ፈቱዲን ጀማል በኢትዮጵያ ቡና ስላለው ወቅታዊ አቋም ይናገራል
ኢትዮጵያ ቡናን በተቀላቀለበት ዓመት ከቡድኑ ጋር ተዋህዶ
በአምበልነት ጭምር ጥሩ ብቃቱን በማሳየት በደጋፊው ልብ
ውስጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ መግባት ችሏል። በአዲስ አበባ
ከተማ ዋንጫ ላይ ሁለት ጊዜ የጨዋታው ኮከብ በመባል ብቸኛው ተሸላሚ በመሆንም መልካም የውድድር ጅማሮ አድርጓል።
በሀላባ ከተማ፣ በወላይታ ድቻ፣ በሲዳማ ቡና የተሳካ ቆይታ በኋላኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለው የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ፈቱዲን ጀማል በወቅታዊ አቋሙ ዙርያ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ያደረገውን አጭር ቆይታ እንዲህ ባለ ሁኔታ አሰናድተን አቅርበነዋል።
የአአ ከተማ ዋንጫ ተሳትፎህ የመጀመርያህ ነው። ውድድሩን
እንዴት አየኸው ?
በአአ ሲቲ ካፕ ስሳተፍ ይህ የመጀመርያዬ ነው። ለእኔ
በግሌም እንደ ቡድንም ጥሩ ጊዜ ያሳለፍኩበት ውድድር
ነው። ከዚህ ውጭ በሠላም ዙርያ በደጋፊዎች መካከል
የነበረው ኅብረት እና አንድነት ደስ ይል ነበር። እግርኳሱ
የሠላም መድረክ እንዲሆን ይሠሩት የነበረው ሥራ፤
ሀገራችን ሠላም እንድትሆን ያደርጉት የነበረው ተግባር
በጣም ሊበረታታ የሚገባ ደስ የሚል ነገር ነው።
ኢትዮጵያ ቡናን ዘንድሮ ነው የተቀላቀልከው። የእስካሁን
ቆይታህ ምን ይመስላል?
ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀልኩበት ጊዜ ጀምሮ በዝግጅት
ወቅት እንዲሁም በአአ ከተማ ዋንጫ ውድድር ላይ ባለኝ
ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ። በጣም እመኘውና እፈልገው
ወደነበረ ክለብ መግባቴ ነገሮች እንዳይከብዱኝ
እንዲመቸኝ አድርጎኛል። ወደ ሊጉ ውድድርም ስንገባ
አሁን ካለኝ በተሻለ ራሴን አዘጋጅቼ ቡናማዎቹን
ለማገልገል አስባለው።
እንደተመቸህ የሚያስታውቀው ከቡድኑ ጋር በፍጥነት
ተዋህደሀል፤ አምበልም ሆነህ ቡድኑን መርተሀል፣ በደጋፊ
ልብም ውስጥ በቶሎ ገብተሀል። ይህ ማሳያ ሊሆን ይችላል ?
አስቀድሞ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ስመጣ ወደ ትልቅ ክለብ፣
በርካታ ደጋፊዎች ያሉት እና የሚከተለው አጨዋወትም
እኔ ከምፈልገው አጨዋወት ጋር የሚሄድ መሆኑን
ከግምት አስገብቼ ነው። በሜዳም በልምምድ ወቅት
ሥራህን በታታሪነት የምትሠራ ከሆነ የማትወደድበት
ምክንያት የለም። ክለቡ እና ደጋፊዎቹ በአንድ ላይ
ከወዲሁ በአጨዋወቴ ደስተኛ ሆነው በእኔ እምነት
መጣላቸው ትልቅ ብርታት የሚሆን፣ የበለጠ እንድሰራ
የሚያነቃቃ እና ክለቡን በኃላፊነት ስሜት እንዳገለግል
የሚያነሳሳኝ ነው።
ኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አሰልጣኝ እና የጨዋታ አቀራረብ
መጥቷል። ይህ የጨዋታ ፍልስፍና እናንተ ተጫዋቾች
የመቀበል፣ የመላመድ ሁኔታችሁ እንዴት ነው ?
