👆👆👆@coffeefc👆👆👆
✅ #ኦዮዮ_ኦ_ሶሌማ 🎵
ኦዮዮ ኦሶሌማ … ኦ ኦሶሌማ (2) 🎶
ቡንዬ የ ሸገር አርማ ……… ኦ ኦሶሌማ
ቡንዬ የ ፍቅር አርማ ……… ኦ ኦሶሌማ
ቡንዬ የ ሀገር ኩራት ……… ኦ ኦሶሌማ
የ ካምቦሎጆ ድምቀት …… ኦ ኦሶሌም
ኦዮዮ ኦ ሶሌማ ኦ ኦሶሌማ (2) 🎵
12 ለባሹ እኛ ነን ………… ኦ ኦሶሌማ
ለመደገፍ ምክንያት ያለን …… ኦ ኦሶሌማ
የድጋፍ ድምቀት እኛ ነን …… ኦ ኦሶሌማ
ሜዳ ላይ ማንም አይችለን … ኦ ኦሶሌማ
ኦዮዮ ኦ ሶሌማ ኦ ኦሶሌማ (2) 🎵
አዲስ አበባም ታዘበች …… ኦ ኦሶሌማ
የ ቡናን ድጋፍ እያየች ……… ኦ ኦሶሌማ
ቡኒውን አርማ ይዞ ……… ኦ ኦሶሌማ
አይቀርም ማንም ሰው ፈዞ … ኦ ኦሶሌማ
👆👆👆@coffeefc👆👆👆
✅ #ኦዮዮ_ኦ_ሶሌማ 🎵
ኦዮዮ ኦሶሌማ … ኦ ኦሶሌማ (2) 🎶
ቡንዬ የ ሸገር አርማ ……… ኦ ኦሶሌማ
ቡንዬ የ ፍቅር አርማ ……… ኦ ኦሶሌማ
ቡንዬ የ ሀገር ኩራት ……… ኦ ኦሶሌማ
የ ካምቦሎጆ ድምቀት …… ኦ ኦሶሌም
ኦዮዮ ኦ ሶሌማ ኦ ኦሶሌማ (2) 🎵
12 ለባሹ እኛ ነን ………… ኦ ኦሶሌማ
ለመደገፍ ምክንያት ያለን …… ኦ ኦሶሌማ
የድጋፍ ድምቀት እኛ ነን …… ኦ ኦሶሌማ
ሜዳ ላይ ማንም አይችለን … ኦ ኦሶሌማ
ኦዮዮ ኦ ሶሌማ ኦ ኦሶሌማ (2) 🎵
አዲስ አበባም ታዘበች …… ኦ ኦሶሌማ
የ ቡናን ድጋፍ እያየች ……… ኦ ኦሶሌማ
ቡኒውን አርማ ይዞ ……… ኦ ኦሶሌማ
አይቀርም ማንም ሰው ፈዞ … ኦ ኦሶሌማ
👆👆👆@coffeefc👆👆👆
መስኪ ቡናዊት
መስኪ መታመሟን ቀድመን የሰማናው እኛ ብንሆንም ነገሩ ግን መስኪ እንደዚህ ወደ አደባባይ እንዲወጣ አትፈልግም ነበረ የቡናን ደጋፊ ማስቸገር አልፈልግም ብላን ስለነበር ያለ እኛም ያለ እሷ ፍቃድ ምንም ማድረግ አንችልም ነበረ
መስኪን የማያቃት ደጋፊ አለ ማለት አይቻልም ሙሉ ለሙሉ ሕይወቷን ለኢትዮጵያ ቡና የሰጠች በየክፍለ ሃገሩ ሁሉ ቡናን ብላ የምትጓዝ የቡንዬ የልብ ደጋፊ ናት ። መስኪ ዛሬ አልጋ ላይ ብትሆንም ለብዙዎች ህመም የደረሰች ክለቧን በታማኝነት ብዙ ግልጋሎት የሰጠች ሦስቱን የቡንዬን የቤተሰብ ሩጫ ትኬት በመሸጥ ፊት አውራሪ ስትሆን ለታመመ ሰው ገንዘብ ለመሰብሰብ ስንዘጋጀ መስኪ ናት ሁሌም በፍቃደኝነት አንደኛ የምትገኝ መልካም ልብ ያላት ደጋፊያችን ናት ፣ ሌላው አሁን በቅርቡ እንኳን በከማን አንሼ በኩል ትኬት በመቆጣጠር ኢትዮጵያ ቡናን በአቅ እያገዘች ነበረ
እኔም ዛሬ ሆስፒታል በአካል ሔጄ አይቼያታለው
