቡናን ልቀላቀል ስል የተሻለ ጥቅም ሊሰጡኝ የተዘጋጁ ክለቦች ነበሩ። እኔ ኢትዮጵያ ቡናን የመረጥኩበት ምክንያት ነበረኝ ።ይህንን ማልያ ለኔ መልበስ ትልቅ ቁም ነገር ነበረው። ማሊያውን ስትለብስ የማታውቀው ስሜት አብሮ ይጋባብሀል። እኔ በዚህ ማሊያ አንድ የሚፃፍ ታሪክ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ።
❓ ስለ ፎቶው.....?
👉 በዕለቱ በብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ላይ እያለን እንደቀልድ የተነሳ ፎቶ እጅ ያላሰብኩትና አሁንም የሚቆጨኝ እና የሚያናድደኝ ድርጊት እንዲሆን አድርጎታል። ፎቶውን አስቻለው ታመነ ለምን እንደለቀቀው ባልገባኝ ልክ ተለቆ ሳየው በጣም ነው የደነገጥኩት። በወቅቱ ማድረግ የሚችለው ደጋፊዎቻችንና በዚህ ድርጊት ያስከፋኋቸውን ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ነበር ። እጅግ በጣም ተረብሼ ነበር። አሁንም በዚህ ድርጊቴ ያስከፋኋቸውን ሰዎች፣ በተለይ የክለቤን ደጋፊዎች በድጋሚ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ።
❓ ደጋፊው......
👉 ሰፈር (ዊንጌት)እጅግ ብዙ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች አሉ። ገና እንደፈረምኩ ተሰብስበው እቤት ነበር የመጡት። በወቅቱ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ብዙ ብርታህ ሆነውኝም ነበር። በባለፈው የውድድር ዓመት በጉዳት ምክንያት ብዙ ከእኔ የሚጠበቀውን አልሰጠዋቸውም። ለዚህ 'ምንም ለክለብህ አድርግ' ቢባል ወደኋላ ለማይለው ደጋፊ በዚህኛው ዓመት ዋንጫ አንስተን አብረነው ብንደሰት ስሜቴ ነው። ደግሞም እናሳካዋለን።
❓ በልጅነትህ ለየትኛው ክለብ መጫወት ትመኝ ነበር?
👉በልጅነቴ ያን ያክል ገብቼ ልጫወትበት የሚለው ቡድን አልነበረም። ኳስን ዝም ብዬ መጫወት ብቻ ነው የማስበው። በ2002 ዓ.ም ኒያላን ስቀላቀል እና ስታዲየም እየመጣሁ ኳስ መመልከት ስጀምር ግን ከኳስ ጋር ባላቸው እንቅስቃሴ በመነሳት ለቡና እና ለኤልፓ መጫወት እፈልግ ነበር።
❓ በሜዳ ላይ በጣም አስቸጋሪ የምትለው ተጫዋች ማን ነው?
👉 ይህንን ጥያቄ ለመመለስ ሁለቴ አላስብም እንኳን አንድ ለመጥራት ይቅርና ከ1-10 ጥራ ብትለኝ አቡኪ፣አቡኩ ፣አቡኪ፣ አቡኪ ....... እልሀለው!!
በመጨረሻም......
🎯ከዚህ በፊት በተፈጠረው ነገር በእኔ ላዘኑት በድጋሚ ታላቅ ይቅርታን እየጠየኩ ፤ በወቅቱ ለተረዱኝ እና ብርታት ለሆኑኝ በሙሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

Telegram
attach 📎
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
https://youtu.be/WcMC_rxomg4
👆👆👆ካያችሁ በኋላ Subscribe አርጉ የቡንዬ ቤተሰቦች !!!
የእርስዎ የታኅሣሥ ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ጅማሮውን ካደረገ እነሆ አንድ ወር አስቆጥሯል። ሶከር ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም እንደምታደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምታደርግ ሲሆን የአንባቢዎቻችን ምርጫም የዚህ አካል ነው።
በዚህም መሠረት በታኅሣሥ ወር በተደረጉ የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከታችኋቸው ምርጥ ተጫዋቾች፣ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች እና ምርጥ አሰልጣኝ እንዲመርጡ ጋብዘንዎታል።
ሊንኩን ተጭነው ይምረጡ!
👇
https://soccerethiopia.net/football/63389
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን ጅማሮውን ካደረገ እነሆ አንድ ወር አስቆጥሯል። ሶከር ኢትዮጵያም ከዚህ ቀደም እንደምታደርገው የወሩን ምርጦች ይፋ የምታደርግ ሲሆን የአንባቢዎቻችን ምርጫም የዚህ አካል ነው።
በዚህም መሠረት በታኅሣሥ ወር በተደረጉ የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከታችኋቸው ምርጥ ተጫዋቾች፣ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች እና ምርጥ አሰልጣኝ እንዲመርጡ ጋብዘንዎታል።
ሊንኩን ተጭነው ይምረጡ!