በመጀመርያ ቡድኑ ሙሉ ለሙሉ ማለት ይቻላል አዲስ
ቡድን ነው። ሁለተኛ አዲሱ አሰልጣኝ ይዞት የመጣው
የጨዋታ ፍልስፍና ለመተግበር በዝግጅት ወቅት ሁሉም
ተጫዋች ደስተኛ በመሆን ራሱን በአዕምሮ ዝግጁ
በማድረግ ሲሰራ ቆይቷል። በአአ ከተማ ዋንጫም
የቡድናችንን እንቅስቃሴ ለማሳየት ሞክረናል። በተወሰነ
መልኩ ለደጋፊው እኛም ምን እንደምንፈልግ
አሳይተናል። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻሉ ያሉ ነገሮች
አሉ። የቀሩንን ነገሮች በሲቲ ካፕ ላይ ስላየን በፕሪምየር
ሊጉ ላይ ችግሮቻችንን ቀርፈን እንመጣለን ብዬ
አስባለው። ሜዳ ላይ ልተገብረው ያሰበው ነገር ሁሉም
በትዕግስት እንዲጠብቅ ብቻ ነው የምፈልገው።
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአንተ መመረጥ አዲስ
አይደለም። ከ20 ዓመት በታች እና በኦሊምፒክ ቡድን
ተመርጠህ ተጫውተሀል። ሆኖም በዋናው ብሔራዊ ቡድን
ከመጠራት ባለፈ በቂ ግልጋሎት እየሰጠህ አይደለም።
በቀጣይ ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምን ታስባለህ ?
እንዳልከው ከዚህ ቀደም በተለያዩ ዕድሜዎች ብሔራዊ
ቡድን አገልግያለው። በዋናው ብሔራዊ ቡድን ከጥሪ
ባለፈ የተጫወትኩበት ጊዜ የለም። ግን አሁን ባለው
ነገር የአሰልጣኙ ስራ ነው። ይህ ማለት የመጥራትም
ያለመጥራትም ስራ የአሰልጣኙ ነው። ከእኔ የሚጠበቀው
ሁልጊዜ ጠንክሬ መስራት ነው። ክለቤ ላይ የማደረግውን አገልግሎት ለሀገሬም ባገለግል በጣም ደስተኛ ነኝ
© ሶከር ኢትዮጵያ
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈

Telegram
attach 📎
✅ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን #በኢትዮጵያ_ቡና እና #በቅዱስ_ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ፅኑ
እምነት አለው " ኢኒስፔክተር የኔነህ በቀለ
✔️ በእግርኳስ ስፖርታዊ ጨዋነት ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቅ ተግባርና ኃላፊነት ዙሪያ በተዘጋጀው የምክክር መድረክ ተሳታፊ ከሆኑት ባለድርሻ አካላት ጋር የካሄደው ምክክር ዛሬ ኀዳር 18ቀን 2012 በግዮን ሆቴል ተካሂዷል።
📌 በመድረኩ ላይ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ንግግር ያደረጉት ኢንስፔክተር የኔነህ በቀለ በ14ኛው የአአ ከተማ ዋንጫ ምንም ዓይነት የፀጥታ ስጋት ሳይፈጠር በስኬት መጠናቀቁ አስቀድመን ከደጋፊ ማህበራት የፀጥታ
አስተባባሪዎች ጋር በጋራ የተለያዮ የውይይት መድረኮችን፣ ስልጠናዎችን
በማመቻቸት የሰራነው ስራ ውጤት ነው።
👉 ለዚህም ለሁሉም ደጋፊዎች ምስጋና እያቀረብን በተለይ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ላደረጋችሁት አንድነት፣ ህብረት እና ስፖርታዊ ጨዋነት የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከልብ ያመሰግናል። የላቀ ተግባር ለፈፀሙ ደጋፊዎችም በቅርቡ የዕውቅና የሽልማት መርሐግብር እንደሚዘጋጅ ገልፀዋል።
➡️ የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ቡና እና በቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ፅኑ እምነት አለው። በከተማው ዋንጫ ያሳያችሁት ህብረት በቀጣይም በፕሪሚየር ሊጉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አደራ በማለት ተናግረዋል።
✅ ይህ ተሞክሮ በቀጣይ በፕሪሚየር ሊጉ ላይ ለማስቀጠል በከተማ ዋንጫው ላይ የነበሩ ድክመቶች እና ጥንካሬዎች ላይ አስተያየት ሰተዋል።
✅ አዲስ አበባ ከተማን በመወከል የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች በስፖርታዊ ጨዋነት ውድድራቸውን እንዲያጠናቅቁ ላመድረግ ከአአ ስፖርት ኮሚሽን፣ አአ እግርኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች እንዲሁም ከቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የተወከሉ ኃላፊዎች ያሉበት ጥምር የፀጥታ ኮሚቴ ማወቀሩን እና ከዚህ በኃላ አዲስ አበባ በሚኖሩ ጨዋታዎች በኃላፊነት እንደሚሰራ ተናግረዋል።

#እግርኳስ_ለወንድማማችነት⚽️👬👭
#football_for_unity
የተለያዩ ክለብ ደጋፊዎች አንድላይ የተነሱበትን ፎቶዎች እጃችው ላይ ያለውን በዚ ላኩልን
👉 @bunnafcbot
መልሰን በአሪፉ አዘጋጅተን ወደናንተ እናደርሳለን!!!

