አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
215K subscribers
6.21K photos
255 videos
15 files
964 links
ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።


መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
@coffeefc

🇪🇹☕️ #ግሩም_ያሲን ይባላል የኢትዮጰያ ቡና የልብ ደጋፊና ለብዙ አመታት ተመልካች የቡና የሚለፋ የሚደክም በማስተባበርም ቡና ባለበት በመድከምም የቆየ ሲሆን ትላንት ማታ በደረሰበት ድንገተኛ የመኪና አደጋ በህይወት አተነዋል።

👉 ወንድማችን ሰፈሩ ሞላ ማሩ ነው ዛሬ ከ 8-9 ሰርዓተ ቀብሩ በቀጨኔ ነው ሁላችንም በመገኝት ለቤተሰቡና ለወደጅ ለዘመዱ መፅናናትን እንስጥ ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን።

@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

የቅዳሜዉ የጎሉ ባለቤቶች
አቡኪ❤️ ሻባኒ ❤️ እያሱ
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 5-0 ባህር ዳር ከተማ

 

☕️ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም የተከናወነው የ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በቡና 5-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል።

☕️ “ራሳችንን በደንብ የገለፅንበት ጨዋታ ነበር”
ገዛኸኝ ከተማ – ኢትዮጵያ ቡና

ስለጨዋታው…

☕️ “ጥሩ ነገር ያየንበት እና ራሳችንን በደንብ የገለፅንበት ጨዋታ ነበር። ከዚህ በፊት የምንሰራውን ስራ ነው የሰራነው። ነገር ግን ውጤቱ ያስፈልገን ስለነበር ወደ አሸናፊነት ለመምጣት ተጫዋቾቹም ትልቅ መስዕዋትነት የከፈሉበት ትልቅ እና ድንቅ የሆነ ጨዋታ ነበር።”

ስለአቡበከር ቀይ ካርድ እና ተፅዕኖው…

☕️ “አቡበከር የወጣበት መንገድ እኔን አላሳመነኝም። ምክንያቱም የተማታው የነሱ ተጫዋች ነበር። ለምን ቀይ ካርድ እንደተሰጠውም አናውቅም ፤ በቀጣይ ትልቅ ተፅዕኖም ይፈጥራል።”

ስለአቡበከር ነፃ ሚና…

☕️ “ይህ ጉዳይ በመጀመሪያም በጨዋታ ዕቅዳችን ውስጥ ነበር። ነገር ግን ለመተግበር አጋጣሚዎቹ አልነበሩንም ፤ ተጫዋቾቻችን በጉዳት እና በተለያዩ ችግሮች ምክንያት መሉ ሳይሆኑልን ቀርተው ነበር። አሁን ግን የዛሬ ተጋጣሚያችንን ከዚህ ቀደም እናውቀውም ስለነበር ይህንን ብንጠቀም የተሻለ ነገር ያመጣልናል ብለን በማሰብ ተግብረነዋል።

--------------------
☕️ “በዛሬው ጨዋታ በሚገባ ተበልጠን ተሸንፈናል” ጳውሎስ ጌታቸው – ባህር ዳር ከተማ

ስለጨዋታው…

☕️ “ስለጨዋታው ከመናገሬ በፊት በጣም ብዙ ኪሎሜትሮችን አቋርጦ ለመጣው ደጋፊያችን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለው። በአጠቃላይ ተጫዋቾቼ ከመቐለው ጨዋታ በኋላ ራሳቸውን ትልቅ አድርገው ነበር። የመጀመሪያ ዕቅዳችን እንደዚህ አልነበረም። ያላሰብነው እና ያልጠበቅነው ጨዋታ ነበር። ይህም ውጤት ይገጥመናል ብለን አላሰብንም። አንድአንድ አጋጣሚዎች ሊከሰቱ ይችላሉ። በአጠቃላይ በዛሬው ጨዋታ በትክክለኛው በሚገባ ተበልጠን ተሸንፈናል።”