👇
https://soccerethiopia.net/football/63389
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
Soccer Ethiopia
የእርስዎ የታኅሣሥ ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ – Soccer Ethiopia
በታኅሣሥ ወር በተደረጉ የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች ላይ የተመለከታችኋቸው ምርጥ ተጫዋቾች፣ ምርጥ ግብ ጠባቂዎች እና ምርጥ አሰልጣኝ እንዲመርጡ ጋብዘንዎታል።
👉 #ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የታኅሣሥ ወር ምርጦች እና የወሩ ቁጥራዊ መረጃዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን የስድስት የጨዋታ ሳምንት መርሐ ግብር አከናውናል። ልክ የዛሬ ወር በተጀመረው የ2013 የውድድር ዘመን በታኅሣሥ ወር የተመዘገቡ ቁጥራዊ መረጃዎች እና የወሩ ምርጦችን እንደሚከተለው አሰናድተናል።
👉 #አጠቃላይ የወሩ መረጃ
#የጨዋታ ብዛት – 36
#የተቆጠሩ ጎሎች ብዛት – 107
#በአማካይ በጨዋታ – 3 ጎሎች
#የማስጠንቀቂያ ካርድ ብዛት – 159
#የቀይ ካርድ ብዛት – 11
👉 #ከፍተኛ ነጥብ የሰበሰቡ ቡድኖች
1. ሀዲያ ሆሳዕና – 13 (+6)
2. ፋሲል ከነማ – 13 (+5)
3. ኢትዮጵያ ቡና – 13 (+4)
👉 #ዝቅተኛ ነጥብ የሰበሰቡ ቡድኖች
1. ጅማ አባ ጅፋር – 3 (-8)
2. ወላይታ ድቻ – 3 (-5)
3. ሲዳማ ቡና – 4 (-5)
👉 #የጎሎች መረጃ
#አጠቃላይ ጎል – 107
#በጨዋታ የተቆጠሩ – 87
#በፍፁም ቅጣት ምት የተቆጠሩ – 20
#በራስ ላይ የተቆጠሩ – 3
#የመከኑ ፍፁም ቅጣት ምቶች – 4
#ጎል ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ብዛት – 57
#በርካታ ጎሎች ያስቆጠረ ቡድን – ኢትዮጵያ ቡና (14)
#ዝቅተኛ ጎሎች ያስቆጠረ ቡድን – ሲዳማ ቡና (3)
#በርካታ ጎሎች የተቆጠረበት ቡድን – ወላይታ ድቻ (13)
#ዝቅተኛ ጎል የተቆጠረበት ቡድን – ሀዲያ ሆሳዕና (4)
👉 #የታኅሣሥ ወር ዲሲፕሊን ቁጥሮች
#አጠቃላይ የማስጠንቀቂያ ካርዶች – 159
#አጠቃላይ የቀይ ካርዶች – 11
#በርካታ ካርዶች ያስመዘገበ ቡድን – ድሬዳዋ ከተማ (16 ቢጫ እና ሁለት ቀይ)፣ ወልቂጤ ከተማ (17 ቢጫ እና አንድ ቀይ)
#ዝቅተኛ ካርዶች የተመዘዙበት ቡድን – ሰበታ ከተማ (2 ቢጫ)
👉 #የግል ቁጥሮች
#ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ – ሙጂብ ቃሲም እና #አቡበከር ናስር (8 ጎሎች)
#በርካታ ኳሶች ያመቻቸ ተጫዋች – አቤል ያለው (5 ኳሶች)
👉 #በርካታ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ያደረገ – አቤል ያለው – 7 (ሁለት ጎሎች እና አምስት አሲስት)
#በርካታ ጨዋታ ጎል ያልተቆጠረበት – ፍሬው ጌታሁን፣ ጀማል ጣሰው፣ ሀሪስተን ሄሱ፣ መሳይ አያኖ፣ ሚኬል ሳማኬ (2 ጨዋታዎች)
#ከፍተኛ ጎል ያስተናገደ ግብ ጠባቂ – #ሜንሳህ ሶሆሆ እና ሰዒድ ሀብታሙ (9 ጎሎች)
#እያንዳንዷን ደቂቃ የተጫወቱ ተጫዋቾች ብዛት – 35
👉 #የወሩ ምርጦች
ከሶከር ኢትዮጵያ ምርጫ በተጓዳኝ 3500 የአንባቢያን ድምፆችን የተቀበልን ሲሆን የሶከር ኢትዮጵያ 70% እና የአንባቢዎቻችንን 30% በማጣመር እና ከ100 ነጥብ በማስላት የታኅሣሥ ወር ምርጦችን በዚህ መልኩ መርጠናል።
👉 #የወሩ ኮከብ ተጫዋች – #አቡበከር ናስር (ኢትዮጵያ ቡና)
