አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
191K subscribers
5K photos
159 videos
14 files
755 links
ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና ቻናል ነው። ይህ ቻናል ሰለ ውዱ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደእናንተ ያደርሳል።

ለማንኛውም አስተያየት እና መረጃ
@UTD14
@Bunnacoffee12

መወያያ ግሩፕ ➲ @BunnaFC
Download Telegram
🇪🇹የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ጨዋታ

☕️ኢትዮጵያ ቡና 🆚 መቻል
🗓 እሁድ ግንቦት 25/09/2016
ቀን 8:00 ሰዓት
🏟በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም
🙏ድል ለክለባችን ኢትዮጵያ ቡና 👆

ሀዋሳ ያላችሁ 12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን ሁሌም እንደምታደርጉት ቡድናችን በአካል ተገኝታቹ ከቡድናችን ጎን 90 ደቂቃ በመደገፍ አበረታቱልን !!



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ ቡናዊያን አሸንፈናል👆💪

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር መርሐ ግብር

ኢትዮጵያ ቡና 2- 1 መቻል

ምንግዜም ኢትዮጵያ ቡና



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና
👉 ዋናው ቡድን
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላለበት ውድድር ከ26ኛ ሳምንት ጨዋታ በኋላ መቋረጡ ይታወቃል። ይህንን ተከትሎ ለተጫዋቾቻችን ዕረፍት እስከ ትላንት የተሰጠ ሲሆን ዛሬ ሁሉም ለቡ በሚገኘው የተጫዋቾች መኖሪያ ካንፕ ተጠቃለው በመግባት የመጀመሪያ ልምምዳቸውን ሰርተዋል።

የውድድር ፕሮግራም እንደሚያመላክተው ሰኔ 6/2016 ዓ.ም የ27ኛ ሳምንት ጨዋታውን ከወልቂጤ ከተማ ጋር እስከሚያደርገው ጨዋታ ድረስ ልምምዱን በራሱ የልምምድ ሜዳ የሚያደርግ ይሆናል።

ለበርካታ ወራት በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ ሮቤል ተ/ሚካኤል ዛሬ ከዋናው ቡድን ጋር ልምምዱን አድርጓል።

👉 ሴቶች ቡድን
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሔድ በነበረው የሴቶች ከፍተኛ ዲቪዚዮን ጨዋታ በ7 ቡድኖች መካከል ሲደረግ የነበረው ውድድር በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል።
ከ12 ጨዋታ 11 በማሸነፍ 1 አቻ በመለያየት ያለምንም ሽንፈት በውድድር ዓመቱን በሻምፒዮናነት አጠናቀዋል።
የሴት ቡድናችን በአጠቃላይ 79 ግቦችን በተጋጣሚዎቹ ላይ ሲያስቆጥር ባንፃሩ 2 ግቦች ብቻ ተቆጥረውበታል። #ማርያማዊት_ታጠቅ 21ግቦችን እንዲሁም #ሳሚያ_ሬድዋን 19 ግቦችን በማስቆጠር ቡድኑ ሻምፒዮን እንዲሆን በየበኩላቸውን ድርሻ ተወጥተዋል።

👉 ከሀያ ዓመት በታች ቡድን
በሁለት ምድብ ተከፍሎ እየተካሔደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ U-20 ውድድር በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በምድብ ለ ከሐድያ ሆሳዕና መድን መቻል እና አዳማ ከተማ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ቡና U-20 ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ትላንት አድርጎ መቻል #በሚኪያስ_ፀጋዬ እና #ተመስገን_ታደሰ ጎሎች 2~1 ማሸነፍ ችሏል። ቀጣይ ጨዋታውን ረቡዕ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም በ10:00 ሠዓት ከሐድያ ሆሳዕና ጋር ያደርጋል።



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዩጵያ Premier league ከ 27ኛ-30ኛ ሳምንት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እንደሚቀጥል አሳውቀዋል




አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ ዳግም ተቀጣች

*** ፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ላይ ይፈጸማል....

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ መልስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የ27ኛ ሳምንት ሐሙስ ሰኔ 06/2016 ዓ.ም እንደሚጀምር ሊግ ኩባንያው አስታውቋል።

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ27ኛ እስከ 30ኛ ሳምንት ያለው መርሃ ግብርም በሃዋሳ ከተማ - ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከሰኔ 06/2016 እስከ ሰኔ 29/2016 እንዲካሄድ የተወሰነ መሆኑ ታውቋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ አበባ ላይ እንዳይካድ የተወሰነው የስታዲየሙ ፓውዛ የምሽት ጨዋታውን ማካሄድ አለመቻሉና ቴስት አለመደረጉ መሆኑ ታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ስታዲየሙን እየሰራ ከነበረው የባህልና ሰፖርት ሚኒስቴር ጋር ከተነጋገረ በኋላ አዲስ አበባ ስታዲየም የሊጉን 32 ጨዋታዎች ማስተናገድ እንደማይችል ለሊግ ኩባንያው ምላሽ መስጠቱ ከታማኝ ምንጭ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የየተለያዩ ሀገራት ኤምባሲ መቀመጫና የሀገሪቷ መዲና አዲስ አበባ የሀገሪቱ ትልቅ ውድድር ሳይካሄድባት አራተኛ አመት መሆኑ የግድ ሆኗል። የከተማው እግርኳስ ኘፍቃሪሪ የሸገር ደርቢን ጨምሮ 32 ጨዋታዎችን በቅርበት የማየት ፍላጎቱ ሳይሳካ ቀርቷል። አንድ የባህልና ስፖርት ሚ/ር የስራ ሃላፊ በቅርቡ ስታዲየሙ የካፍን መመዘኛ አሟልቷል ብሎ መግለጫ የሰጠ ሲሆን እንኳን የካፍ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን የማያስተናግድ ስታዲየም ለመሆኑ ተጠያቂ ማነው የሚለው አነጋጋሪ ሆኗል።



