አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
215K subscribers
6.21K photos
255 videos
15 files
964 links
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።


መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

አቡኪ በቀይ የወጣበት መንገድ ይህን ይመስላል የስነስርዓት እና ዲስፕሊን ኮሚቴ ሁኔታውን በአንክሮ ተመልክቶ ለአቡኪ ፍትህ ሊሰጠው ይገባል ክለባችንም ኢትዮጵያ ቡና ይግባኝ ሊጠይቅበት ይገባል!
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
ዴበል አንዴ ቡንዬ
<unknown>
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
ኦሶሌማ ቡንዬ
<unknown>
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
ሳዜም ነው ሲዘምር በህፃን
<unknown>
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

አዲስ አበባ ስታዲየም በ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ 35 ሺህ ሰዎችን የሚይዝ ስታዲየም ነው። በአብዛኛው ጊዜ ለእግር ኳስ ግሚያዎች የሚያገለግል ሲሆን የ አትሌቲክስ ውድድሮችንም ያስተናግዳል። በ1940 እ.ኤ.አ. የተገነባ ሲሆን ስሙን ከአዲስ አበባ ከተማ ይወስዳል።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም @coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም

ሁሌም ስመለከተዉ ይገዝፍብኛል ፤ሁሌም ሳየዉ ትልቅነቱ ይታየኛል ።ለሀገሪቱ ለረጅም ጊዜ በብቸኝነት ሰርቷል በተለይ በቀደምት ሰዎች ዘንድ ትዝታ አላቸዉ ።
ይህ የ60 አመቱ ስታዲየም የተለያዩ ቦታዎቹ ስያሜዎች አሉት ።የመጠሪያዎቹ መነሻቸዉ አብዛኛዎቹ በድንገትና በነበረዉ አጋጣሚ የተሰጣቸዉ መሆኑ ነዉ ።ጥቂቱን እንመልከት እስቲ ትክክል አይደል በዚህ ምክንያት የተሰጠዉ የሚል ካለም እንቀበላለን።

ካታንጋ
ከኮንጎ ካታንጋ ከዘመቻ የተመለሱ አርበኞች ስፖርታዊ ዉድድሮች ለመመልከት ብዙ ጊዜ የሚመርጡት ቦታ የሜዳዉ አማካኙ ስፍራ ላይ ይቀመጡ ነበር ።
እና ህዝቡ የት ነህ ሲባባሉ እዛ ከካታንጋ የመጡት ሰዎች የሚቀመጡበት ጋር በመባባል ነበር። አሁን ያለሁን ካታንጋ የሚለዉን ስያሜ የተገኙዉ ።

ዳፍ ናፋሲካ በር
ዳፍ የሚለዉ መነሻ አሁን በስታዲየሙ ዉስጥ በሚገኙ የስክሪኑ ቦታ ላይ የDAF አዉቶቢስ ማስታወቂያ ለረጅም ጊዜ ተሰቅሎ የነበረ በመሆኑ ስያሜዉን አግኙቷል ።ሌላም ደግሞ ፋሲካ በር ።
በቦታዉ ላይ ፋሲካ ዲባይ የሚባል ሰዉ በእግር ኳስ ያበደ ኳስ ሲመለከት ቁጭ ብሎ ማየት የማይችል ፤ከአንድ ጫፍ እስከ አንዱ ጫፍ በሮጫ የሚመለከት፤የተለያዩ ድርጊቶችን እያሳየ ህዝቡኑ የሚያዝናና፤ አንዳንዴም ጨዋታዉን እዛዉ ላሉት በድምፁ የሚያስተላልፍ አይረሴ ሰዉ ነዉ ስለነበር ፋሲካ የሚለዉን መጠሪያ ያገኙዉ።

ሚስማር ተራ
የዚህ ስያሚ ቀደምት ደጋፊዎች እግር ኳስ ለማየት በሚፈልጉበት ጊዜ የተገኙ ነዉ።ለነገሩ በወቅቱ ህፃናት የነበሩት ሰዎች ሲናገሩ ስታዲየም መግባት ገንዘቡ በጣም ዉድ ስለ ነበር እና የራሳቸዉን ዘዴ ይጠቀሙ እንደነበር።
ይህም በጊዜዉ የካምቦሎጆ ዙሪያው ምንም አይነት ሱቆች አልነበረም እና ልጆቹ የስታድየሙን ግንቡን በሚስማርና በሌሎች ነገሮች እየበሱ ይመለከቱ ነበር።
( ቀዳዳዉን በትንሽ ፍራንክ እያከራዩ የሚያሳዩ ግለሰቦች ነበሩ)አብዛኛዉ ሰዉ ደግሞ በዚህ ብልሀት ስፖርቱኑ ይመለከት የነበረበትን ስፍራ ሚስማር ተራ አሉት ።

አበበ ቢቂላ በር
ይህ ስያሜ የተገኙዉ የመግቢያዉን በር መነሻዉ ያደረገ ነዉ 11 ቁጥር ፤ቁጥሩ አቤ የመጀመሪያዉን የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ ለኢትዮጱያም ብሎም ለአፍሪካ በሮም አደባባይ ሲያገኙ የለበሰዉ የማልያ የመሮጫ ቁጥር ነዉ።

ከማን አንሼ
የዚህ መነሻ ደግሞ አጠገቡ የሚገኙት የስታድየም ቦታ ማለትም ከሌሎቹ ቦታ የተሻለ ነገር ያለበት (ፀሀይ በሚሆንበት ጊዜ ከጥላ ፎቅ ጋር ስለሚጋራ )በመሆኑ ህዝቡ ከማንስ አንሼ ነዉ በሚል ስሜት ስለሚገቡ የተሰጠ ስያሜ ነዉ።
ጥላ ፎቅና ክብር ትሪቡኑ ደግሞ ስያሚያቸዉ ግልፁ መሰለኝ ካላቸዉ አገልግሉትና ከሚሰጡት ነገር የወጣ የስታድየም ክፍል ናቸዉ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም @coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