የጨዋታውን አቅጣጫ የቀየሩ ክስተቶች…

☕️ ” የመጀመሪያው ግብ ተጨርፎ ከተቆጠረብን በኋላ ለማጥቃት በምናስብበት ሰዓት የቡና የመልሶ ማጥቃት አመጣጣቸው እና ይኔ ተጫዋቾች ሰው አያያዛቸው በአጠቃላይ ከግብ ጠባቂ እስከ አጥቂ ድረስ ትክክል አልነበሩም። በጣም በጣም የተበላሸ ጨዋታ ነበር ፤ እንደዚህ ሆነን አናውቅም ከዚህ ቶሎ ለማገገም እንጥራለን። በአጠቃላይ ጨዋታው ስህተት ነበረው ተጋጣሚያችንም በልጦ አሸንፎናል። እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እፈልጋለው።”

የጨዋታ ዕቅድ…

☕️ “ባህር ዳር እንደምታውቁት አጥቅቶ የሚጫወት ቡድን ነው። ነገር ግን ዛሬ በመስመር የምንጫወተው ጨዋታ ተስብሮብናል። ኳስ ስናጋኝ መጫወት ብቻ ሆነ እና የእነሱ የመስመር ተከላካዮች ክፍተቶችን እንዲያገኙ ፈቀድንላቸው። ያንን ለማስተካከል ሞክረን ነበር። ብቻ በአጠቃላይ እኔም ተጫዋቾቼም ጥሩ ስላልነበርን ተበልጠን ተሸንፈናል።”

© ሶከር ኢትዮጵያ
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

ፕሪምየር ሊግ በተባለበት ቀን ይካሄድ ይሆን?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት የፊታችን ሐሙስ በሚካሄዱ 8 ጨዋታዎች ይቀጥላል ተብሎ መርሐግብር የወጣለት ቢሆንም በታሰበለት ጊዜ ላይካሄድ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።

ከአንዳንድ ክለቦች ባገኘነው መረጃ መሰረት ከፌዴሬሽኑ ሊግ ኮሚቴ ስልክ እየተደወለ ወዴትም አካባቢ እንዳትንቀሳቀሱ፤ የመርሐ-ግብር ለውጥ ካለ እናሳውቃችኃለን በመባል እንደተነገራቸው ሰምተናል። በዚህም መሠረት በተለይ የደቡብ ፖሊስ እግርኳስ ክለብ መንገድ ጀምረው ወደ መጡበት እየተመለሱ መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል።

የሊግ ኮሚቴው ተወዳዳሪ ክለቦችን ቆዩ ያለበት ምክንያት በይፋ የገለፀ ነገር ባይኖርም ” የተቋረጡ ውድድሮች ሳይካሄዱ ሌሎች ውድድሮችን ማስኬድ አዳጋች ሊሆን ይችላል በሚል 22ኛው ሳምንት ውድድርን ላይካሄድ እንደሚችል ሰምተናል። በአሁን ሰአት የሊግ ኮሚቴ አባላት ስለቀጣይ መርሐግብሩ መካሄድ አለመካሄድ ለመወሰን ስብሰባ መቀመጣቸውን ለማረጋገጥ ችለናል::

@SoccerEthiopia

@coffeefc
@bunnafc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

22ኛ ሳምንት ጨዋታ
📆 ማክሰኞ 22/08/11 09:00
አዳማ_ከተማ 🆚 ኢትዮጵያ_ቡና 🇪🇹☕️
ባለጋሪዉ ከ ሸገሩ አርማ
በ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም🏟
@coffeefc @coffeefc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