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለታላቁ ፊዚዮቴራፒስት ይስሀቅ ሽፈራው የተዘጋጀውን የምስጋና እና የእውቅና ፕሮግራምን አስመልክቶ ትላንት በሆሊደይ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቶሀል

ፕሮግራሙም በ29/09/16 በሆሊደይ ሆቴል አመሻሹ ላይ ይደረጋል ይስሀቆ ላደረከው ነገር እና ለከፈልከው ትልቅ ዋጋ ይሄ ፕሮግራም በትክክልም ይገበሀል🙏

ይሄን ታሪካዊ እና ትልቅ ተግባር አስባቹሁ እና ጀምራቹሁ ከጫፍ እንዲደርስ ለሰራቹ አዘጋጅ ኮሚቴዎች ለእናንተም ትልቅ ክብር ይገባቹዋል🙏🙏🙏



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ይስሃቅ - ይሳቅ!
የ 5 ሚሊዮን ብር መኪና ሸለሙት

#Ethiopia | በሙያው ከ38 ዓመታት በላይ ያገለገለውን ፊዚዮቴራፒስት #ይስሃቅ ሽፈራውን ለማመስገን በተዘጋጀው የምስጋና መርሃ ግብር ላይ የገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቴው #የመኪና ሽልማት አበርክቶለታል።

የመኪናው ዋጋም "5 ሚሊየን ብር ” መሆኑን አሳውቀዋል።

በመድረኩ የፎቶ ጨረታ እና የምስጋና መልዕክት ስነ ስርዓቶችም በሆሊደይ ሆቴል ማምሻውን ተከናውነዋል።

አነዚህ ደግ ልብ ያላቸው ኮሚቴዎች
በሀገር ውስጥ እና ውጪ የሚገኙ የስፖርቱ ሰዎች እንዲሁም የቀድሞ የእግርኳስ ተጫዋቾች የተካተቱበት ያለፉትን ሦስት ወራት የምስጋና መርሃግብሩን ገቢ ሲያሰባስብ ቆይቷል።

የዳኞች ኢንስትራክተር ሊዲያ ታፈሰ የቅዱስ ጊዮርጊስ የእግርኳስ ክለብ ቡድን መሪ አዳነ ግርማ፣ እንዲሁም የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ የሆኑት የሱፍ መሀመድ እና ሄኖክ ብርሃኑ ለታላቅ፤ አኩሪ ሥራችሁ በክብር እጅ እንነሳችኋለን።



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚽️ቀጣይ ጨዋታ ⚽️
          

🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታ

☕️ኢትዮጲያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
🗓ሀሙስ ሰኔ 6/10/2016
      12:00 ስአት

      🏟 ሀዋሳ ስታድየም

❤️ድል ለታላቁ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና !



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዩጵያ ቡና ከወልቂጤ ጋር በደረጋቸው ያለፋት 5 ጨዋታዎች በአምስቱም ሲያሸንፍ በጠቅላላም 8 ጎል አስቆጥረዋል።

ዛሬስ?

አረንጎዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና-አደገኞቹ
@coffeefc
@coffeefc
⚽️የጨዋታ ቀን
          

🇪🇹የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታ

   🍵 ኢትዮጲያ ቡና ከ ወልቂጤ ከነማ
📂ዛሬ ሀሙስ ሰኔ 6/10/2016
           12:00 ሰዐት 
       🏟 ሀዋሳ ስታድየም



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️  @coffeefc  💛🤎
➡️  @coffeefc  💛🤎


    
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ  ቡና ይፋዊ አጋር የሆነው ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡናን  22ኛ የጨዋታ ቀን የዲጂታል መፅሄት ይዞ ቀርቧል።
በመፅሄቱ ላይ የዕለቱ ጨዋታን የተመለከቱና ሌሎች የተለያዩ መረጃዎች የሚቀርቡ ይሆናል፡፡

የጨዋታ መፅሄት ቁጥር 22
ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ዛሬ 12:00

ቤቲካ - የኢትዮጵያ ቡና ይፋዊ አጋር
https://t.me/betikaethiopia/5329



አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ
➡️ 
@coffeefc  💛🤎
➡️ 
@coffeefc  💛🤎


    
ጎልልልልልልልልልልል