#ስለ @ኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ የዘንድሮ አቋም ብዙ ተብሏል። በወሩ ቡድኑ ካደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች በአምስቱ የተሰለፈው አቡበከር በስምንት ጎሎች የሊጉ ዋና ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ከሙጂብ ጋር በጋራ እየመራ የሚገኝ ሲሆን ቡና ከመሪዎቹ ተርታ ተሰልፎ ወሩን እንዲያጠናቅቅ የአንበሳውን ድርሻ መወጣት ችሏል። በሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ለሦስት ጊዜያት ያህል መመረጥ የቻለው አቡበከር በዝግጅቶ ክፍላችንም ሆነ በአንባቢዎች ምርጫ ቀዳሚ የሆነ ሲሆን አጠቃላይ 95.8 ነጥብ በመሰብሰብ የወሩ ኮከብ አድርገን መርጠነዋል።
#ሌላው በዚህ ወር ድንቅ ጊዜ ያሳለፈው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለው አጠቃላይ 54.6 ነጥብ በመሰብሰብ ሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ ሙጂብ ቃሲም 45.8 ነጥብ በመሰብሰብ የሦስተኛ ደረጃን ይዟል።
#የወሩ ኮከብ ጎል ጠባቂ – ፍሬው ጌታሁን (ድሬዳዋ ከተማ)
በታኅሣሥ ወር በተደረጉ ጨዋታዎች ድንቅ ብቃታቸውን ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች መካከል የድሬዳዋ ከተማው ፍሬው ጌታሁን የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ምርጥ ተብሎ ተመርጧል። ፍሬው ዘንድሮ ቡድኑ ወጣ ገባ አቋም ቢያሳይም በግሉ ድንቅ ጊዜ በማሳለፍ በሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ ለሁለት ጊዜያት መካተት ችሏል። ፍሬው በዝግጅት ክፍላችን ከፍተኛ ድምፅ ያገኘ ሲሆን በአንባቢያን በተሰጠ ድምፅ ሁለተኛ ደረጃ ይዟል። በአጠቃላይ ድምፅ ደግሞ 86.8 ነጥብ በመሰብሰብ የወሩ ምርጥ ግብ ጠባቂ ሆኖ ተመርጧል።
#በወልቂጤ ከተማ መልካም ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ጀማል ጣሰው በ67.8 አጠቃላይ ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ወጣቱ የሰበታ ከተማ ግብ ጠባቂ ፋሲል ገብረሚካኤል 51.4 ነጥቦች በመሰብሰብ ሦስተኛ ደረጃን ይዟል።
#የወሩ ኮከብ አሰልጣኝ – አሸናፊ በቀለ (ሀዲያ ሆሳዕና)
#አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ሆሳዕና እጅግ ድንቅ አጀማመር እንዲያደርግ ግንባር ቀደሙን ሚና ተጫውተዋል። አንድ ጨዋታ ያነሰ ተጫውቶ መሪ በመሆን ወሩን ያገባደደው ሆሳዕና ጠንካራ የቡድን አደረጃጀት እንዲኖረው ከማስቻላቸው ባሻገር በስኬታማ የቅያሬ ውሳኔዎቻቸው ከጨዋታዎች ድል ይዘው መውጣት ችሏል። አሰልጣኝ አሸናፊ በዝግጅት ክፍላችን ምርጫ ቀዳሚ የሆኑ ሲሆን በአንባቢዎች ምርጫ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው ተቀምጠዋል። በድምር 86.8 ነጥብም የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሆነዋል።
#የኢትዮጵያ ቡናው #ካሣዬ አራጌ የአንባቢዎች ቀዳሚ ምርጫ ሲሆኑ በሶከር ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ በአጠቃላይ 73.4 ነጥብ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። #የባህር ዳር ከተማው ፋሲል ተካልኝ ደግሞ በ36 ነጥቦች ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
© ሶከር ኢትዮጵያ

አቡበከር ናስር "የእኛ ሀገር ነገር ግራ ይገባሀል ፤ ሶስት ጎል ያውም በደርቢ ጨዋታ ላይ አስቆጥሬ ለጎልህ ማስታወሻ የሚሆንህን ኳስ ይዘህ መውጣት የማትችልበት ሊግ የእኛ ብቻ ይመስለኛል፤ ሀትሪክ ሠርተህ ሀትሪክ የሠራህበትን የ1 ሺህ ብር ኳስ እንኳን መውሰድ አትችልም ትባላለህ "
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
Telegram
attach 📎