Forwarded from አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ (Yoni Bunna coffee)
#እግርኳስ_ለወንድማማችነት⚽️👬👭
#football_for_unity
የተለያዩ ክለብ ደጋፊዎች አንድላይ የተነሱበትን ፎቶዎች እጃችው ላይ ያለውን በዚ ላኩልን
👉 @bunnafcbot
መልሰን በአሪፉ አዘጋጅተን ወደናንተ እናደርሳለን!!!
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#football_for_unity
የተለያዩ ክለብ ደጋፊዎች አንድላይ የተነሱበትን ፎቶዎች እጃችው ላይ ያለውን በዚ ላኩልን
👉 @bunnafcbot
መልሰን በአሪፉ አዘጋጅተን ወደናንተ እናደርሳለን!!!
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
✅ የሁለተኛው ዙር ከቡና ሰማይ ስር የአመቱ የቡና ኮኮብ ተጫዋች #አቡበከር_ናስር (አቡኪ) ሆኖ ተመርጧል ።
👏👏 እንኳን ደስ አለሽ አቡዬ የልፋትህን ውጤት ነው ይገባሀል ከዚ በላይ ከምቶደው ክለብህ ጋር ድልና ስኬትን እመንመኝልሀለን ።
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👏👏 እንኳን ደስ አለሽ አቡዬ የልፋትህን ውጤት ነው ይገባሀል ከዚ በላይ ከምቶደው ክለብህ ጋር ድልና ስኬትን እመንመኝልሀለን ።
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
Telegram
attach 📎
♨የዛሬውን ጨዋታ ማን ያሸንፋል♨
ሽሬ👍 / ቡና👆/ አቻ🙏
ሽሬ👍 / ቡና👆/ አቻ🙏
#ቡንዬ_የኔ የሚለው መዝሙር ተመረቀ
#ሁለተኝ ዙር ከቡና ሰማይ ስር አመታዊ የተጫዋቾች ሽልማት ምክንያት በማድረግ መዝሙር ተለቋል
#ግጥም_ሲሳይ (ሲስኮ ጥላ ፎቅ)
እና #ሄኖክ_ተገኝ
#ዜማ_ሲሳይ (ሲስኮ ጥላ ፎቅ )
እና #ቤባ(እዬብ)
ድምጽ #ትግስቱ (ማርኮናል)
#መቅደስ
#ቤባ(እዬብ)
#ህፃን #ሶፈንያስ_ጌትነት
#ሙዚቃ ቅንብር #ታምሩ_አማረ (ቶሚ)
#ፕሮዲውሰር ከቡና ሰማይ ስር ፔጅ
#ልዩ_ምስጋና ከ ቤባ
በጣም ለምወደው እና ለማከብረው ሙዚቃ አቀናባሪ ለ #ታምሩ_አማረ ለ ድምጻዊ #ትግስቱ( ማርኮናል) እንዲሁም በቅርቡ እዲስ ነጠላ ስራዋን ለምትለቀው ድምጻዊት #መቅደስ በመጨረሻም #ለጋደኞቼ እና ይህ ስራ ከመነሻው ተስርቶ እስኪያልቅ በሀሳብም በአቅምም ላገዙ ላበረታቱን በሙሉ
ኢትዮጰያ_ቡና ለዘላለም ይኑር

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
⚜ Sticker
መቀሌ ላይ የቡንዬን ጨዋታ ለማየት የተጓዙ የቡንዬ ቤተሰቦች!!!!
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
Telegram
attach 📎
♨ቡንዬ የኔ የሚለውን መዝሙር ባለፈው ለቀንላችው ሳይዙ 50MB ስለነበር ማውረድአልቻልንም ብላችውን ነበር በናንተ ጥያቄ መሰረት በ ስቱዲዮ ሳይዝ አስተካክለን ለቀንላችዋል አውርዳችው አዳምጡ 🙏
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
Telegram
attach 📎
#እግርኳስ_ለወንድማማችነት⚽️👬👭
#football_for_unity
የተለያዩ ክለብ ደጋፊዎች አንድላይ የተነሱበትን ፎቶዎች እጃችው ላይ ያለውን በዚ ላኩልን
👉 @bunnafcbot
መልሰን በአሪፉ አዘጋጅተን ወደናንተ እናደርሳለን!!!