Ethiopian Football Federation
የ22ኛው ሳምንት የኘሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የኘሮግራም ማስተካከያ
×××××××××××××××××××××××××××××××××÷×××××××
የ22ኛ ሳምንት የወንዶች ኘሪሚየር ሊግ የጨዋታዎች ኘሮግራም ማስተካከያ በማድረግ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት የሚካሄድ መሆኑን የሊግ ኮሚቴ አሳውቆናል፡፡
ጅማ አባጅፋር ከ ሲዳማ ቡና22/8/11ማክሰኞ 9፡00
ጅማ ስታዲየም
ስሑል ሽረ ከ ሀዋሳ ከተማ22/8/11ማክሰኞ 9፡00
ሽሬ ስታዲየም
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቀሌ 70 እንደርታ22/8/11ማክሰኞ 11፡00
አ/አበባ ስታዲየም
አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና22/8/11ማክሰኞ 9፡00
አዳማ ስታዲየም
ባህርዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ22/8/11ማክሰኞ 9፡00
ባህር ዳር ኢ. ስታዲም
ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ22/8/11ማክሰኞ 9፡00
ሶዶ ስታዲየም
ፋሲል ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ22/8/11ማክሰኞ 9፡00ፋሲለደስ ስታዲየም
ወልዋሎ አዲግራት ዩ/ ከ ደደቢት22/8/11ማክሰኞ 9፡00መቀሌ ኢ. ስታዲየም
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

#ሰበር ዜና

አዳማ ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ተዘዋውሯል!

ሐሙስ በ18/2011 ዓ.ም መካሄድ የነበረበት የአዳማ ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ወደ ማክሰኞ 22/2011ዓ.ም 9፡00አዳማ ስታዲየም
እንዲካሄድ የውድድር እና ስነስርዓት ኮሚቴው ገልጿል።

@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

#አቡኪ የኢትዮጵያ ቡና ተጨዋች የሆነው አቡበከር ነስሩ ከባህርዳር ከተማ ጨዋታ ጋ በ ቀጥታ ቀይ ካርድ በመመልከቱ ይታወቃል ነገር ግን ለዳኛው ቀይ ካርድ የሚያሰጥ መስሎ ቢታየውም ተጨዋቹን በቢጫ ወይም ማስጠንቀቅያ ማለፍ ይቻል ነበር ሶስት ጨዋታ የሚያልፈው ከሆነ ክለባችን ስለሚጎዳ እንዲሁም ከአዳማ እና በሸገር ደርቢ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋ ልናጣው ስለሆነ ክለቡ ይግባኝ ጠይቆ እንዲመለስ ቅጣቱ እንዲቀንስልን ድምፃችንን እንስጥ ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

#አቡኪ የኢትዮጵያ ቡና ተጨዋች የሆነው አቡበከር ነስሩ ከባህርዳር ከተማ ጨዋታ ጋ በ ቀጥታ ቀይ ካርድ በመመልከቱ ይታወቃል ነገር ግን ለዳኛው ቀይ ካርድ የሚያሰጥ መስሎ ቢታየውም ተጨዋቹን በቢጫ ወይም ማስጠንቀቅያ ማለፍ ይቻል ነበር ሶስት ጨዋታ የሚያልፈው ከሆነ ክለባችን ስለሚጎዳ እንዲሁም ከአዳማ እና በሸገር ደርቢ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋ ልናጣው ስለሆነ ክለቡ ይግባኝ ጠይቆ እንዲመለስ ቅጣቱ እንዲቀንስልን ድምፃችንን እንስጥ ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
‍ ‍አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

#የሻማ_ማብራት_ስነስርዓት

ስታድየም ውስጥ #ከማን_አንሼ በወንበር የሚያስተባብር እንዲሁም የኢትዮጵያ ቡና የልብ ደጋፊ የሆነው #ግሩም_ያሲን ህይወቱ ማለፉ ይታወቃል በመሆኑም ነገ 11:30 ጀምሮ #የሻማ_ማብራት ስነስርአት ስለሚካሄድ
#የቡና_ደጋፊ የሆናችሁ ወንድማችንን ቤታቸው ሄደን ቤተሰቦቹን እንድናፅናና እናሳስባለን ።

ለቤተሰቦቹ ፣ ለቡና ደጋፊዎች ፣ ለጔደኞቹ እና ዘመዶቹ እንዲሁም ለእግር ኳስ አፍቃሪዎች በሙሉ በ (#አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጲያ ቡና አደገኞቹ)ስም መፅናናትን እንመኛለን የወንድማችንንም ነፍስ ይማርልን ። 😢
ማልያ መልበስ እንዳይረሳ
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