አዲስ አበባ ስታዲየም ካደረገዉ አገልግሎት በጥቂቱ

√ በሴካፋዉም ጮቤ የተረገጥንበት ከእንደተመኘሁት አገኙዋት እስከ ይትባረክ ዘላለም ተብሎ የተዜመበት ስፍራ ።

√ ሶስት አፍሪካ ዋንጫ ያስተናገደ ። መጀመሪያዉን ያስተናገደዉን የአፍሪካ ዉድድር ዋንጫዉ የቀረበት ስፍራ።

√ የወጣቶችንም የአፍሪካ ዋንጫም የተካሄደበት ።የቀድሞ የአሁኑም ክለቦች በእግር ኳስ ህዝቡን ያስደሰቱበት ።
.
√ ከይድነቃቸዉ ተሰማ እስከ አሸናፊ
ግርማ የነገሱበት ቦታ ።

√ ተመልካች ረጅም ሰልፍና አድረዉ ጨዋታ የተመለከቱበት።

√ አትሌቶች በቅርቡ ተቃዉሞቾን ያስተጋቡበት ስፍራ።

√ ከአፄ ሀይሌ ስላሴ እስከ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ድረስ የረገጡት ቦታ።

√ በታዋቂ ድምፂያኖችና በባንዶች ታላላቅ ኮንሰርቶች የተካሄደበት ፤ታማኝ በየነ ህዝብ ለህዝብ ላይ ፖለቲካዊ ይዘት ዘፈኖችና ንግግሮችን ያረገበት የቴዲ አፍሮ ሚኒሊየም ያበሰረበት።

√የሀይማኖት ስርአቶች የተካየደበት ስፍራ

√በኢህአፖ ዘመን ትልቅ መሸሸጊያ የነበረዉ እዚሁ ነዉ ።በቅርብ አመታትም የ አህጉር አቀፍ አትሌቲክስ ዉድድሮች የተካሄደበት።
በቀድሞ መጠሪያዉ ቀኃሥ ስታድየም በአሁኑ ስያሜዉ አአ ስታዲየም ነዉ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

# እንዲህ አይነቱን አግባብነት የሌለው ፍርደ ገምድል የዳኝነት ወሳኔ ማንኛውም ስፖርት ወዳድ ሁሉ ሊያወግዘውና ሊጠየፈው ይገባል
________________________________ የአቡበከር ቀይ ካርድ ፍፁም ተገቢ እንዳልሆን የቪዲዮን ማሳያ ይመልከቱ፡፡
ዳኛው በቦታው የለም ፣ የተማታው የባህርዳሩ ተጨዋች ነው እርምጃው የተወሰደው ግን ለማቻቻል ሁለቱም ላይ ነው... ይህ ፍፁም እግር ኳሳዊ ውሳኔ አይደለም፡፡
ቀዩ ተገቢ አይደለም ሁሉም ሰው የዚህ ዘመቻ አካል ይሁን፤ ለሌሎች በማጋራት (share) በማድረግ ይቀላቀሉ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

#አቡኪ የኢትዮጵያ ቡና ተጨዋች የሆነው አቡበከር ነስሩ ከባህርዳር ከተማ ጨዋታ ጋ በ ቀጥታ ቀይ ካርድ በመመልከቱ ይታወቃል ነገር ግን ለዳኛው ቀይ ካርድ የሚያሰጥ መስሎ ቢታየውም ተጨዋቹን በቢጫ ወይም ማስጠንቀቅያ ማለፍ ይቻል ነበር ሶስት ጨዋታ የሚያልፈው ከሆነ ክለባችን ስለሚጎዳ እንዲሁም ከአዳማ እና በሸገር ደርቢ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋ ልናጣው ስለሆነ ክለቡ ይግባኝ ጠይቆ እንዲመለስ ቅጣቱ እንዲቀንስልን ድምፃችንን እንስጥ ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
ትንሹ ልኡል
አቡኪ 10
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

# እንዲህ አይነቱን አግባብነት የሌለው ፍርደ ገምድል የዳኝነት ወሳኔ ማንኛውም ስፖርት ወዳድ ሁሉ ሊያወግዘውና ሊጠየፈው ይገባል
________________________________ የአቡበከር ቀይ ካርድ ፍፁም ተገቢ እንዳልሆን የቪዲዮን ማሳያ ይመልከቱ፡፡
ዳኛው በቦታው የለም ፣ የተማታው የባህርዳሩ ተጨዋች ነው እርምጃው የተወሰደው ግን ለማቻቻል ሁለቱም ላይ ነው... ይህ ፍፁም እግር ኳሳዊ ውሳኔ አይደለም፡፡
ቀዩ ተገቢ አይደለም ሁሉም ሰው የዚህ ዘመቻ አካል ይሁን፤ ለሌሎች በማጋራት (share) በማድረግ ይቀላቀሉ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
ተመስገን ካስትሮ ባዲሱ ማልያ የናፈቀዉ
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
"ትኩራራ"ቴዲ አፍሮ
@CARROTMUSIC
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

አዲስ የመድረክ ስራ ተጋበዙልን🎼🎼 @coffeefc @coffeefc @bunnafc
ተመስገን ካስትሮ ባዲሱ ማልያ የናፈቀዉ
@coffeefc @bunnafc @coffeefc