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
#football_for_unity
የተለያዩ ክለብ ደጋፊዎች አንድላይ የተነሱበትን ፎቶዎች እጃችው ላይ ያለውን በዚ ላኩልን
👉 @bunnafcbot
መልሰን በአሪፉ አዘጋጅተን ወደናንተ እናደርሳለን!!!
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ 👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @bunnafc 👈👈
ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና
👉በነገው ዕለት ከሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና በትግራይ ስቴድየም የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።
የመጀመርያው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ስሑል ሽረዎች ኢትዮጵያ ቡናን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ በሁለቱም ቡድን ደጋፊዎች ተጠባቂ ነው።
👉በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ በትግራይ ክልል ዋንጫ የተሳተፉት ስሑል ሽረዎች በውድድሩ አጀማመር ብዙ ክፍተቶች ያሉበት ቡድን ይዘው ቢጀምሩም በግዜ ሂደት መሻሻሎች በማሳየታቸው በነገው የሊጉ መጀመርያ ጨዋታ ቀላል ግምት አይሰጣቸውም።
👉ሽረዎች በቅድመ ውድድር በርካታ የአማካይ ተጫዋቾቻቸው በጉዳት በማጣታቸው በአብዛኛው በመስመር ላይ የተንጠለጠለ የማጥቃት አጨዋወት የነበራቸው ሲሆን አማካዮቹ አክሊሉ ዋለልኝ እና ሙሉዓለም ረጋሳ ከጉዳት መልስ ማግኘታቸው በአማካይ ክፍል ላይ የተወሰነ ለውጥ ያደርጋሉ ተብሎ ሲጠበቅ ቡድኑ በመከላከል ላይ ያለው መሰረታዊ ችግሮች መቅረፍ ግድ ይለዋል።
👉ሽረዎች በጨዋታው በቅጣት እና በጉዳት የሚያጡት ተጫዋች የለም።
👉በአዲስ አሰልጣኝ እና በአዲስ የጨዋታ አቀራረብ ወደ ውድድር የገቡት ኢትዮጵያ ቡናዎች በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ስር የመጀመርያ የነጥብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
👉ቡናማዎቹ በአዲስ አበባ ዋንጫ ላይ በኳስ አመሰራረት ሂደት እና በማጥቃት ሽግግር ጨምሮ የተወሰኑ ችግሮች የተስተዋሉበት ሲሆን በዚህ ጨዋታ ላይም ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ቢያጡም ከተጋጣሚያቸው ጥንካሬ አንፃር በዚ ጨዋታ ብዙ ፈተናዎች ይገጥማቸዋል ተብሎ አይጠበቅም። ሆኖም ስሑል ሽረዎች አጨዋወታቸው ላይ ተጭኖ የመጫወት አቅም የሚያላብሱ ከሆነ ኢትዮጵያ ቡናዎች በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አንዳንድ ጨዋታዎች ላይ እንደታየው ሊቸገሩ እንደሚችሉ ይገመታል።
👉ቡናማዎቹ በነገው ጨዋታ ወንድሜነህ ደረጄ ፣ አቡበከር ናስር እና አማኑኤል ዮሐንስን በጉዳት አያገኙም።
እርስ በእርስ ግነኙነት
ሁለቱ ቡድኖች ስሑል ሽረ ሊጉን በተቀላቀለበት የ2011 ውድድር ዓመት ባደረጓቸው ሁለት ጨዋታዎች በየሜዳቸው የ1-0 ድሎችን አሳክተዋል።
ግምታዊ አሰላለፍ
ስሑል ሽረ (4-2-3-1)
ምንተስኖት አሎ
ዓብዱሰላም አማን – በረከት ተሰማ – አደም ማሳላቺ – ረመዳን የሱፍ
አክሊሉ ዋለልኝ – ሙሉዓለም ረጋሳ
መድሃኔ ብርሃኔ – ያስር ሙገርዋ – ዲድየ ለብሪ
ሳሊፍ ፎፋና
ኢትዮጵያ ቡና (4-3-3)
በረከት አማረ
አህመድ ረሺድ – ፈቱዲን ጀማል – ኢብራሂም ባጃ – አሥራት ቱንጆ
ዓለምአንተ ካሣ – ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን – ታፈሰ ሰለሞን
ሚኪያስ መኮንን – እንዳለ ደባልቄ – አላዛር ሽመልስ