አቡኪ በቀይ የወጣበት መንገድ ይህን ይመስላል የስነስርዓት እና ዲስፕሊን ኮሚቴ ሁኔታውን በአንክሮ ተመልክቶ ለአቡኪ ፍትህ ሊሰጠው ይገባል ክለባችንም ኢትዮጵያ ቡና ይግባኝ ሊጠይቅበት ይገባል!
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
ዴበል አንዴ ቡንዬ
<unknown>
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
ኦሶሌማ ቡንዬ
<unknown>
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
ሳዜም ነው ሲዘምር በህፃን
<unknown>
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ👆
@coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

አዲስ አበባ ስታዲየም በ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ 35 ሺህ ሰዎችን የሚይዝ ስታዲየም ነው። በአብዛኛው ጊዜ ለእግር ኳስ ግሚያዎች የሚያገለግል ሲሆን የ አትሌቲክስ ውድድሮችንም ያስተናግዳል። በ1940 እ.ኤ.አ. የተገነባ ሲሆን ስሙን ከአዲስ አበባ ከተማ ይወስዳል።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም @coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም

ሁሌም ስመለከተዉ ይገዝፍብኛል ፤ሁሌም ሳየዉ ትልቅነቱ ይታየኛል ።ለሀገሪቱ ለረጅም ጊዜ በብቸኝነት ሰርቷል በተለይ በቀደምት ሰዎች ዘንድ ትዝታ አላቸዉ ።
ይህ የ60 አመቱ ስታዲየም የተለያዩ ቦታዎቹ ስያሜዎች አሉት ።የመጠሪያዎቹ መነሻቸዉ አብዛኛዎቹ በድንገትና በነበረዉ አጋጣሚ የተሰጣቸዉ መሆኑ ነዉ ።ጥቂቱን እንመልከት እስቲ ትክክል አይደል በዚህ ምክንያት የተሰጠዉ የሚል ካለም እንቀበላለን።

ካታንጋ
ከኮንጎ ካታንጋ ከዘመቻ የተመለሱ አርበኞች ስፖርታዊ ዉድድሮች ለመመልከት ብዙ ጊዜ የሚመርጡት ቦታ የሜዳዉ አማካኙ ስፍራ ላይ ይቀመጡ ነበር ።
እና ህዝቡ የት ነህ ሲባባሉ እዛ ከካታንጋ የመጡት ሰዎች የሚቀመጡበት ጋር በመባባል ነበር። አሁን ያለሁን ካታንጋ የሚለዉን ስያሜ የተገኙዉ ።

ዳፍ ናፋሲካ በር
ዳፍ የሚለዉ መነሻ አሁን በስታዲየሙ ዉስጥ በሚገኙ የስክሪኑ ቦታ ላይ የDAF አዉቶቢስ ማስታወቂያ ለረጅም ጊዜ ተሰቅሎ የነበረ በመሆኑ ስያሜዉን አግኙቷል ።ሌላም ደግሞ ፋሲካ በር ።
በቦታዉ ላይ ፋሲካ ዲባይ የሚባል ሰዉ በእግር ኳስ ያበደ ኳስ ሲመለከት ቁጭ ብሎ ማየት የማይችል ፤ከአንድ ጫፍ እስከ አንዱ ጫፍ በሮጫ የሚመለከት፤የተለያዩ ድርጊቶችን እያሳየ ህዝቡኑ የሚያዝናና፤ አንዳንዴም ጨዋታዉን እዛዉ ላሉት በድምፁ የሚያስተላልፍ አይረሴ ሰዉ ነዉ ስለነበር ፋሲካ የሚለዉን መጠሪያ ያገኙዉ።