ነገሩን በመረዳት ራሷን አስፈቀጄ ይኼው ለእናተ
መስኪ ፦ ዘነበወርቅ የሚገኘው አለረት ሆስፒታል
ብሎክ ቤ ባንዲው ፊትለፊት በላው ክፍል ውስጥ
አልጋ ይዛ ተኝታለች ፣ ፈጣሪ ከፈቀደ ሠኞ ሰረጀሬ
ትደረጋለች ስለሆነም ሁላችንም እንተባበር እላለሁ
በመጨረሻም ዛሬ ኢትዮጵያ ቡና ከባህርዳር ከነማ
በሚያደረገው ጨዋታ ላይ ለመስኪ ገንዘብ ይሰበሰባል
ለዚች ምርጥ ቤተሰብ በፍጥነት እንድረስለት
መስከረም እንድሪስ መሐመድ
1000097102299
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
@coffeefc @coffeefc @coffeefc

አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና - አደገኞቹ
👆👆👆 @coffeefc 👆👆👆
“በዛሬው ጨዋታ በሚገባ ተበልጠን ተሸንፈናል”
ጳውሎስ ጌታቸው – ባህር ዳር ከነማ
ስለጨዋታው…
“ስለጨዋታው ከመናገሬ በፊት በጣም ብዙ ኪሎሜትሮችን አቋርጦ ለመጣው ደጋፊያችን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለው። በአጠቃላይ ተጫዋቾቼ ከመቐለው ጨዋታ በኋላ ራሳቸውን ትልቅ አድርገው ነበር። የመጀመሪያ ዕቅዳችን እንደዚህ አልነበረም። ያላሰብነው እና ያልጠበቅነው ጨዋታ ነበር። ይህም ውጤት ይገጥመናል ብለን አላሰብንም። አንድአንድ አጋጣሚዎች ሊከሰቱ ይችላሉ። በአጠቃላይ በዛሬው ጨዋታ በትክክለኛው በሚገባ ተበልጠን ተሸንፈናል።”
የጨዋታውን አቅጣጫ የቀየሩ ክስተቶች…
” የመጀመሪያው ግብ ተጨርፎ ከተቆጠረብን በኋላ ለማጥቃት በምናስብበት ሰዓት የቡና የመልሶ ማጥቃት አመጣጣቸው እና ይኔ ተጫዋቾች ሰው አያያዛቸው በአጠቃላይ ከግብ ጠባቂ እስከ አጥቂ ድረስ ትክክል አልነበሩም። በጣም በጣም የተበላሸ ጨዋታ ነበር ፤ እንደዚህ ሆነን አናውቅም ከዚህ ቶሎ ለማገገም እንጥራለን። በአጠቃላይ ጨዋታው ስህተት ነበረው ተጋጣሚያችንም በልጦ አሸንፎናል። እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እፈልጋለው።”
የጨዋታ ዕቅድ…
“ባህር ዳር እንደምታውቁት አጥቅቶ የሚጫወት ቡድን ነው። ነገር ግን ዛሬ በመስመር የምንጫወተው ጨዋታ ተስብሮብናል። ኳስ ስናጋኝ መጫወት ብቻ ሆነ እና የእነሱ የመስመር ተከላካዮች ክፍተቶችን እንዲያገኙ ፈቀድንላቸው። ያንን ለማስተካከል ሞክረን ነበር። ብቻ በአጠቃላይ እኔም ተጫዋቾቼም ጥሩ ስላልነበርን ተበልጠን ተሸንፈናል።”
© ሶከር ኢትዮጵያ