ሚስማር ተራ
የዚህ ስያሚ ቀደምት ደጋፊዎች እግር ኳስ ለማየት በሚፈልጉበት ጊዜ የተገኙ ነዉ።ለነገሩ በወቅቱ ህፃናት የነበሩት ሰዎች ሲናገሩ ስታዲየም መግባት ገንዘቡ በጣም ዉድ ስለ ነበር እና የራሳቸዉን ዘዴ ይጠቀሙ እንደነበር።
ይህም በጊዜዉ የካምቦሎጆ ዙሪያው ምንም አይነት ሱቆች አልነበረም እና ልጆቹ የስታድየሙን ግንቡን በሚስማርና በሌሎች ነገሮች እየበሱ ይመለከቱ ነበር።
( ቀዳዳዉን በትንሽ ፍራንክ እያከራዩ የሚያሳዩ ግለሰቦች ነበሩ)አብዛኛዉ ሰዉ ደግሞ በዚህ ብልሀት ስፖርቱኑ ይመለከት የነበረበትን ስፍራ ሚስማር ተራ አሉት ።

አበበ ቢቂላ በር
ይህ ስያሜ የተገኙዉ የመግቢያዉን በር መነሻዉ ያደረገ ነዉ 11 ቁጥር ፤ቁጥሩ አቤ የመጀመሪያዉን የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያ ለኢትዮጱያም ብሎም ለአፍሪካ በሮም አደባባይ ሲያገኙ የለበሰዉ የማልያ የመሮጫ ቁጥር ነዉ።

ከማን አንሼ
የዚህ መነሻ ደግሞ አጠገቡ የሚገኙት የስታድየም ቦታ ማለትም ከሌሎቹ ቦታ የተሻለ ነገር ያለበት (ፀሀይ በሚሆንበት ጊዜ ከጥላ ፎቅ ጋር ስለሚጋራ )በመሆኑ ህዝቡ ከማንስ አንሼ ነዉ በሚል ስሜት ስለሚገቡ የተሰጠ ስያሜ ነዉ።
ጥላ ፎቅና ክብር ትሪቡኑ ደግሞ ስያሚያቸዉ ግልፁ መሰለኝ ካላቸዉ አገልግሉትና ከሚሰጡት ነገር የወጣ የስታድየም ክፍል ናቸዉ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
ከቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ እስከ አዲስ አበባ ስታዲየም @coffeefc @bunnafc @coffeefc
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆

አዲስ አበባ ስታዲየም ካደረገዉ አገልግሎት በጥቂቱ

√ በሴካፋዉም ጮቤ የተረገጥንበት ከእንደተመኘሁት አገኙዋት እስከ ይትባረክ ዘላለም ተብሎ የተዜመበት ስፍራ ።

√ ሶስት አፍሪካ ዋንጫ ያስተናገደ ። መጀመሪያዉን ያስተናገደዉን የአፍሪካ ዉድድር ዋንጫዉ የቀረበት ስፍራ።

√ የወጣቶችንም የአፍሪካ ዋንጫም የተካሄደበት ።የቀድሞ የአሁኑም ክለቦች በእግር ኳስ ህዝቡን ያስደሰቱበት ።
.
√ ከይድነቃቸዉ ተሰማ እስከ አሸናፊ
ግርማ የነገሱበት ቦታ ።

√ ተመልካች ረጅም ሰልፍና አድረዉ ጨዋታ የተመለከቱበት።

√ አትሌቶች በቅርቡ ተቃዉሞቾን ያስተጋቡበት ስፍራ።

√ ከአፄ ሀይሌ ስላሴ እስከ ሀይለማሪያም ደሳለኝ ድረስ የረገጡት ቦታ።

√ በታዋቂ ድምፂያኖችና በባንዶች ታላላቅ ኮንሰርቶች የተካሄደበት ፤ታማኝ በየነ ህዝብ ለህዝብ ላይ ፖለቲካዊ ይዘት ዘፈኖችና ንግግሮችን ያረገበት የቴዲ አፍሮ ሚኒሊየም ያበሰረበት።

√የሀይማኖት ስርአቶች የተካየደበት ስፍራ

√በኢህአፖ ዘመን ትልቅ መሸሸጊያ የነበረዉ እዚሁ ነዉ ።በቅርብ አመታትም የ አህጉር አቀፍ አትሌቲክስ ዉድድሮች የተካሄደበት።
በቀድሞ መጠሪያዉ ቀኃሥ ስታድየም በአሁኑ ስያሜዉ አአ ስታዲየም ነዉ።
@coffeefc @bunnafc @coffeefc